/

ዝክረ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ – ቀሲስ አስተርአ

መጋቢት 5 ቀን 2014 ዓ/ም ቀሲስ አስተርአየ nigatuasteraye@gmail.com እውነትን ይዞ በፊታቸው የቆመ ሰው ባለመኖሩ ብጹዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ መርቆርዮስ አፋቸውን አፍነው በዝምታ ማረፋቸውን በሰማሁባት ወቅት አባቶቻችን ይህን የመሳሰሉትን ለዝክረታሪክ በሚያቀርቡበት ትውፊት መታሰቢያ ትሆን

More

`ዔርታ~ዓሌ`፡~በእንተ፡ነገረ፥`ድንቂቱ (ከ፡~ጃህእርሥዎ፡ሞትባይኖር፡ኪሩብ፡ዔል)

መስከረም፥፪፡ሺህ፡፲፬ ሎንዶን  ከሰምና ወርቅ ክፍል ፩ `ኣዲስ~አበባ`፡ከተማን፡ለቅቄ፡የወጣሁት፥የ፡`ቀይ~ሽብሩ`፡እሳት፡እየተንቦገቦገ፤ ንፁሃን፡ እና፡ፍትሕ፡ ፈላጊዎች፤ በእየ፡ ስፍራው፥ ከአለ፡ ፍርድ፡ በሚፈጁበት፣ አስከፊ፥የምድር፡ ሲዖል፡ወቅት፡ ነበር።  ወደ፡ ኋላዬ፡ ዘወር፡ ብዬ፡ የአለፈውን፣ ጥዬው፡ የወጣሁትን፡ ገሃነም፤ ለመገላመጥ፡ እንኳን፡ የሚያስችል፥የሰከነ፡ልቡና፡ አልነበረኝም።  የዘመናት፡ሥቃይዋን፡ ምድር፥

More
/

ሊቀ ሊቃውንት ጌታቸው ኀይሌ (1931-2021)

ለሰምና ወርቅ መጽሔት ስለሊቀ ሊቃውንት ጌታቸው ኀይሌ በምናነሳበት ጊዜ በተደጋጋሚ የተገለጠውን ታሪካቸውን ለመድገም ሳይሆን በተለይ ለሰምና ወርቅ ሁለ- ገብ የጥናትና የምርምር መጽሔት ያደረጉትን አስተዋጽዖ ከግል ታሪካቸው እንደ አንድ ምዕራፍ አድርገን ለማስተዋወቅ ከሚል ዓላማ

More
/

ከታሪክ ማህደር: የሥነ – ጽሑፍ መምሕር፣ ገጣሚ እና የተውኔት ጠቢቡ አንጋፋው ደራሲ ዳኛቸው ወርቁ

ህዳር 22 ቀን 1987 ዓ.ም የሥነ – ጽሑፍ መምሕር፣ ገጣሚ እና የተውኔት ጠቢቡ አንጋፋው ደራሲ ዳኛቸው ወርቁ በተወለደ በ 59 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩበት ዕለት ነበር። ➳ ስለደራሲ ዳኛቸው ወርቁ ህይወትና

More