ነፃ አስተያየቶች የቡዳዎቹ ሠፈር የትኛው ነው? በ ወልደማርም ዘገዬ February 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከ ወልደማርም ዘገዬ የቀድሞው ኢትዮጵያዊ የአሁኑ ኤርትራዊ ፕሮፌሰር ተስፋጽዮን መድኃኔ “ኤርትራ እንደ እናት አገር፤ ችግሮችና ፈተናዎች ትናንትም ዛሬም” በሚል ርዕስ በአውሮጳውያኑ የዘመን አቆጣጠር ጥር Read More
ነፃ አስተያየቶች እያሸበሩ … “አሸባሪ” ፍለጋ … – በነስረዲን ኡስማን February 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ … የኢህአዴግ መንግሥት አክራሪነትን እና ሽብርተኝነትን በመዋጋት ሽፋን ከተከተለው ኢስላምን እና ህዝበ ሙስሊሙን ዒላማ ያደረገ ፖሊሲና ይህን ፖሊሲ ለማስፈፀም ከሚሠራቸው በርካታ ፀረ ኢስላም ስራዎች Read More
ነፃ አስተያየቶች የሚሳናቸው የለም February 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ በቸሩ ላቀው ሿሚ፣ ሻሪ፣ ሀገር መከፋፈልና መገነጣጠል የነርሱ ተግባር ሆኗል። መለስን ሾሙብን፣ ሀገርን ገንጥለው ኢሳያስ ኣፈወርቂን ኤርትራን ይዘህ ራስህን ቻል ኣሉት። ከመለስ ሹመት ጋር Read More
ነፃ አስተያየቶች “ስብሰባው” February 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ በፍሬው አበበ አደራ ሞልቶ ከተረፉን ስብሰባዎች መካከል በአንዱ ውስጥ ነበርኩ፡፡ ስብሰባው ስለመንግስት የዕድገትና ትራንስፎርሜሸን ዕቅድ እና የክልሎች እንቅስቃሴ የሚወራበት ነበር፡፡ያው እንደደንቡ የተመረጡት ሹም ከአንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች በኒውዮርክና በአካባቢው ከምንገኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን የተሰጠ መግለጫ February 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ እኛ በኒውዮርክና በአካባቢው የምንገኝ ምዕመናን በቅርቡ ከህጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ወቅታዊውን የቤተክርስቲያናችንን ሁኔታ በሚመለከት የተሰጠውን መግለጫ ሙሉ በሙሉ የምንደግፍ መሆናችንን Read More
ነፃ አስተያየቶች የደም እንጀራ February 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቴድሮስ ሐይሌ(TADYHA@GMAIL.COM) ‘’የጤፍ መወደደድ ምክንያቱ ቀድሞ ሊመገብ የማይችለው አርሶ አደር እንጀራ መብላት በመጀመሩ ነው’’ በማለት የተናገረው የሙት ራዕይ ለማስፈጸም ሽር ጉድ እያለ የሚገኘው የከተማ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ በ’ፈረንጁ ወያላ’ ለሳቃችሁ ሁሉ፤ እኛ ማን ነን? February 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሮቤል ሔኖክ “ዋው ኢትዮጵያ አድጋ ነጮች ኢትዮጵያ ውስጥ ዝቅ ያለ ሥራ መሥራት ጀመሩ” “ቂቂቂቂ….” “አሁን ተራው የነጭ ባርነት በኢትዮጵያ ነው” “ነጮች ይህን ሥራ መሥራታቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች በዋሽንግተንና አካባቢዋ ለምትገኙ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን በሙሉ February 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ በዋሽንግተንና አካባቢዋ ለምትገኙ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን በሙሉ የስብሰባ ጥሪ፤ የኢትዮጵያ ጥንታዊት እናት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያናችን ዛሬም ከችግር ውስጥ ነች ያለችው። የአዲስ አበባው ሲኖዶስ Read More
ነፃ አስተያየቶች ደውሉ ይጮሐል!! February 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ መንጋውን ጠባቂ አርጎ ሰይሟችሁ ዋ ለ እናንተ ይብላኝ በቃል ለጠፋችሁ የነብስን አደራ ሜዳ ስትበትኑ ጠባቂ በማጣት መምህናን ማስኑ ፤ ተኩላ ሲናጠቀው የጌታውን መንጋ ስይሙን Read More
ነፃ አስተያየቶች የፍቅር ፏፏቴ – (በፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ) February 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ውድ አንባቢዎች ሆይ! ከግጥሞቼ ቆንጥሬ ለ እናንተ ለማካፈል ስለ አሰኘኝ እነሆ። የራሴ መለያ አሻራ የሆነው የግጥም አመታት ስልቴ እንደተጠበቀ ነው። አጸጻፌን አትኩረው ከአጤኑት፡ የኔ Read More
ነፃ አስተያየቶች መርዝ ከውጭ ይረጫል ወይም ከውስጥ ይመነጫል – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም February 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም የካቲት 2005 … በአለፉት ሠላሳ አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ ችግሮችን መፈልፈያ መሣሪያ ሆናለች፤ ለብዙ ምዕተ-ዓመታት ይዘናቸው (ምናልባትም አቅፈናቸው ማለት ይሻል ይሆናል) Read More
ነፃ አስተያየቶች ህወሃት ሊወድቅ ነው (ለነጻነታችን እንጨክን ፡ እንቆሽሽ!) – በያሬድ አይቼህ February 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፌብሩዋሪ 20፡2013 – በያሬድ አይቼህ ገዢው ፓርቲ ለጥገናዊ ለውጥ ምንም አይነት ቦታ የማይሰጥ መሆኑን በተደጋጋሚ ግልጽ አድርጓል። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ይህንኑ ጉዳይ አስምረውበታል። ከዚህ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦርቶዶክስ ቤት ክርስቲያንን አንድ ሊያደርግ የሚችል የመፍትሄ ሃሳብ ! February 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ካሳ muziky68@yahoo.com የካቲት 12 2015 ዓ.ም «በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ! የአቡነ ጳዉሎስን ሕልፈት ተከትሎ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዉስጥ Read More
ነፃ አስተያየቶች ”መክበር እንደ ታማኝ በየነ” February 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጊዜው ሩቅ ቢሆንም ዛሬም ትዝ የሚለኝ ነገር ታማኝን መጀመሪያ ያየሁበት ቀን ነው። አንድ ወዳጄ ብሄራዊ ትያትር የቅዳሜውን የጠዋት ሲኒማ ለማየት ተቃጥረናል። በ1970 መጨረሻ ላይ Read More