ትግስት አሰፋ የሮጠችበት ዐይነት አዲዳስ በ500 ዶላር መሸጥ ጀመረ

የአዲዳስ አዲሱ ጫማ የሆነውና፣ ባለፈው እሁድ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትግስት አሰፋ በበርሊን የማራቶን ሬከርድ የሠበረችበት ዐይነት ጫማ፣ ትናንት ማክሰኞ በ500 ዶላር ዋጋ ገበያ ላይ መዋል ጀምሯል። የሩጫ ጫማ ገበያውን ለመቆጣጠር ከናይኪ ጋር ከፍተኛ

More

የደስታችን ምንጭ ሜዳሊያው ብቻ ሳይሆን አትሌቶቻችን ኢትዮጵያን አሸናፊ ለማድረግ ያሳዩት ትብብርና ህብረት ነው- ሻለቃ አትሌት ኃይሌ

የደስታችን ምንጭ ሜዳሊያው ብቻ ሳይሆን አትሌቶቻችን ኢትዮጵያን አሸናፊ ለማድረግ ያሳዩት ትብብርና ህብረት ነው ሲል ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ተናገረ። ኢትዮጵያ በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሜዳሊያ ብዛት ከዓለም ሁለተኛ ደረጃን

More

የኢትዮጵያ ኤንባሲና አየር መንገድ ባልደረቦች ለአትሌቶቻችን በኒው ዋርክ አይሮፕላን ማረፊያ ደማቅ አቀባበልና ሽኝት

በኒው ዎርክና አካባቢው የሚገኙ ወገኖቻችን እንዲሁም የኢትዮጵያ ኤንባሲና አየር መንገድ ባልደረቦች ለአትሌቶቻችን በኒው ዋርክ አይሮፕላን ማረፊያ ደማቅ አቀባበልና ሽኝት አድርገውላቸዋል። በዚህ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ። ክብር ለአትሌቶቻችን እያልን በደህና ወደ አገር

More

ኢትዮጵያ በአለም ሻምፒዮናው እስካሁን 10 ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ በ2ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች

ኢትዮጵያ በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና እስካሁን በተደረጉ ውድድሮች 4 የወርቅ፣4 የብር እና 2 የነሐስ ሜዳሊያ በድምሩ 10 ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ በሜዳሊያ ሰንጠረዡ ላይ ከአሜሪካ ቀጥላ በሁለተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው ማጠቃለያ እለት

More

ታምራት ቶላ የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮንሺፕ የወንዶች ማራቶን ክብረ-ወሰንን ሰበረ

በዩናይትድ ስቴትስ ኦሪገን ኢዩጂን እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮንሺፕ ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ በታምራት ቶላ አማካኝነት አግኝታለች ። አመሻሹን በተደረገው የወንዶች ማራቶን ውድድር ባለ ድል የሆነው ታምራት ከበርሊኑ ቻምፒዮንሺፕ ወዲህ በኬንያዊው አቤል

More

ለአፍሪካ ዋናጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ በከፍተኛ የኳስ ብልጫ ግብፅን 2 ለ 0 አሸንፏል

ኢትዮጵያና ግብጽ የአፍሪካ እግር ኳስ ጠንሳሾች ናቸው። ይህን ታሪክ ይጋሩት እንጂ ዛሬ ላይ የሁለቱ አገራት የእግር ኳስ ደረጃ ልዩነቱ ሰፊ ነው። የደረጃ ልዩነቱ የቱንም ያህል ቢሰፋ ግን በተለያዩ ምክንያቶች የተቀናቃኝነት ስሜታቸው ለአፍታም

More
/

ዋልያዎቹ የዋንጫ ጉዟቸውን ጨረሱ

ጃንዩወሪ 17, 2022 ኬኔዲ አባተ/VOA ዋልያዎቹ ከቡርኪና ፋሶ “ጋላቢ ፋረሶች” ጋር ለአፍሪካ ዋንጫ በሚደረገው ግጥሚያ የዙር ጨዋታ እኩል ወጥተዋል። በዙር ማጣሪያው ሁለተኛ ግጥሚያቸውን ከካመሩን “አይበገሬ አንበሶች” ጋር ያደረጉት የኢትዮጵያዎቹ “ዋልያዎች” አራት ለአንድ

More

ኢትዮጵያ ዚምባብዌን ባለቀ ሰአት በተገኘ ፍጹም ቅጣት ምት1 ለ0 አሸነፈች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዛሬ ከዚምባብዌ ቡድን ጋር ባሕርዳር ስታዲየም ውስጥ ባደረገው ግጥሚያ 1 ለ0 አሸነፈ። ጨዋታው ያለምንም ግብ ሊጠናቀቅ በተቃረበበት 90ኛ ደቂቃ ላይ የተገኘውን የፍፁም ቅጣት ምት

More

የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ከጋና አቻው ጋር የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል

ነሃሴ 28፤2013 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ኳታር ለምታስናግደው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የምድብ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ ከጋና አቻው ጋር ያደርጋል። እ.አ.አ በ2022 በኳታር አስተናጋጅነት የሚካሄደው 22ኛው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የሚደረገው የአፍሪካ

More

ከጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የተለያየው ዩጋንዳዊው አማካኝ ያሳር ሙጊርዋ በሰአታት ልዩነት ውስጥ የትግራዩን ሽሬ ከነማ እንደተቀላቀለ ተሰማ

ከጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የተለያየው ዩጋንዳዊው አማካኝ ያሳር ሙጊርዋ በሰአታት ልዩነት ውስጥ የትግራዩን ሽሬ ከነማ እንደተቀላቀለ ተሰማ፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=ZdkEBlHGPDA&t=1s የኡጋንዳው ካዎዎ ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው ተጨዋቹ ከአዲሱ ክለቡ ሽሬ ጋር ለአንድ

More

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች  ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች  ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል:: በውጤቱም: መቐለ 70 እ. ፋሲል ከነማን 1ለ0 ሲያሸንፍ ጅማ አባ ጅፋር እና ድሬዳዋ ከተማ 3-3 ሲለያዩ ባህር ዳር ከተማ ስሑል ሽረን 2ለ0 አሸንፏል::

More

ፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አሳፍሮ ከባህርዳር ወደ ጎንደር በማምራት ላይ ያለ አውቶብስ…

ፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አሳፍሮ ከባህርዳር ወደ ጎንደር በማምራት ላይ ያለ አውቶብስ ተገልብጦ በሰው ህይወት እና አካል ላይ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል። https://www.youtube.com/watch?v=pJpzsue5H3c&t=917s የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎቹ ትናንት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት

More

አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን አከባቢውን በመወከል የቦርድ አባል ሆና ተመረጠች

አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን አከባቢውን በመወከል የቦርድ አባል ሆና ተመረጠች፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=G6LalCqO72M ከዚህ በተጨማሪም ደራርቱ ባዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ በተካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን የቦርድ አባላት ምርጫ ም/ፕሬዝዳንት ሆና መመረጧን ከአትሌቲክስ

More
1 2 3 5