ለመተከሉ ጭፍጨፋ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ቀጥተኛ ተጠያቂ ናቸው! – ያሬድ ኃይለማርያም December 23, 2020 ሰብአዊ መብት·ዜና ለመተከሉ እልቂት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ከፍተኛ የክልል እና የፌደራሉ ባለሥልጣናት ተጠያቂዎች ናቸው። ሽመልስ አብዲሳን ካባ ያለበሰች አገር ገና ብዙ የመተከል፣ ብዙ የሻሸመኔ፣ በዙ የማይካድራ፣ ብዙ የወለጋ አይነት እልቂቶችን ልታስተናግድ ትሽላለች። ዛሬ በመተከል
ፍትሕ! ሕገወጥ ጉዳት ለደረሰባቸውና ለወንጀለኞች – በገ/ክርስቶስ ዓባይ July 26, 2020 ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች በገ/ክርስቶስ ዓባይ ሐምሌ 19 ቀን 2012 ዓ/ም አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ በአረመኔዎች የተወሰደበትን የግፍ ግድያ ተከትሎ በቀጣዩ ቀን ማለትም ማከሰኞ ሰኔ 23 ቀን 2012 ዓ/ም እነዚሁ የጥፋት ኃይሎች በአነሳሱት የመንጋ ዘመቻ፤ በንፁሐን ዜጎች
ሕውሃትን በተመለከተ ለመንግስት የማቀርበው ጥያቄ፤ የወንጀል ተጠርጣሪ ወይስ የፖለቲካ ባላንጣ? – ያሬድ ኃይለማርያም July 8, 2020 ሰብአዊ መብት የመንግስት ባለሥልጣናት ሰሞኑን ስለተፈጸመው ግድያ እና እልቂት አስመልክቶ በየቀኑ በሚሰጧቸው መግለጫዎች ሁሉ ተጠያቂዎች አድርገው ከሚገልጿቸው አካላት መካከል አንዱ እና ዋነኛው ወያኔ እና ባለሥልጣናቶቹ ናቸው። በአጫሉ ግድያም ሆነ ከዛ በኋላ በተከሰቱት ዘር ተኮር
የጽንፈኞች ጸሃይ እየጠለቀች ይሆን? – መሳይ መኮነን June 15, 2020 ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች አዲስ አበባና አዳማ። ኦቢኤንና ዋልታ። በዚህ ሳምንት ያወጧቸው ዘጋቢ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ምናልባትም ማርሽ ቀያሪ ሊሆኑ ይችላሉ ብሎ መገመት ስህተት አይደለም። ሁለቱም ፕሮግራሞች፡ ባለፉት ሁለት ዓመታት ኢትዮያን በዋናንትም የኦሮሚያን ክልል ዘቅዘው የያዙ፡ ሰላምና
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚቴ በጀርመን መግለጫ May 25, 2020 ሰብአዊ መብት·ዜና መግለጫ May 25-2020 በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ማር ላይ በልውጠ ህያዋን (GMO) የሚደርሰው ብክለት ባስቸኳይ ይቁም። በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ማር ላይ በልውጠ ህያዋን (GMO) በሚደርሰው ብክለት በስራቸው ብዙ ቤተሰብ የሚያስተዳደሩ ቁጥራቸው ከአንድ ሚሊዮን በላይ ማር አምራች