ሰብአዊ መብት·ዜና አሳየ ደርቤ እንደዘገበው – በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ውስጥ አቶ አባይነህ አለማየሁ የተባለ እስረኛ ሕይወቱ አለፈ July 17, 2025 by ዘ-ሐበሻ እስረኛው ሕይወቱ ያለፈው በህክምና እጦት ምክንያት መሆኑን ቤተሰቦቻቸው ለሮሐ ሚዲያ ገልፀዋል። የተባሉ የ63 ዓመት አዛውንት ከባህርዳር ወንድማቸውን ለመጠየቅ አዲስ አበባ እንደገቡ ‘ከፋኖ ታጣቂዎች ተልዕኮ Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና በእነ የተከበሩ ዮሃንስ ቧያሌው መዝገብ ተከሳሾች ላይ ማንነቱ ያልተገለፀ ምስክር ከመጋረጃ በስተጀርባ ሆኖ እንዲመሰክርባቸው ተወሰነ July 10, 2025 by ዘ-ሐበሻ ተከሳሾችም በፍ/ቤቱ ታሪክ ይቅር የማይለው ፣ የቆሸሸ ፣ አሳዛኝና አሳፋሪ እንዲሁም ፍርደ ገምድል የሆነ የፖለቲካ ውሳኔ ነው በማለት በእጅጉ ማዘናቸውን ለማወቅ ተችሏል። አውሎግሶን አንድነት-Awulogson Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና “የአማራ የፖለቲካ እስረኞችን ለመዳኘት አቅምና ህሊና የላችሁም። ምክንያቱም ህሊና ያለው ዳኛ ይህንን የውሸት ክስ ለማየት አይመጣምና” ጋዜጠኛ ገነት አስማማው April 14, 2025 by ዘ-ሐበሻ አውሎግሶን አንድነት-Awulogson Andinet ሚያዝያ 2/2017 ፣ አዲስ አበባ- ኢትዮጵያ በእነ ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ መዝገብ በሌሉበት ከተከሰሱት ውጭ በቃሊቲ እና በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኙ ተከሳሾች Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች አሳሳቢው ግድያና አሉታዊ ተፅዕኖው February 3, 2025 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ብዙዎች ተስፋ ቆርጠው ከሚዲያም ከነፃነት ትግሉም ርቀው በተደበቁበት በአሁኑ ወቅት መጻፍ ብዙም ዋጋ እንደሌለው አውቃለሁ፡፡ ይሄ አቢይ የሚባል ጭራቅ ከመጣ ወዲህ Read More
ሰብአዊ መብት እግዚኣብሔር ግን ወዴት አለ? December 29, 2024 by ዘ-ሐበሻ ወገኖቸ፤ ለጊዜው ትችቱን እናቁምና ለወገኖቻችን እንድረስላቸው፡፡፡ በቤተ አማራ ወሎ ቡግና የተከሰተው ርሃብ ጉዳት ቀላል አይደለም፡፡ ለወገን ደራXኡ ወገን ስለሆነ እባካችሁ ህሻናትን እናድን፤ ለግሱ፡፡ ጦርነት Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች ሰይጣን አንዳንዴ እውነትን ይናገራል – ከዘመነ ወያኔ ድቅድቅ ጨለማ ወጥተን ወደ ለዬለት ሲዖል ከገባን ድፍን ስድስት ዓመት December 25, 2024 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ጊዜው ይከንፋል፡፡ ይሄውና ከዘመነ ወያኔ ድቅድቅ ጨለማ ወጥተን ወደ ለዬለት ሲዖል ከገባን ድፍን ስድስት ዓመት ከስምንት ወር ከ11 ቀናት ሆነን – Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና ብልጽግና ህጻናትን በሞት እየቀጣ ነው : ሰሜን ወሎ ዞን ላስታና ቡግና ወረዳዎች ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው። December 19, 2024 by ዘ-ሐበሻ ሰሜን ወሎ ዞን ላስታና ቡግና ወረዳዎች ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው። ብልጽግና በውጊያ ወደ ወረዳዎቹ መግባት አልቻለም። የፋኖን ምት መቋቋም ስላልቻለ ብቻ በበቀል ህጻናትና እናቶችን Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ ቀዶ ሕክምና ተደረገላቸው December 13, 2024 by ዘ-ሐበሻ የምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ በአንጀት ሕመም ትላንት የቀዶ ሕክምና ከተደረገላቸው በኋላ በዚያው ዕለት ከሆስፒታል ወደ ማረሚያ ቤት Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና አቶ ታዬ ደንደዓ በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ December 2, 2024 by ዘ-ሐበሻ ክስ ተመስርቶባቸው በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታና የገዢው ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ ባለስልጣን የነበሩት አቶ ታዬ ደንደዓ የዋስትና መብት ተጠብቆላቸው ከእስር እንዲለቀቁ Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና መምህርት መስከረም አበራ በቀረበባት የኮምፒውተር ወንጀል ክስ የአንድ ዓመት ከ4 ወራት እስር ተፈረደባት November 26, 2024 by ዘ-ሐበሻ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ትናንት ሕዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት መምህርት መስከረም አበራ በተከሰሰችበት የኮምፒውተር ወንጀል ጥፋተኛ ተብላ የ1 ዓመት ከ4 ወር Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና የአብይ አህመድና የኦሮሞያ ብልጽግናውን አገዛዝ ነውረኛ ዘረኛ፣ ግፈኛ ጥርቃሞ ስርአት ነው November 15, 2024 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ የአብይ አህመድና የኦሮሞያ ብልጽግናውን አገዛዝ ነውረኛ ዘረኛ፣ ግፈኛ ጥርቃሞ ስርአት መሆኑን በፍርደ ገምድሎች “ፍርድ ቤት” አደባባይ ያስጣበት፣ ቀድሞም ለወያኔ ዛሬ ደግሞ Read More
ሰብአዊ መብት ክብር ለጋሼ ታዲዮስ ታንቱ !! (አሥራደው ከካናዳ) November 8, 2024 by ዘ-ሐበሻ « Et s’il n’en reste qu’un, je serai celui-là ! » Victor Hugo « በመጨረሻ አንድ ሰው ብቻ ቀረ ቢባል እንኳ፤ ያ ሰው እኔው እራሴ እሆናለሁ.. » !! Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና የዘረንኛውና የተረኛ መንግስት ፍርድ! አንጋፋው ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ October 25, 2024 by ዘ-ሐበሻ የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና ግጭት መቀስቀስ ወንጀል የተከሰሱትን አቶ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና አቶ ታዲዮስ ታንቱንም እንደ ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ? October 20, 2024 by ዘ-ሐበሻ ግርማ እንድሪያስ ሙላት የሐሰት ትርክት ፈጣሪዎችንና ቀባጣሪዎችን፤ ባወቁት፣ በተማሩበትና በኖሩበት ልክ ስለ ፖለቲካ ትክክለኛነት (Political correctness) ሳይጨነቁ፣ ‘ዶማ’ ን ፣ ‘ዶማ’ ብለው የሚገልጹት፤ አንጋፋው ጋዜጠኛና Read More