/

ሻለቃ ናሁ ሰናይ ለማን ሞተ? | ከፋኖ አንድነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ!

ናሁ ሰናይ ብዙ የተደላደለ ህይወትና ሌሎች የሚመኙት የወደፊት እድል በእጁ ነበር። ሰው እንደ እንስሳ ሲታረድ፣ እናቶች ሆዳቸው ተቀዶ ሲጣሉ፣ ድሆች በጅምላ በዶዘር ሲቀበሩ፣ መናኞች በገዳማት ሲታረዱ፣ ቤተ ክርስትያኖችና መስጊዶች ሲፈርሱ፣ ህጻናት ወላሂ

More

ከአማራ ፋኖ በጎጃም፣ ከአማራ ፋኖ በጎንደር፣ ከአማራ ፋኖ በሸዋ ዕዝናከምስራቅ አማራ ፋኖ የተሰጠ የጋራ መግለጫ

  የአማራን ሕዝብ ትግል ለመጥለፍ መሞከር በአጥንትና በደማችን ላይ መቀለድ ነው!!! የአማራን ሕዝብ ትግል የሚከፍል ወይም የሚያወናብድ ሀሳብ ጊዜው ያለፈበት ቁማር ሲሆን ሀሳቡና አሳቢውም የሞቱ ናቸው። ባለፉት አምሳ ዓመታት በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር

More

ፋሽስቱ አብይ አህመድ በጎጃም መራዊ ከተማ በሚኖሩ አማሮች ላይ የፈፀመውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ አስመልክቶ ከዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት የተሰጠ መግለጫ

 የካቲት 13 ቀን 2024 ዓ.ም. የአብይ አህመድ  የመራዊ ጭፍጨፋ: ዳግማዊ ማይካድራ ጥር 20 ቀን 2016 ዓ.ም. የፋሽስቱ የአቢይ አህመድ ወራሪ ሰራዊት  ጎጃም በምትገኘው በመራዊ ከተማ በሚኖሩ ከ 200 በማያንሱ ንፁሀን አማራወች ላይ የፈፀመውን አረመኔያዊ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ (genocide)

More

አስቸኳይ ሕዝባዊ ጥሪ ወልቃይትን እና ራያን ለህዝበ-ውሳኔ (ሬፈራንደም) ማቅረብ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የታቀደ አደገኛ ሴራ ነው!

For immediate release ኅዳር ፰ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም. (Hidar 8, 2016 E.C) November 18, 2023 ወልቃይትን አስመልክቶ ጥቅምት ፳፰ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም. (28, 2016) ወይም በNovember 8, 2023, ዓ.ም. በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ

More

በአዲስ አበባ ከተማ  የማንነት ጥያቄ ላይ የኢትዮጵያ ክፍላተሃገር ህብረት ያለው አቋም

ነሓሴ 9 ቀን 2011 ዓም(15-08-2019) አዲስ አበባ ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያም አዲስ አበባ ነች! ማንኛውም በመንግሥታዊ ስርዓት የሚመራ አገር ሥርዓተ መንግሥቱን በአንድ አካባቢ በቆረቆረው ከተማ  መዘርጋቱ እንግዳ አይደለም።መንግሥት ወይም  ስርዓት ያለመንበር ወይም ማእከል ወይም

More

የኢትዮጵያውያን አንድነት ለሰላምና ለዕድገት ለኢትዮጵያ መግልጫ 

የኢትዮጵያውያን አንድነት ለሰላምና ለዕድገት ለኢትዮጵያ UNITED ETHIOPIANS FOR PEACE AND DEVELOPMENT FOR ETHIOPIA   የአላማ መግልጫ (CONCEPT NOTE)   ከሁሉ በፊት ከመጀመሪያ ጀምሮ ይህ አገራዊ ህብረት ተጸንሶ እንዲወለድና እዚህ ደረጃ ላይ እንዲደርስ ከፍተኛ

More

ለኢትዮጵያ  ሰላም፤  ዲሞክራሲ፤  አንድነትና  ልማት  ስለሚያስፈልጉ  መሠረታዊ መፍትሔዎች

AUGUST 27, 2023 ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ለኢትዮጵያ ሰላም፤ ዲሞክራሲ፤ አንድነትና ልማት ስለሚያስፈልጉ  መሠረታዊ  መፍትሔዎች በሚመለከታቸው ድርጅቶች የቀረበ መግለጫ መግቢያ፤ በኢትዮጵያ ተከስተው የሚገኙ እጅግ ከባድ ችግሮች፤ እንደሚታወቀው፤ በአሁኑ ጊዜ፤ በኢትዮጵያ እጅግ ብዙ የማሕበራዊ፣ የኢኮኖሚና የፓለቲካ ችግሮች የተከሰቱ ቢሆኑም፤ ዋነኞቹ በዘረኛነት የመከፋፈል ሥርዓቱ ያስከተለው መ ቆር፤

More

በሰሞኑ የፋኖዎችን አስደማሚ ድሎች – ዐማራ ሕዝብ ድርጅት

ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዐሕድ) AMHARA  PEOPLE’S ORGANIZATION ( APO) ያማራዉ ብሐራዊ ሠራዊት (ሚሊሽያ)፣ ፋኖ፣ ልዩ ኃይል፣ ጦር ሠራዊትና አዋጊ መኮንኖች (AMHARA DEFENSE FORCE) ተባብረዉና ተናበዉ በሁሉም ክፍለ ሀገራት የገባዉን የኦነጋዉያን የነ አቢይ

More

ዐማራ ሕዝብ  ድርጅት  (ዐሕድ) ጋዜጣዊ መግለጫዎች

ዐማራ ሕዝብ  ድርጅት  (ዐሕድ) AMHARA PEOPLE’S ORGANIZATION (APO)   ባለፈዉ ሳምንት ዐሕድ ያደረገው ጥሪ ክንዉን ሁሉም ተፈጽሟል። ጀግናዉ ፋኖ እስረኞችን ነጻ አድርጏል። ያማራ ሕዝብ መኖሪያ ከተሞችንና ወረዳዎችን ከባንዳዉ ያማራ ብልጽግና ተብዬዉና አብን

More

የዘር ፍጅትን የማስቆም አስቸኳይ ጥሪ! በአዲስ አበባ የታፈኑ የአማራ ተወላጆችን በሚመለከት የተሰጠ መግለጫ !

የብልፅግና መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ የጀመረውን ጦርነትና የጅምላ ጭፍጨፋ ተከትሎ በአዲስ አበባና በሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎች በሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ላይ የጅምላ እስርና እንግልት እየተካሄደ እንደሆነ ይታወቃል። ይህ ህገ-ወጥና ኢሰብዓዊ የሆነ የጅምላ እስርና ማሰቃየት

More

የብልፅግና መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመ ያለውን ክህደትና የጀምላ ጭፍጨፋ በአስቸኳይ ያቁም!

የኢትዮጵያ ህዝብ ትህነግ/ወያኔ መራሹን ፋሽታዊ ቡድን በህዝባዊ አመፅ ሲያስወግድና የብልፅግና መንግስት የኢትዮጵያን መንግስታዊ ስልጣን ለመቆጣጠርና ብሎም ለማፅናት በተጓዘባቸው የአምስት አመታት ጉዞ ውስጥ ዋነኛው የትግሉ ሞተርና ደጀን በመሆን ወደር የለሽ መስዋዕትነት የከፈለው የአማራ

More

ከዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት የተሰጠ መግለጫ

በሽምግልናና ድርድር ማደናገሪያ የአማራውን የህልውናና ነፃነት ትግል መቀልበስ አይቻልም! የአማራ ፋኖ የህልውና ትግል መዳረሻው የስርዓት ለውጥ ብቻ ነው! በኢትዮጵያ ጥንተ ጠላቶች ከፍተኛ ሴራ ኢትዮጵያን ለማፍረስ እንቅፋት ናቸው ብለው የለዩአቸውን የዘውዱን ሥርዓት ማፍረስ፣ ከህዝብ

More
1 2 3 10