ነፃ አስተያየቶች ትዝብት! – አገሬ አዲስ June 2, 2025 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 25 ቀን 2017ዓም(02-06-2025) በዚህ ዐምድ ስር ከ1997-2009 እአአ ድረስ ከሰላሳ በላይ ተከታታይ ጽሁፎችን በማውጣት በአገራችን በኢትዮጵያ ዙሪያ በፖለቲካ፤በኤኮኖሚና በማህበረሰብ ጉዳዮች ላይ በዓይን ያዬዃቸውንና Read More
ነፃ አስተያየቶች መጭው የኦህዴድና የሻዕቢያ ጦርነት፡_ 11 መላምቶች (ከአሁንገና ዓለማየሁ) June 1, 2025 by ዘ-ሐበሻ (ሁለቱም አካላት በጉልበት በሚቆጣጠሯቸው ሀገራት ምክንያት ጦርነቱ የኢትዮ ኤርትራ ጦርነትም ሊባል ይችላል። ሕዝቡን ሳይወድ በግድ ወደ ጦርነት የማስገባት ችሎታ ስላላቸው፣ ጦርነቱ የሚጎዳውም በማዶና በማዶ Read More
ነፃ አስተያየቶች የቤቴ መቃጠል ለትኋኑ በጀኝ? May 28, 2025 by ዘ-ሐበሻ የሕወሃትን ከፓርቲነት መሰረዝ መነሻ በማድረግ የተጻፈ። (ከአሁንገና ዓለማየሁ) ምናልባት የትግራይ ሕዝብ በሕወሃትና በአጋሮቹ (የኦነግ ዲቃላውን ኦህዴድን ጨምሮ) የደረሰበት ቃጠሎና ውድመት አንድ በጎ ነገር ከተገኘበት Read More
ነፃ አስተያየቶች የመጨረሻው ምልክት ከኦርቶዶክሳውያን በመታየቱ ነፃነት ቀርባለችና እንዘጋጅ! May 27, 2025 by ዘ-ሐበሻ አምባቸው ዓለሙ (ወልዲያ) “በውስጣቸው ነጣቂ ተኵላዎች ሆነው ሳሉ የበግ ለምድ ለብሰው መካከላችሁ በመግባት ከሚያሸምቁ ሐሰተኛ ነቢያት ተጠንቀቁ። በፍሬአቸው ታውቋቸዋላችሁ፤ ከእሾኽ ቍጥቋጦ ወይን፣ ከኵርንችትስ በለስ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዙሪያውን የከበቡት ሁሉ ከእሱ ባልተናነሰ የአእምሮ ህሙማን ናቸው! May 25, 2025 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ይሄ ሰውዬ አራት ኪሎን እስኪለቅ የማንሰማውና የማናየው ጉድ ላይኖር ነው፡፡ ምሉዕ በኩልሄ ሊባል የሚችል የመርገምት ፍርጃ ማለት እንዲህ ነው፡፡ እንደ ኢትዮጵያና Read More
ነፃ አስተያየቶች የዛሬው የሐኪም ደሞዝ በደርግ የወታደር ደሞዝ ተመን (ከአሁንገና ዓለማየሁ) May 24, 2025 by ዘ-ሐበሻ ደርግ ሥልጣን የያዘው በወታደሮች ደሞዝ ይጨመርልን ተቃውሞ በተቀጣጠለ ነውጥ ነበር። ባለጊዜዎቹ ወታደሩን አልሰሙትም።ደሞዝ አልጨምርልህም ያሉት ወታደር እነሱንም ሀገርንም ገደል ጨምሮ ሄዷል። ወታደሩ መግደያ መሳሪያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ማነው የጤና ባለሙያተኞችን የደሞዝ ጭማሪ ጥያቄ የፖለቲካ ጥያቄ አይደለም ያለው? May 19, 2025 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 2017 አንዳርጋቸው ጽጌ የዚህን ጽሁፍ ርእስ የሚያዩ የአብይ አህመድ አገዛዝ ባለስልጣናትና የዲጂታል ሰራዊት አባላት ምራቃቸውን ሲውጡ ይታየኛል። “አላልናችሁም ይሄው አንዳርጋቸውም ጉዱን አወጣው። የጤና Read More
ነፃ አስተያየቶች ሺህ ሰበር ዜና ሀገርን ቀርቶ አንድን መንደር ነፃ አያወጣም! – አምባቸው ዓለሙ (ወልዲያ) May 19, 2025 by ዘ-ሐበሻ የሀገር ፖለቲካና የሃይማኖት ወይም የእምነት ተቋማት አመራር በመጥፎ እጆች ሲገቡ ምን ሊፈጠር እንደሚችል የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በማየት መረዳት ይቻላል፡፡ ኢትዮጵያ በሞትና በሕይወት መካከል ሆና Read More
ነፃ አስተያየቶች ከተዓምር ውጪ የኢትዮጵያ መዳን አይታሰብም! May 14, 2025 by ዘ-ሐበሻ ነፃነት ዘገዬ ለግፉኣን ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት ሰምላታየ በያላችሁበት ይድረስ፡፡ አሁን ከኢምግሬሽን አካባቢ ስመጣ ጥቁር አንበሣና ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤቶች ሊደርስ ምንም ባልቀረው ሠልፍ ውስጥ የነበራችሁ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከሞቷ ይልቅ ትንሣኤዋ ይበልጥ የሚያሳስብ ሀገር May 7, 2025 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ሰሞኑን በአንድ ክፍለ ከተማ ከሚሠራ ሰው ጋር በሆነ አጋጣሚ ተገናኝተን የመጨዋወት ዕድል ነበረኝ፡፡ ከጭውውታችን እንደተረዳሁት ብልሽትሽቱ የወጣው የአቢይ አህመድ መንግሥት ፀሐይ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጽዋዕ ማህበራትና ሰንበቴ – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ May 6, 2025 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ የተገዳደሯትን ሁሉ ቅኝ ገዥወች የተከላከለችባቸው፣ የተዋጋችባቸውና ነጽነቷን ያስከበረችባቸው እሴቶች ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋራ የተሳሰሩት የጽዋ ማሕበራትና ሰንበቴወች ናቸው፡፡ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ nigatuasteraye@gmail.com ሚያዚያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዶ/ር ዮናስ ብሩ ሰሞኑን በመሳይ መኮንን ተጋብዞ ሰለ ኢትዮጵያ ሁኔታ፣ በተለይም ስለ ህወሃትና ሰለአቢይ አህመድ አገዛዝ የሰጠውን ገለጻ አስመልክቶ የቀረበ ትችት! May 6, 2025 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) (ሚያዚያ 28፣ 2017) May 6, 2025 ሰሞኑን ዮናስ ብሩ ከመሳይ መኮንን ጋር ያደረገውን የቃለ-መጠይቅ ምልልስ አዳመጥኩት። በመጀመሪያ ደረጃ መሳይ መኮንን በገለጻ መልክ Read More
ነፃ አስተያየቶች እማ ጅቦ-ዘርማጭት በቤተመንግስት May 3, 2025 by ዘ-ሐበሻ ባለፈው ሰሞን ጠ/ሚ አብይ አህመድ የጅብ ቆዳ እጃቸው ላይ አድርገውና የጅብ ግልገል ይዘው እይዞሩ የሚዋጉ የፋኖ ኃይሎች መኖራቸውን ነግረውን ነበር፡፡ ምክነያታቸው ደግሞ ጅብና ቆደው Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራ ሕዝብ የሕልውና አደጋ እራሱ አማራው ነው!? May 2, 2025 by ዘ-ሐበሻ ከቴዎድሮስ ሃይሌ “ታላላቅ ሰዎች ከመላዕክት ጋር እራሳቸውን የሚያቆራኙት ትልልቅ መስዋዕትነት በመክፈል ነው:: እርካሽ ሰዎች ደግሞ ለትንሽ እርካታ ሲሉ በገሃነብ እሳት መቃጠላቸውን እያወቁት ወደ እዛ Read More