February 26, 2024
2 mins read

ቆሬ ነጌኛ ወይም የፀጥታ ኮሚቴ የተባለው አፋኝ ቡድን የገደላቸው high profile ሰዎች መካከል

Koree Nageenyaa
1. ኢንጂነር ስመኘው በቀለ
2. ጀነራል አሳምነው ፅጌ
3. ዶ/ር አምባቸው መኮንን
4. ጀነራል ሰአረ መኮንን
5. ጀነራል ገዛኢ አበራ
6. አቶ ምግባሩ ከበደ
7. አቶ እዘዝ ዋሴ
8. አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ
9. አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ
10. ቴዲ ቡናማው
11.. Girma Yeshitila

ከነ ጀነራል አሳምነውግድያ ጋር በተያያዘ የተረሸኑ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው በልዮ ሁኔታ የሰለጠኑ ጀግናዎች የአማራ ልዮ ሀይል አባላት (ብዛት850)  ቁጥራቸው ያልታወቀ የኦህዴድ ፓርቲ ተቀናቃኝ ናቸው የተባሉ የአማራ የኦሮሞና የሌሎች ብሄር ወጣቶችና ጎልማሶች ፖለቲከኞች ጋዜጠኞች አክቲቪስቶች ወዘተ

በወለጋ በሻሸመኔ በሀረር በአርሲ በተለያዮ ግዜያት ማንነታቸው አማራ በሆኑ ሰላማዊ ሰዎች ላይ በተደጋጋሚ የተፈፀሙት የዘር ማጥፋት ወንጀሎች በአዲስ አበባ ከተማ የባልደራስ የአብን ወዘተ ፖለቲካ ፓርቲ ደጋፊ ናችሁ ተብለው የተፈረጁ እንዲሁም በዚሁ አዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ የትግራይና አማራ ብሄር ተወላጆችን ያለፍርድ ቤት ትዛዝ አፍሶ ወደ ማጎሪያ ስፍራ በመውሰድ ማሰቃየት መግደል ማሸበር

እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩትን ግድያዎች የፈፀመው ቡድን የሚያሰማራው አብይ አህመድ የፈጠረው informal ስውር ገዳይ ቡድን መሆኑን International Community ስለደረሱበትና መረጃና ማስረጃ ስላላቸው በReuters ሚድያ ላይ publish አድርገውታል:: ቀጣዮ እነዚህ ወንጀለኞች በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት (international criminal court) እደሚከሰሱ ምንም ጥያቄ የለውም:: የአለም አቀፍ ማህበረስቡ አብይ አህመድንና ቡድኑን ተጠያቂ ለማድረግ ሁኔታዎች እያመቻቸ ለመሆኑ ጥያቄ የለውም::

Dagmawi M. Belay

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Go toTop