/

የእህቴ መከራ የኔም ነው – ከሞሲት የሻነህ

በኢትዮጵያ ውስጥ ካለፉት አራት/አምስት አመታት ወዲህ እየባሰ የመጣውና ባሁኑ ጊዜ ደግሞ በጣም ጎልቶ የሚታየው የሰላም መደፍረስ፣ የሕግ አልባነት መስፋፋት፣ የሕግ የበላይነት አለመከበር፣ የስብእና መሸርሸርና በእኩልነት የመኖር ተስፋ መመንመን፤ በሴቶች፣ በልጆችና በአቅመ-ደካሞች ላይ ከፍተኛ

More
/

ሕዝብ ሆይ! – በላይነህ አባተ

ሕዝብ ሆይ! ጅቡ ሲመጣ አፍጦ በአውሬ ባህሪው ሊገምጥህ፣ እንደ አምናው ተዛሬ ነገ ሰውን ይሆናል ብለህ ተጠበክ፣ እንደ ታች አምናው ዘንድሮም ዳግም ቂል ተሆንክ፣ የራስህ አጥፊው ጅብ ሳይሆን አንተው ራስህ ሕዝብ ነህ! ሕዝብ

More

“የምንቀምሰው ባለመኖሩ የተረዳነውን ድስት ሳይቀር ለመሸጥ ተገደናል” በአማራ ክልል ያሉ ተፈናቃዮች

2 ሰኔ 2023 መሐመድ ሰይድ ይባላሉ። ኑሯቸውን በደቡብ ወሎ ዞን፣ ሐይቅ ከተማ አካባቢ በሚገኝ ቱርክ ካምፕ ተብሎ በሚጠራው የተፈናቃዮች መጠለያ ካደረጉ ሰባት ወራት ተቆጥረዋል። መሐመድ የአምስት ልጆች አባት ናቸው። ባለቤታቸውን ጨምሮ ሰባቱ

More

በኦሮሚያ ክልል ገላን ከተማ በሚገኘው ወታደራዊ ካምፕ በአፈና የቆዩ 38 ግለሰቦች ደርሶብናል ያሉትን ኢሰብአዊ ድርጊት ለችሎት ተናግሩ

#image_titleግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ለተጨማሪ ምርመራ በሚልም ለሰኔ 5 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጧቸዋል። በህቡዕ ተደራጅታችሁ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ እየተንቀሳቀሳችሁ ነው፣ አማራ ክልል ድረስ አደረጃጀት ዘርግታችሁ ሁከት እና ብጥብጥ

More

በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞን በመስጂድ ጊቢ ማሰማት ለሞት የሚያበቃ ወንጀል ነውን?

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን። ከኡስታዝ አህመዲን ጀበል ዛሬ በአንዋር መስጂድ የጸጥታ አካላት በምዕመናን ላይ የወሰዱት ድርጊት እጅግ አሳዛኝና አስደንጋጭ ነው። በሸገር ከተማ የተፈጠመውን መስጂዶችን በጅምላ የማፍረስ ደርጊት ሙስሊሙን ማኅበረሰብ ሲያስቆጣ መክረሙ ይታወቃል።

More

ጨካኙ የግራኝ ዓቢይ አሕመድ ሠራዊት መናንያኑን በጥይት ጨርሶ አስከሬናቸው እንኳ በመነኑበት ገዳም እንዳያርፍ ጭኖ እየወሰደ ነው

ጨካኙ የግራኝ ዓቢይ አሕመድ ሠራዊት መናንያኑን በጥይት ጨርሶ አስከሬናቸው እንኳ በመነኑበት ገዳም እንዳያርፍ ጭኖ እየወሰደ ነው። ጥያቄው? የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉም በአንድነት ወጥቶ ይህንን የአረመኔ ሥርዓት በቃህ የሚለው መቼ ነው? መቶ ሃያ ሚሊዮን

More

ይኸ ግድየለሽ ግድያና ጭፍጨፋ፣ ታሪካዊ ቅዱሳት መካናትን ከመድፈርና ከማርከስ ዐልፎ በጦር መሣርያ ማውደም ላንዴና ለመጨረሻ መወገዝና በቃ ማለት ያለበት ጉዳይ ነው

በየማኅበራዊ መገናኛው የምንሰማው እውነት ከሆነ – ሐሰት የሚወራበት ምንም ምክንያት ያለ አይመስለኝም፣ የዐቢይና እሱ የፈጠረው የብልፅግና መንግሥት ከፋሽስቱ ኢጣልያንም የከፋ መሆኑን በተደጋጋሚ አረጋግጧል ማለት ትክክለኛ አገላለጽ መሆኑ የሚካድ አይመስለኝም። ታዲያ እነዚያ “አሁንስ

More

ተዋናይት ሜላት ዳዊት ከእስር እንድትፍታ ፍ/ቤት ትዕዛዝ ቢሰጥም ፖሊስ ይግባኝ ጠየቀ ! ( ይድነቃቸው ከበደ )

የፊልም ዳይሬክተር እና ተዋናይት ሜላት ዳዊት ፤ በዛሬው ዕለት ግንቦት 22 ቀን 2015 ዓ.ም. አስሯት የሚገኘው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ፣ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት እንድትቀርብ

More
/

ግማሽ ጎፈሬ ግማሽ ልጬ የሆነው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰው ተኮር ፕሮጀክት

በቶፊቅ ተማም ከዛሬ አንድ መቶ ሰላሳ ስድስት  አመት በፊት በአፄ ሚኒሊክ መናገሻ ከተማ የሆነችውን አንኮበር ጥለው ወደ አዲስ አለም አቀኑ መቼስ እንጦጦ የሰማይ ጫፍ የወጡ ያህል ቁልቁል ሀገሩን ለመመልከት ምቹ ነው እናም

More

መምህር ኃይለ ማርያም የታፈኑት እውነት በመናገራቸው ነው – ብርሃኑ አድማስ

ስለ ጽድቅ የሚሰደዱ ብፁዓን ናቸው። “ራስህን በእውነት አስጊጥ፣ በሁሉም ጉዳይ እውነትን ብቻ ለመናገር ሞክር፣ የሚጠይቅህ ማንም ይሁን ማን ለሐሰት ድጋፍ እትስጥ። አንተ እውነቱን በመናገርህ የሚናደድብህ ሰው ቢኖር እንዳትዝን፤ ይልቁንም “ስለ ጽድቅ የሚሰደዱ

More

ከኦህዴድ ብልጽግና አስር ክፍለጦር፣ የምሁራን አንድ ብዕር!!! መብረቅ ጋዜጠኞች፣ ቌጥኝ ምሁራን!!! ወርካ ፍለጋ!!!

ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) አምስት ዓመት ሙሉ ሲያናፋ ሲያናፋ፣ አሻግራችኃለው ብሎ አብቹ ሲያናፋ፣ ከሰማይ ደመና፣ከምድር እህል ውኃ ጠፋ!!! ፕሮፊሰር  አስራት ወልደየስ፣ ፕሮፊሰር መስፍን ወልደማርያም  የቃጣጠሉት የነጻነት ትግል እንደ ቆያ እሳት ውስጥ ውስጡን እየፋመና

More

በሚዲያ ጥፋት የተጠረጠሩ ታሳሪዎች በሙሉ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከእስር ሊለቀቁ ይገባል

በፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎችና አባላት፣ በሚዲያ አባላትና በማኅበረሰብ አንቂዎች ላይ ያነጣጠረ የዘፈቀደ እስርና ወከባ ሊቆም ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎችንና አባላትን፣ የሚዲያ አባላትንና የማኅበረሰብ አንቂዎችን ዒላማ ያደረገ እስር እና

More
/

መቃብር ብቻ ሆንሽ!! – ያሬድ መኩሪያ

መቃብር ብቻ ሆንሽ!! ””””””””””””””””””””””””””””” አይሞቅም አይበርድም፣ቢዘሩ ያበቅላል ምቹ ነው ለመኖር፣ብሩክ ነው ምድሩ ሰዉ ግን  ተርቧል፣ደህይቷል ታርዟል የኑሮ ፎርሙላ፣ጠፍቶት ቅጥ አንባሩ:: በሰው ደካማነት፣ጠልቆ ያለማሰብ እንስሳ ይመስል፣በለመደው መኖር ተተብትቦ ታስሮ፣ዝሎ ተሽመድምዶ ሰው የመሆን ፍሬው፣ክብረቱ

More

 ተንኮል እና በቀል አገር “ነቀል ወይስ በቀል” …?

ኢህአዴግ ከሶስት አሰርተ ዓመታት አስቀድሞ ከተበተነበት ሰብስቦ ፣ ከወደቀበት አንስቶ መንገድ መርቶ እጁን ይዞ ለማዕከላዊ ስልጣን ኮርቻ ያበቀዉ የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም የሰሜን ምዕራብ እና መኃል ኢትዮጵያ ህዝብ መሆኑን የሚዘነጋም ሆነ የሚካድ አይደለም

More