/

በትህነግ የጦርነት ክተት አዋጂ  “ወራሪ እና ተስፋፊ ” ማን ነበር ? – ማላጅ

የትግራይ ህዝብ ነፃ አዉጭ ግንባር (ት.ህ.ነ.ግ) ወደ ቀደመ ማንነቱ ተመልሶ እ.ኤ.አ. ህዳር ሁለት ቀን 2022 በወረራ ግዛት ለማስፋፋት አስቀድሞ ከሶስት አሰርተ ዓመታት አስቀድሞ በኃይል ከያዛቸዉ የኢትዮጵያ ግዛቶች ዉስጥ ከሆኑት ጎንደር እና ወሎ

More

በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን ግብረ-ኃይል በየሁለት ሳምንቱ የሚወጣ ልሳን ፋኖስ ቁጥር 2፣ 25.10 2023

ፋኖስ ቁጥር 2፣ 25.10 2023 ስልጣን በጠመንጃ ወይስ በምርጫ ! በመጀመሪያ የፋኖስ ዕትማችን በመግቢያው ላይ ለማብራራት እንደተሞከረው የፋኖስ ዋና ዓላማና ተግባር በተለይም በአገራችን ምድር በፖለቲካው ዙሪያ ያለውን ከፍተኛ ውዥንብር መልክ ለማሲያዝና ትክክለኛውን

More

አማርኛን የአፍሪካ ህብረት የስራ ቋንቋ የማድረግ ግዴታነትና ተገቢነት (በራህማቱ ኪየታ)

በራህማቱ ኪየታ ትርጉም  በአብርሃም ቀጄላ ።።//።።።።።///።። አፍሪካዊ ቋንቋና ፊደል እያለን በባዕድ የቅኝ ገዥዎች ቋንቋ መገልገል የለብንም። ፕሬዚዳንት ሴኩቱሬ የጊኒ ፕሬዚዳንት ሴኩቱሬብ 1955 a.ም እ.ኤ.አ ( በ1963 አፍሪካ አንድነት ድርጅት አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

More

ምንጃርና አድማሱን ያሰፋው የኦሮሞ ጽንፈኞች ውጊያ – ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) ርእስ አንቀጽ

በዶር አብይ አህመድ የሚመራው የኦህዴድ/ብልጽግና መንግስት ስልጣን ከጨበጠ አራት አመት ሆነው። ላለፉት አራት አመታት የነበረው ሁኔታ ፣ ለዘመናት በኢትዮጵያዉያን መካከል ያለውን መተሳሰር ከመቼውም ጊዜ በላይ ፈተና ላይ እንዲወድቅ ያደረገ ፣ ምን አልባትም

More

ተመዝኖ የቀለለ፣ በትንሹ ያልታመነ፣ ለትልቁ አይሾምም – የዘ-ሐበሻ ሳምንታዊ ርእስ አንቀጽ

ከሁለት መቶ አመታት በፊት የነበሩ፣ የአሜሪካን ፕሬዘዳንት፣ ቶማስ ጀፈርሰን፣ ከተናገሯቸው በርካታ የሚጠቀሱ ንግግሮች መካከል አንዱ፣ ስለ መንግስት ሃላፊነት የተናገሩት ንግግር ነው። ” የአንድ መንግስት ሃላፊነት የሚመራዉን አገርና ህዝብ ደህንነትና ደስታ ማስጠበቅ ነው።

More

ዘ-ሐበሻ (Zehabesha.com) ርእስ አንቀጽ

መረጃ ኃይል ነው። በብዙ የሰለጠኑ አገራት መረጃን የሚያቀርቡ  ሜዲያዎች ከሕግ አውጭው፣ ከሕግ አስከባሪዉና ከሕግ ተርጓሚው የመንግስት ሶስት ቅርንጫፎች በተጨማሪ አራተኛው የ”መንግስት” ቅርንጫፍ ተደርገው የሚቆጠሩ ናቸው። ኢትዮጵያ ግን የሕዝብ ሜዲያዎች የመንግስት ፕሮፖጋንዳ መሳሪያዎች

More