የወጣትነት መግገለጫው ዘርና ኃይማኖት መሆን ይችላልን? ላንተ ለ25 አመቱ የሶማሌ ወጣት፣ ከ 60 አመት ሌላ ሶማሌና ከ 25 አመት ጉራጌ የቱ ነው አንተን የሚመስለው? ላንቺስ አማርኛ ለምታቀላጥፊው የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የኑሮ ጓደኛ ስትመርጪ ቋንቋዬን ካልተናገረ ብለሽ ነው ወይስ ፀባይና አስተሳሰብ፣ ቁመናና የደስደስ አይተሽ ነው? ሽማግሌ የዩኒቨርሲቲ መምሕር ከኦሮሞነቱ ተነስቶ፣ “ሚስትህ ኦሮሞ ካልሆነች ፍታት!”