ዜና በአዲስ አበባ ስታዲየም የተፈጠረው/ “የእልቂት ድግስ ተዘጋጅቷል” ፊ/ማ ብርሃኑ ጁላ/”ተጠልፈው መንግስትን ከሰሱ” ዐብይ አህመድ June 8, 2025 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ስታዲየም የተፈጠረው/ “የእልቂት ድግስ ተዘጋጅቷል” ፊ/ማ ብርሃኑ ጁላ/”ተጠልፈው መንግስትን ከሰሱ” ዐብይ አህመድ Read More
ዜና ለአማራ ታሪካዊ ክህደት ነው” “አማራን የሚመጥን ሆናችሁ ኑ – ዶ/ር አክሎግ ቢራራ June 8, 2025 by ዘ-ሐበሻ ለአማራ ታሪካዊ ክህደት ነው” “አማራን የሚመጥን ሆናችሁ ኑ – ዶ/ር አክሎግ ቢራራ Read More
ዜና የዓለም ፍጻሜና ቀልድ አያልቅበት የአቢይ ፓርላማ June 4, 2025 by ዘ-ሐበሻ ነፃነት ዘገዬ እንቅልፊን ኢንጅሩ ወንድሜ፡፡ ዓለም በጭንቀት፣ ኢትዮጵያ በፓርላሜንታዊ ቀልድ እየታመሱ የምን መተኛት ነው፡፡ በደረቅ ሌሊት የተሰማኝን ትንሽ ላውጋችሁማ፡፡ በማንኛው ልጀምር? የአቢይ አባት ሊቀ Read More
ዜና ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተሰጠ የእርምት መግለጫ June 4, 2025 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን የአድስ አበባ የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለአድስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሠጠው ሽልማት የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ( መኢአድ ) የማይመለከተው መሆኑን እንገልፃለን !! ፓርቲያችን የመላው ኢኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ላለፉት ከ፫ አሥርት ዓመታት በላይ በሰላማዊ ትግል ላይ በፅኑ አቋም ተመሥርቶ Read More
ዜና የአማራ ተወላጅ የሆኑ 6 ጀነራል መኮንኖች ተሰናበቱ፥ ለፋኖና ለኦላ የሰፈር ሚሊሺያ ይበቃል – ብልጽግና፥ የታክሲ ተራ አስከባሪዎች ተቃውሞ June 2, 2025 by ዘ-ሐበሻ 2\\ የአማራ ተወላጅ የሆኑ 6 ጀነራል መኮንኖች ተሰናበቱ፥ ለፋኖና ለኦላ የሰፈር ሚሊሺያ ይበቃል – ብልጽግና፥ የታክሲ ተራ አስከባሪዎች ተቃውሞ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትዝብት! – አገሬ አዲስ June 2, 2025 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 25 ቀን 2017ዓም(02-06-2025) በዚህ ዐምድ ስር ከ1997-2009 እአአ ድረስ ከሰላሳ በላይ ተከታታይ ጽሁፎችን በማውጣት በአገራችን በኢትዮጵያ ዙሪያ በፖለቲካ፤በኤኮኖሚና በማህበረሰብ ጉዳዮች ላይ በዓይን ያዬዃቸውንና Read More
ነፃ አስተያየቶች መጭው የኦህዴድና የሻዕቢያ ጦርነት፡_ 11 መላምቶች (ከአሁንገና ዓለማየሁ) June 1, 2025 by ዘ-ሐበሻ (ሁለቱም አካላት በጉልበት በሚቆጣጠሯቸው ሀገራት ምክንያት ጦርነቱ የኢትዮ ኤርትራ ጦርነትም ሊባል ይችላል። ሕዝቡን ሳይወድ በግድ ወደ ጦርነት የማስገባት ችሎታ ስላላቸው፣ ጦርነቱ የሚጎዳውም በማዶና በማዶ Read More
ዜና አፋብሃ ጎዞ ቀጥሏል፣ የህዝብ ጠላቶችም እየተንጫጩ ነው – ግርማ ካሳ May 31, 2025 by ዘ-ሐበሻ አፋብሃ የአማራ ፋኖ ብጄራዊ ኃይል ተመስርቶ ይፋ ከተደረገ ሶስት ሳምንት ሆነው፡፡ ከ80% በላይ ፋኖዎችን ያቀፈው ይህ ትልቅ ድርጅት፣ እንዳይመሰረት ከፍተኛ ፈተናዎች ነበሩ፡፡ ከብዙ ትላልቅ Read More
ዜና ሬድዋን እስካሁንም ንዴቱና ጥላቻው አልበረደለትም! – (ጌታቸው ሺፈራው) May 31, 2025 by ዘ-ሐበሻ ከደቡብ አፍሪካው ስምምነት በፊት ባደረጉት ውይይት “ወልቃይትና ራያን እንሰጣችኋለን” ተብሎ ቃል ተገብቶላቸው ነበር። ሆኖም ለድርድሩ በየፊናው ዝግጅቶችና ስጋቶች ወዘተ ነበሩ። አማራ ብልፅግና ድፍረት ባይኖረውም Read More
ዜና አብይ ያሰበበት ሳይደርስ ከአውሮፓ ተባ፣ሮ ተመለሰ May 29, 2025 by ዘ-ሐበሻ በድንገተኛ ለውጥ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የአውሮፓ ጉብኝታቸውን አቋርጠው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። ይህ ውሳኔ በአውሮፓ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ጫና ስላሳደረባቸው እና ወደ አገራቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች የቤቴ መቃጠል ለትኋኑ በጀኝ? May 28, 2025 by ዘ-ሐበሻ የሕወሃትን ከፓርቲነት መሰረዝ መነሻ በማድረግ የተጻፈ። (ከአሁንገና ዓለማየሁ) ምናልባት የትግራይ ሕዝብ በሕወሃትና በአጋሮቹ (የኦነግ ዲቃላውን ኦህዴድን ጨምሮ) የደረሰበት ቃጠሎና ውድመት አንድ በጎ ነገር ከተገኘበት Read More
ዜና የጋራ ትግል ጥሪ – ከኢትዮጵያውያን የትብብር መድረክ May 28, 2025 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያውያን የትብብር መድረክ Ethiopians solidarity forum የተናጠል ትግል ለሽንፈት የተባበረ ትግል ለድል ያበቃል! ግንቦት 09 ቀን 2017 ዓም(28 -05-2025 ከሰባት ዓመት በፊት የተቋቋመው ብሔራዊ የትብብር Read More
ነፃ አስተያየቶች የመጨረሻው ምልክት ከኦርቶዶክሳውያን በመታየቱ ነፃነት ቀርባለችና እንዘጋጅ! May 27, 2025 by ዘ-ሐበሻ አምባቸው ዓለሙ (ወልዲያ) “በውስጣቸው ነጣቂ ተኵላዎች ሆነው ሳሉ የበግ ለምድ ለብሰው መካከላችሁ በመግባት ከሚያሸምቁ ሐሰተኛ ነቢያት ተጠንቀቁ። በፍሬአቸው ታውቋቸዋላችሁ፤ ከእሾኽ ቍጥቋጦ ወይን፣ ከኵርንችትስ በለስ Read More