ታሪክ ራሷን ደገመች ኢትዮጲያ በሌላ ግፈኛ መሪ መዳፍ ስር ወደቀች

በሃገራችን ኢትዮጲያ ከጥንት ከነገስታቱ ዘመን ጀምሮ  በጎ ታሪኮችም ክፉ ታሪኮችም  በመሪዎች ሲካሄዱ ኖረዋል:: ጸሃፍቱና መገናኝ ብዙሃን/ ሚዲያን የሚቆጣጠሩት  መሪዎች በመሆናቸው የመሪዎቹ ታሪክ ጸሃዩ ንጉስ ቆራጡ ፕሬዚዳንት ብልሁ አስተዋዩ ጠቅላይ ሚንስትር እየተባለላቸው ዛሬ

More

ዶ/ር ዮናስ ብሩ ምን ሊለን ፈልጎ ነው? በእርግጥስ የኢትዮጵያን የተወሳሰቡ ችግሮች፣ እሱ እንደሚለው የሶሻልና የፖለቲካ ችግሮች በኳንተም ፊዚክስ አማካይነት መረዳትና ለብሄራዊ ስምምነት የሚሆን መፍትሄ መፈለግ ይቻላል ወይ?

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሚያዚያ  22፣ 2016 (ሚያዚያ 30፣ 2024) Sapere Aude-Have the courage to use your own mind (Immanuel Kant) በገጽ ሁለት በአንቀጽ ሁለት ላይ፣ „As recent political developments have proven, traditional political

More

የሁለቱ ስምምነቶች ወግ – ኤፍሬም ማዴቦ

ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com ) አንደኛው ስምምነት ዉል ወይም በእንግሊዝኛ Treaty ይባላል። ዉሉን የተፈራረሙት የኢትዮጵያና የጣሊያን መንግስታት ሲሆኑ ዉሉን የተፈራረሙበት ቦታ ውጫሌ፣ ዉሉም የ”ውጫሌ ዉል” በመባል ይታወቃል። የውጫሌ ውል አወዛጋቢና ኢትዮጵያን የጣሊያን ጥገኛ የሚያደርግ

More

 መግለጫ ተብያችሁ የሚነግረን የትውልድ ገዳይ ሥርዓታችሁ ፍፃሜ መቃረቡን ነው!

April 28, 2024 ጠገናው ጎሹ ባለፈው ሳምንት (እ.ኤ.አ በ4/24/24) በአብይ አህመድና በግብረ በላዎቹ ተፅፎና ተዘጋጅቶ በብሔራዊ መረጃና ደህንነት ተብየው ስም የተነበበውን በንፁሃን ደምና የቁም ሰቆቃ ላይ ማላገጫ የሆነውን ድርሰት (መግለጫ ተብየ) እልህ አስጨራሽ በሆነና

More

በኦሮሙማ ኃይሎች እየተዋጠች ያለችው ሲዳማ -ግርማ ካሳ

ሲዳማ ክልል ያለው ነገር በጣም እየተወሳሰበ ነው፡፡ የሲዳማ ወገኖች መስሏቸው ክልል ይሰጠን ብለው፣ የሲዳማ ክልል ተሰጣቸው፡፡ እነ ጃዋር መሐድ ኢጂቶዎችን እያበረታቱ፣ ከሌላው ኢትዮጵያዊ እንዲለዩ አደረጓቸው፡፡ ከሌላው ከለዩዋቸው በኋላ፣ የኦሮሙማ ኃይሎች እንደ ስፖንጅ

More

በህልውና ትግላችን፤ ሁለት ጎራ ብቻ ነው ያለው! – አንዱ ዓለም ተፈራ

ቅዳሜ፤ ሚያዝያ ፲ ፱  ቀን፣ ፳፻ ፲ ፮  (4/27/2024) ሶስተኛ ጎራ የለም። አንደኛው ህልውናችንን ሊያጠፋ የዘመተብን የአክራሪው ኦሮሞ ገዢ ቡድን ጎራ ነው። ሌላው፤ አንጠፋም! ብለን ታጥቀን ህልውናችንን ለመጠበቅ የተነሳንበት የዐማሮች ጎራ ነው። ከዚህ ውጪ ሌላ ጎራ

More

ህወሃት ከራያ መውጣት አለባት፣ ለትግራይ ህዝብ ሰላም እንጂ ዳግም ጦርነት አያስፈልገውም

የደቡባ አፍሪካ ስምምነት ሲፈረም ሰላም ያመጣል፣ የትግራይ ህዝብ ከከበባ ይወጣል፣ በትግራይ ልማት፣ ኢንቨስትመንት፣ ንግድ የመሳሰሉ ኢኮኖሚክ እንቅስቃሴዎች ይጠናከራሉ፣ የስራ እድሎች ይፈጠራሉ፣ በጦርነት በጣም የተጎዳ ማህበረሰብ ስለሆነ ህዝቡን የማቋቋም ስራ ይሰራል፣ ተፈናቃዮች ወደ

More

ወያኔ አለማጣ ገባ፤ ተውት ይግባ

“ጠላትህ ራሱን እያጠፋ ስታየው አታውከው።” “Never interfere with your enemy while he is in the process of destroying himself.” (ናፖሊዮን ቦናፓርት፣ Napoleon Bonaparte) “ጠላትህ ራሱን እያጠፋ ስታየው አታውከው።” “Never interfere with your enemy while he is in the

More

ደምሳሳ በሆነ የሰላማዊ ትግል ስብከት ፈፅሞ የትም አንደርስም!

April 15, 2024 ጠገናው ጎሹ ከዘመን ጠገቡና እጅግ አስከፊ ከሆነው ፖለቲካ ወለድ መከራና ውርደት አዙሪት ሰብረን መውጣት ካለብን  ሳናውቅ ያወቅን እየመሰለን ፣ ስለ ሰላም በማነብነብና በመዘመር ብቻ ከገዛ ራሳችን ግዙፍና መሪር ሃቅ የምናመልጥ እየመሰለን ፣ ሰላምን ስለሰበክንና

More

የአብይ አህመድ አገዛዝ በአዲስ አበባ የሚያደርሰውን አስከፊ የሰብአዊ መብት ረገጣው ዓለም ሊያወግዘው ይገባል!

ከሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ የኦሮሞማው የብልጽግና መንግስት ከስሞኑ በአዲስ አበባ “መሐል ከተማ” በመባል የምትታወቀውን “ፒያሳና አካባቢዋን”፣ ታሪካዊ ገፅታ ያላቸውንና ለዘመናት የአንድነትና የሕብረት መገለጫ የሆኑቱን ሕንፃዎቿንና የንግድ ተቋማቶቿን እንደዚሁም የግለሰብ

More

ወሸኔው ጠ/ሚ? – አስቻለው ከበደ አበበ

  ጠ/ሚ አብይ አንድ ነገር ተናጋሩ፡፡ አዳጣቸው ልበል? ነገሩ፣ ምን ያህል የጦርነት አቅማቸው ከፍተኛ እንደሆነ በትጥቅ ትግል ላይ ያሉ ተቃዋሚዎቻቸውን ለማሸማቀቅ የተናገሩት ነው፡፡ የሃገሪቱን ፕሮጀክቶች በጀት አጥፈው በአስር ቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር ለጦርነት

More

እራሳቸው ፈተና የወደቁ፤ ፈተና ፈታኞች !!  (አሥራደው ከካናዳ)

ምስሎች : ከባንክሲ የመንገድ ላይ የጥበብ ሥራዎች የተዋስኳቸው:: መንደርደርያ : « The only thing we have to fear is fear itself. »        Franklin D. Roosevelt «  ልንፈራው የሚገባ ነገር ቢኖር፤ እራሱን ፍራቻን ብቻ ነው »   ፍራንክሊን ሩዝቬልት

More
1 2 3 241