ምሁር ሆይ ምሁር ሁን!

ተጅብ አፍ አህያ  ተቀበሮ ሽል ውስጥ የሚመኝ በግን፣ ተእባብ እንቁላልም ሲጠብቅ የሚውል የእርግብ ጫጩቶችን ጅላንፎና ሆዳም ደማገጎ ምሁር ገደለ አገሪቱን፡፡ እንደ ዘፍጥረቱ በእባብ ተመስሎ በእግሩም እየሄደ፣ ምላሱን አትብቶ መርዝ በማር ለውሶ የመለኮትን ቃል እየተናገረ፣ የመጣን ሳጥናኤል እንደ ሄዋን አዳም አምኖ ያዳመጠ፣

More

አትሩጡ፤ ፈረሰኛው ይመጣል

አማራ ሊገል፣ በሜንጫ ቆርጦ ሸኔ ተብሎ ስሙን ለውጦ ዐብይ መጣ ዓይኑን አፍጦ ወይ መሸሸጊያ ትንሽ ቁጥቋጦ፡፡ ተሸሽገህስ የታባክ ልትደርስ? እንኳን ቁጥቋጦ መኖርያ የሰስ ብትገባም እንኳን እግዚአብሔር መቅደስ እዚያው ያርድሃል አፍኖ በጭስ፡፡ ይልቅ

More

ጻድቅ  እያሰፈጀን  እርጉም  እያመለክን  መኖር  ቀጥለናል!

መለኮት መላእክት ህሊና ሰውነት ታሪክ ምን ይለናል? ጻድቅ እያስፈጀን እርጉም እያመለክን መኖር ቀጥለናል፡፡   ጭራቁን ዘንዶውን እባቡን ተኩላን ሙሴና እያሱ እያልን፣ በዜማ ያወደስን የአገር መሲህ እያልን ተእግራቸው ተደፍተን፣ የፍትህ ጠበቃን የእውነት ሐዋርያን ነቢዩ እስክንድርን አሳልፈን ሰጥተን፣ መኖር ስንቀጥል

More

አድዋ ተናገር !! ( አሥራደው ከፈረንሳይ )

እምቢኝ ለማተቤ – እምቢኝ ላገር ብሎ ፤ ሚስትና ልጆቹን – እርግፍ አርጎ ጥሎ፤ እርሻው አይታረስ! – አረም ይብላው ብሎ፤ አረም እንዳይበቅል – ባድዋ ተራራ፤ በጎራዴው አርሶ – ጥይቱን የዘራ፤ ጭንቅላት የቀላው –

More

የእሁድ እንጉርጉሮዬ – የእሁድ እንጉርጉሮዬ

የእሁድ እንጉርጉሮዬ ጨለማው ረዘመ~ ምንም አልታየን፣ ጀንበር ብልጭ ብላ~ቀን በወጣልን። በረጅም ሩጫ ~ ኖረን ስናሸንፍ፣ ወደ ሁዋላ ሆነ ~ላጭሩ ስንከንፍ ። በጊዜ ውንበዳ~ መላ የለው ዘንድሮ፣ ቤተሰላም ሆነ~ጉልት ላምባጉሮ። ስንበሌጥ ከመርን~ በጊዜ

More

የት ሄደች ኢትዮጵያ (አንዱ ዓለም ተፈራ)

የቅድመ ታሪክ የሰው ልጅ መስፈሪያ ሆና አሻራውን አስቀምጦባት፣ የሰው ዘር መብቀያ የሃይማኖቶች ሁሉ መሬት፣ የብዙዎች መሰብሰቢያ የረጅም ታሪክ ባለቤት፤ ያብሮ መኖር የነፃነት የግብረገብ አምድ ፅናት፣ የዘመናት እናት አዛውንት ልጆቻቸውን ያሳደጉባት፤ ተምሳሌት የሆንሽ

More

ይድረስልኝ ላንተ በቁምህ ለሞትከው በደም ተጨማልቀህ ገምተህ ለሸተትከው

ይድረስልኝ ላንተ በቁምህ ለሞትከው በደም ተጨማልቀህ ገምተህ ለሸተትከው ክቡር አልልህም ክብር የት ታውቅና ዶክተር አልልህም ምኑን ተማርክና ሃገር ሞተች እንጂ ባንተ ድድብና እስኪ ልጠይቅህ ማነው ያለህ በርታ እንደዚህ አርክሶ ያጣላህ ከጌታ እንዳሻህ

More

በደም የጨቀዬው የሳሪዮስ መስቀል

  በደም የጨቀዬው የሳሪዮስ መስቀል፣ ባልነበር ልዩነት ባልተሰራ በደል፣ መንጋውን ሰብስቦ ይላል እንበቀል። የኦነግ ሲኖዶስ የጨበጠው መስቀል፣ ይላል ግደል!ግደል! ይላል ስቀል!ስቀል! ከፍ ካለው ቦታ እራሱን አውርዶ፣ ቀሳውስቱን ገሎ ፣ምዕመናኑን አርዶ፣ ክርስቲያን ነኝ

More

የመጨረሻው ደወል! (አሥራደው ከፈረንሳይ)

ኳ! ኳ! ኳ! ይላል፤ በማርያም ደጃፍ – በገብርኤል፤ በጎርጊስ ደጅ – በሩፋኤል፤ በጨርቆስ ደጃፍ – በአማኑኤል፤ በተክልዬ – በሚካኤል፤ ኳ! ኳ! ኳ! እያለ፤ የመጨረሻው ደወል ተደወለ ! አትንበርከኩ በቃ ! ቆማችሁ የጴጥሮስን ሞት

More

ከንቱ ሆይ! – በላይነህ አባተ

አእምሮ አሸክሞ በአምሳሉ ቢፈጥርህ፣ የሆድ ቀፈት ጋርዶህ ልቡና አልቦ የሆንክ፣ እንኳንስ ሰማዩ ላይ ሆኖ የሚያይህ፣ ምድሩም “ጉድ ነው” ብሏል ነገ የሚውጥህ፡፡ በሥራው መዝነው ብትባል ሰባኪን፣ በቀጣፊ እሰተንፋስ እንደ ትቢያ እምትበን፣ ወና ባዶ

More

ይድረስ ለሚመለከተው

የሚጫወት የፖለቲካ ገበጣ ገጣባ፣ አንኮላ፣ ባዶ ሌጣ እንደ እስስት ተለዋዋጭ ለምዕራብ-ምሥራቅ አሽቃባጭ፣ ትናንት ግፋ በለው ጦረኛ ዛሬ የሰላም ዘብ ሃገርተኛ ሃኬተኛ፣ አገዳዳይ ዓይን አውጣ ተገለባባጭ የወሬ ሞጥሟጣ ዘር-ጎሳ-ብሄረሰብ መዝግቦ በህገ-መንግስት ደንግጎ ገድቦ

More

እንበል ?! – ሲና ዘሙሴ

ዝሆኖች ሲጣሉ የሚጓዳው ሣር ነው … ይኼ ሣር የሚሉት የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ? እንበል … ህዝብ ሣር ነው ? ገዢዎችም ዝሆን … አሳር የሚያሳዩት በማብዛት ሥቃዩን ። … የሰው ሣርነቱ እውነት አይደለ

More
1 2 3 4 5 6 17