ውድ አንባቢዎች ሆይ! ከግጥሞቼ ቆንጥሬ ለ እናንተ ለማካፈል ስለ አሰኘኝ እነሆ። የራሴ መለያ አሻራ የሆነው የግጥም አመታት ስልቴ እንደተጠበቀ ነው። አጸጻፌን አትኩረው ከአጤኑት፡ የኔ የምለው ስልት ምን እንደሚመስል ሊገነዘቡ ይችላሉ። ባለፉት በርካታ ዓመታት የደረስኳቸው ግጥሞቼ የሚገኙት በ እጅ ጽሁፍ ስለሆነ እነርሱን መተየብ ደግሞ ጊዜ ስለሚፈጅ ከአሁን በኋላ መቼ ግጥሞቼን እንደማጋራዎት አላውቅም። ለጊዜ ግን የሚከተሉትን ግጥሞች ያለ ክፍያ ይቋደሱ። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ