ከታሪክ ማህደር : ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመሯት ስድስቱ የኢትዮጵያ ብፁዓን አቡነ ፓትሪያርክዎች

/
1.ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ባስልዮስ
[ገብረጊዮርጊስ ወልደጻድቅ]
ከ 1884 — 1963 ዓ.ም
2.ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ቴዎፍሎስ
[መሊክቱ ጀንበሬ]
ከ 1902 — 1971 ዓ.ም
3. ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ተክለሃይማኖት
[መላኩ ወልደሚካኤል]
ከ 1910 — 1980 ዓ.ም
4. ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ መርቆሬዎስ
[ዘ-ሊባኖስ ፋንታ]
ከ 1930 — 2014 ዓ.ም
5. ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ጳውሎስ
[ገብረመድህን ወልደዮሐንስ]
ከ 1929 — 2004 ዓ.ም
6.ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ማትያስ (6ኛ. ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢተዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት)
[ተክለማርያም አስራት]
ከ 1933 ዓ.ም — አሁን ያሉት
#ታሪክን_ወደኋላ
# ዘ-ሐበሻ
ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ባስልዮስ[ገብረጊዮርጊስ ወልደጻድቅ]
ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ባስልዮስ [ገብረጊዮርጊስ ወልደጻድቅ]
ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ቴዎፍሎስ[መሊክቱ ጀንበሬ]
ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ቴዎፍሎስ [መሊክቱ ጀንበሬ]
ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ተክለሃይማኖት[መላኩ ወልደሚካኤል]
ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ተክለሃይማኖት [መላኩ ወልደሚካኤል]
ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ መርቆሬዎስ[ዘ-ሊባኖስ ፋንታ]
ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ መርቆሬዎስ [ዘ-ሊባኖስ ፋንታ]
ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ጳውሎስ[ገብረመድህን ወልደዮሐንስ]
ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ጳውሎስ [ገብረመድህን ወልደዮሐንስ]
ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ማትያስ[ተክለማርያም አስራት]
ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ማትያስ [ተክለማርያም አስራት]
ተጨማሪ ያንብቡ:  የጀግናው ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ገድል!! - ይድነቃቸው ከበደ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share