ነፃ አስተያየቶች “ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ” – (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) February 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ PDF “ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ” – (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) ማሰሰቢያ፦ “ወለእመ ተራድአ በመኳንንተ ዝንቱ ዓለም፡ወተሠይመ ለቤተ ክርስቲያን እምሃቤሆሙ ይትመተር ወይሰደድ ውእቱኒ ወኩሎሙ እለ Read More
ነፃ አስተያየቶች በወያኔ ኢትዮጵያ: ቆርጦ ቀጥል ፖለቲካ፣ ቆርጦ ቀጥል ኢኮኖሚ February 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር ዘላለም ተክሉ 02/19/2013 ሰሞኑን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እየተላለፈ ያለውን አሳፋሪ “ የጀሃዳዊ ሃረካት” ድራማ በአግራሞት ስመለከትና በቅርቡም ይለቀቃል ተብሉ ስለሚጠበቀው “ ነውጥን ናፋቂ የሩቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ያውራምባው ታይምስ ድረ ገጽ ባለቤት ዳዊት ከበደ ወይስ ቀለለ? February 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ By: Asress ያውራምባው ታይምስ ድረ ገጽ ባለቤት ዳዊት ከበደ እንደብዙዎቹ ጋዜጠኞች በምርጫ 97 ታስሮ ከተፈታ በኋላ ትግሬ በመሆኑ ምክንያት ተመልሶ ጋዜጣ ከመጻፍ አልተከለከለም:: አዲስ Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለ መንበረ ፕትርክናው ዕጩዎች የቅድመ ምርጫ ግምት February 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ (የሐራ ተዋሕዶ ድረ ገጽ ዘገባ) ኀምሳ አራት ዓመት ወደ ኋላ፤ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ፓትርያሪክ ለኢትዮጵያ የተገኘው ብፁዕ አቡነ ባስልዮስ ዕጨጌ ወጳጳስ ሰኔ 21 ቀን 1951 Read More
ነፃ አስተያየቶች ሞትን በሕይወት፣ ጥላቻን በፍቅር የረታ ‹‹ይቅርታ!›› February 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዕንቁ መጽሔት የተወሰደ – ጸሐፊው በፍቅር ለይኩን፡፡ በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ከተማ የሚገኙ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣ ጓደኞቿና የነፃነት ትግሉ አጋሮቿም፡- ‹‹እናዝናለን ኤሚ…ፍቅርሽ፣ ርኅራኄሽ፣ ለሰው ልጆች Read More
ነፃ አስተያየቶች ፍኖተ ነፃነት 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 65 February 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ የማተሚያ ማሽኑን ለመግዛት ውጤታማ እንቅስቃሴ ጀምረናል አቶ ስዩም መንገሻ ኤዲቶሪያል ቦርድ የአስተዳደርና ፋይናንስ ኃላፊ 28 ተቃዋሚ ፓርቲዎች ኢህአዴግን በጋራ ለመታገል የመግባቢያ ስምምነት ሊፈራረሙ ነው ኢህአዴግ ከምርጫ Read More
ነፃ አስተያየቶች ውሸት! ውሸት! ውሸት! ውሸት! ውሸት! – የዋሾ መንግስት ጩኸት February 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሉሉ ከበደ ሰሞኑን ወያኔ የተለመደ የውሸት ድራማ ሰርቶ፤ ሲሞን በረከት በሚባል፤ የማያምር፤ የማያፍር የኤርትራ ሰው፤ ጭራሹን አማራ ነኝ ብሎ እንዲያታልል ወያኔ የቀጠረው ባእድ የፕሮፓጋንዳ Read More
ነፃ አስተያየቶች ደራሲው ያልተገለጸው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አሳፋሪ ፊልም “ጀሀዳዊ ሃራካት” February 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ Yonas Haile ውሸትን ማቀናበር ልማዱ አድርጎ የያዘው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዛሬም ደራሲያቸው በውል ያልተገለጹ ድራማዎችን ማቅረቡን ቀጥሎበታል፡፡ በተለይ የኢትዮጵያ ሙሲሊሞችን ጥያቄን ለመቀልበስ የተቀነባበረው ጀሃዳዊ ሀራካት Read More
ነፃ አስተያየቶች ጥያቄዉ የሃይማኖት ሳይሆን የሰብዓዊ መብት ጥያቄ ነዉ ! አማኑኤል ዘሰላም February 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ አማኑኤል ዘሰላም amanuelzeselam@gmail.com የካቲት 8 2013 ምንጩ ሳዉዲ አረቢያ የሆነው፣ ከነዳጅ በሚገኝ ሚሊዮን ዶላሮች የሚደገፈውና መረቡን በአለም ዙሪያ ሁሉ የዘረጋዉ፣ የዋሃቢዝም የእስልምና አክራሪነት፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች በደመ ነፍስ የምትነዳ ሀገር – February 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ወልደማርያም ዘገዬ አንድ ምራቅ መዋጥ የጀመረ የ28 ዓመት ወጣት የኑሮ አጉራ ቢጠናው ጊዜ ወደ ጠንቋይ ቤተ ይሄዳል፡፡ ለአጋፋሪው ሣንቲም ቢቴ ቦጨቅ ያደርግና ወረፋውን አፋጥኖ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሙስሊሙ መሪዎች የፍርድ ሂደት ለ10 ቀናት ተቋረጠ February 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከድምጻችን ይሠማ የኮሚቴዎቻችን የፍርድ ሂደት ለአስር ቀናት ተቋረጠ አቃቤ ሕግ ምስክሮች አለቁበት ‹‹ፍርድ ቤቱ ከዚህ በኋላ ምን ይሰራል? ውሳኔ እንደሆነ ከባለስልጣናት ወርዶ በኢቲቪ በኩል Read More
ነፃ አስተያየቶች ታገል ሰይፉ፡ ኢሕአዴግ ካምፕ ውስጥ ያደገው አውሬ February 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ “ራሱን መከላከል የማይችል አብዮት እርባና የለውም” ሌዋታን…ኢ. ህ. አ. ዴ. ግ. ካምፕ ውስጥ ያደገው አውሬ ከዳንኤል ገዛኽኝ አትላንታ ከሰሞኑ ገጣሚ ታገል ሰይፉ ሃገር ቤት Read More
ነፃ አስተያየቶች የአቦይ ስብሐት ነጋ ‹‹ይሰቀሉ፣ ሞት ይገባቸዋል!›› የሚል የበቀል መንፈስ ከወዴየት ነው!? February 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ በፍቅር ለይኩን አቦይ ስብሐት ባለፈው ሳምንት ‹‹ከላይፍ›› ወርኻዊ መጽሔት ጋር ያደረጉትን ሰላም ሰላም የማይሸት፣ ፍቅርን የተራቆተ፣ የይቅር ባይነት መንፈስ ፈፅሞ የተለየው፣ በቀልንና ጥላቻን የሚሰብክና Read More
ነፃ አስተያየቶች ቀባሪ ያጣው የወያኔ/ኢህአዴግ የአገዛዝ ስረአትና ባለቤት የሌላት ኢትዮጵያ February 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከፊሊጶስ እንደ ወያኔ/ኢህአዴግዊ ሀገርንና ትውልድን የሚያጠፋ እኩይ አመለካከትና ምግባር ይዞ ተነስቶና ተሳክቶለትም የሚገዛ ከኢትዮጵያ ውጭ በአለም ላይ ያለ ሀገርም ሆነ የሚገዛ ህዝብ የለም። Read More