ነፃ አስተያየቶች ለታማኝ ሚዲያ ታማኝ አምባሳደር March 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቋጠሮ ዝግጅት ክፍል ታማኝ በየነ በአውሮፓ ያደረገውን ቆይታ ስከታተል ነበር። በተገኘባቸው 8 ሃገሮች ሁሉ ይታይ የነበረው የሕዝብ ስሜትና ብዛት የሚደንቅ ነው። የፍራንክፈርት ቆይታውን በጥቂቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች አሃዳዊ የትምህርት አሰጣጥ ዘዴና ችግሮቹ በ ኢትዮጵያ – March 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከ ብርሃኔ አሰበ አለሁድረስ ትምህርት የችግር ፈችነትን አቅምና ባህል ለማጎልበት እንዲያስችል የትምህርት ይዘት፟_ የስርአተ ትምህርት አወቃቀርና የትምህርት አቀራረብ የትምህርት ቅስሞሽንና ሳይንሳዊነትን የተከተለ መሆን አለበት። ጥራት Read More
ነፃ አስተያየቶች “ድህነታቸውን ህዝቡ ላይ አራግፈው ለራሳቸው ባለፎቆች ሆነዋል..” ስማቸው ያልተገለጸ እናት March 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሉሉ ከበደ ሰሞኑን ከአገር ቤት አንዲት እናት ልጃቸውን ሊጠይቁ መተው ነበር። ልጃቸው የባለቤቴ ጓደኛ ነች።..የኔም ጓደኛ!…እኒህ አናት አንደበተ ርቱእና ተደምጠው የማይጠገቡ ጨዋታ አዋቂ ቀልደኛም Read More
ነፃ አስተያየቶች ለዛች አገር የሚገባት እውን ይሄ ነውን? March 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከያሬድ ኤልያስ ዘረኛው ወያኔ አገዛዝ መንግስት ስልጣን ከያዘበት ግዜ አንስቶ አሁን እስካለንበት ድረስ እየሰራ ያለው ነገር በውነት ከሌላ አገር ኢትዮጵያን ቅኝ ግዛት ለመያዝ የመጡ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ፋሽዝም ተወገዘ፤ አድዋም ታወሰ” – በሳንሆዜ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን March 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ እናት ሀገራቸን ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ከሩቅ የመጡ ባዕዳንና ከጎረቤቶቿ ጭምር ትንኮሳ ቤካሄድባትም ፡ በቆራጥ ጀግኖች ልጆቿ ይህ ቀረው የማይባል የደምና በጥሬታቸው የመሰዋዕትነት ዋጋ በመክፈል Read More
ነፃ አስተያየቶች ከኬኒያው ፕሬዜዳንታዊ ምርጫ ምን እንማራለን? – በታምሩ ገዳ (ጋዜጠኛ) March 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ በታምሩ ገዳ (tamgeda@gmail.com) ህዝባዊ ምርጫዎች በመጡ ቁጥር ስልጣኑን እነማን ይርከባሉ? ምርጫው ምን አዲስ ነገር ይፈጥርልን ይሆን? ምርጫው ሰላም ወይም አለመረጋጋት … ወዘተ ይቀሰቀስ ይሆን? Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና Hiber Radio: “በአሜሪካና በአውሮፓ ለሕወሓት እየሰለሉ፤ እያስፈራሩ የሚኖሩትን ምንም አያመጡም ብሎ መተው አደገኛ ነው” – አበበ ገላው March 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ የካቲት 24ቀን 2005 ፕሮግራም ጋዜጠኛ አበበ ገላው የወቅቱን የሕግ ድጋፍ ጥሪ አስመልክቶ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ ምልልስ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ) < ኢትዮጵያውያን Read More
ነፃ አስተያየቶች “ከህጋዊው አባታችን አቡነ መርቆሪዮስ ጋር የጨለማው ጊዜ እስኪያልፍ ለቤተክርስቲያናችን አንድነት እንቁም” – አቡነ ሳሙኤል March 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) “የቤተክርስቲያንና የሀገራችን ኢትዮጵያ ልጆች ሆይ ህጋዊ አባታችን በስደት ላይ ያሉት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዮስ ፓትርያሪክ ዘኢትዮጵያ መሆናቸውን አምነን ይህ የጨለማው ጊዜ እስኪያልፍ በፍቅርና Read More
ነፃ አስተያየቶች ፍሬ-አልባ ጩኸት – ከፕ/ር መስፍን ወልደማርያም March 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ አንሰ እቤ አምግዕዝየ ኵሉ ሰብእ ሐሳዊ ውእቱ! (የዳዊት መዝሙር 115) መስፍን ወልደ ማርያም (ፕ/ር) የካቲት 2005 አቶ ዳንኤልን አላውቀውም፤ ለካ ብዙ ጭፍሮች ያሉት ሰው Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰላማዊ ትግል በብዙሃን መጋናኛ ጭምር ታግዞ በወያኔ መቀልበሱ እና መዘዙ March 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ “ለዘመናት የህዝባችን ብሶት የወለደው ጀግናው ኢሕኣዲግ ሰራዊት ደርግ ሲጠቀምበት የነበረውን የኣዲስ ኣበባ ራዲዮ ጣቢያን ለሰፈው ህዝብ ጥቅም ተቆጣጥሮታል። ጉንቦት ሃያ ሽህ ዘጠኝ ሞቶ ሰማኒያ Read More
ነፃ አስተያየቶች በአባይ ግድብ ዙሪያ (ግርማ ካሳ) March 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ Muziky68@yahoo.com የካቲት 21 2005 ቋጠሮ የተሰኘ ድህረ ገጽ ላይ የወጣ አንድ ቪዲዮ አየሁ። በሪያድ ሳዉዲ አረቢያ፣ የኢሕአዴግ ባለስልጣናት፣ ኢትዮጵያውያንን ጠርተዉ፣ በአባይ ግድብ ዙሪያ ባነጋገሩበት Read More
ነፃ አስተያየቶች አወዛጋቢ የተባሉት ፓትሪያርክ አቡነ ማቲያስ ለምኒልክ መጽሔት ምን ብለው ነበር? February 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሃገር ቤት ይታተም የነበረው ምኒልክ መጽሔት ዛሬ በአወዛጋቢ መልኩ የተመረጡትን ፓትርያርክ አቡነ ማቲያስን ቃለ ምልልስ አድርገው ነበር። አንድ አድርገን የተባለው ድረ ገጽ ይህን ቃለ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዓቃቢ ህግ ዕዳ አለበት! አዎ ዕዳ አለበት!! – ከጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ February 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ እንደ ጉርሻ በሽብርተኝነት ተከሰው በወህኒ ቤት የሚገኙ በጣም በርካታ እስረኞች የይቅርታ ፎርም እንዲሞሉ እየተደረገ ነው (ምንአልባት የሀይለማርያም መንግስት ሪፎርም /ማሻሻያ/ የማድርግ ዕቅድ ካለው በዚሁ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወያኔ ቅዠት እንጂ ራዕይ የለውም! በመቅደስ አበራ (ከጀርመን) February 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ በመቅደስ አበራ (ከጀርመን) ትላንት የተናገሩትን ዛሬ፤ዛሬ የተናገሩትን ነገ የማይደግሙ ከሀዲ አንባገነን እና ዘረኛ ቡድኖች የስልጣን ኮረቻ በሀይል ከተፈናጠቱበት እለት ጀምሮ የተለያዩ Read More