መርገመ ቴድሮስ – መስፍን አረጋ

እንደ ፋሲካ በግ፣ ሙክትና ሰንጋ ቅርጫ ተቃርጠውሽ፣ የመሳፍንት መንጋ መኳንንት ባላባት ሴታውል አንበልጋ(1) ፣ እየቦጠቦጡ በቆላ በደጋ ሲግጡሽ አይቸ በጠባ በነጋ፣ እንዳተሞችብኝ፣ እንዳትሄጅ ባልጋ ስለባባሁልሽ፣ ሆዴ ስለሰጋ፣ ፈልቅቄ በማውጣት ከነሱ መንጋጋ ልታደግ

More

እሥከቀራኒዮ (የመኮንን ሻውል ግጥም)

ውዴ ሆይ ! እስከቀራኒዮ እዘልቃለሁ ለንፁህ ፍቅርሽ አንገቴን እሰጣለሁ ውዴ ህይ ! አልከዳሽም ለሥጋ ተገዝቼ በሆድ አላውጥሽም ። አመኚኝ ውዴ ሆይ ! እኔ አንቺን ነኝ ፣ አንቺ እኔነሽ ሥጋዬ፣አጥንት ፣ ደሜ …

More
/

እናንተ ፈስኩ! – በላይነህ አባተ

ነፋስና ጊዜ በበልጉ ዘርቷችሁ፣ እንደ ባድማ አረም ያገፈገፋችሁ፣ ይሁና ዘር አጥፉ እየተሻማችሁ፣ ብርቱ ክንድ መንግሎ እንሰተሚነቅላችሁ፡፡ ዘራቸው ተቆጥሮ ድሆች ይጨፍጨፉ፣ ዘር አይጥፋ ያሉ ወህኒ ይታጎሩ፣ እናንተ ለድግስ ሂዱ ተሰብሰቡ፣ ሆድን አስፍታችሁ ዛቁ

More
/

የሥም የለሽ ነፍስ ማን ያንሳሽ? (በላይነህ አባተ)

“የታወቀ” ነው የሚባለውን ወዲያኛው ዓለም ጠርቶታል ሲባሉ፣ ላብ እስቲነክራቸው ሲያደገድጉ አድረው ቢያነጉ እማይታክቱ፣ ዳሩ ድሀ ተቤተ መቅደስ ተመስጊዱ ውስጥ ታረደ ሲባሉ፣ የአስገዳይ ወንጀል ለመሸፋፈን ፕሮፓጋንዳ ምራቅ የሚተፉቱ፣ አለዚያም እንደ ክረምት አይጥ ፀጥ

More

ቀበሮ የበግ ለምድ ለብሶ ቁራው እርግብ ነኝ ብሎ ሲመጣ! – በላይነህ አባተ

ሰውን በሥራው መዝን ብትባል በስብከት ወናፍ የነፈስክ፣ ዛሬም እንደ ታች አምናው እጅ እስቲመለጥ ማጨብጨብ የጀመርክ፣ በስልጣን ሽሚያ ግብግብ መቃብር የገቡ ዜጋዎች ስቃይና ሞት ሳይገድህ፣ እግዜር ተሆድ በሽታ ፈውሶ አዙር የሚያይ አንገትን ልጓም

More

ሆድ ስንቱን አስከዳህ! – በላይነህ አባተ

ጀግና ተፈጠረ ወጣ አደገ ሲባል! ስልጣንና ሆዱ ደፍቆት እርፉቅ ይላል፡፡ ቀንበር እምቢኝ የሚል ኮርማ ሆነ ሲባል፣ ተአህያ ፈስ ኮራጅ ጊደር ሆኖ ያርፋል፡፡ መቃብር ውስጥ ገብቶ ነገ ምስጥ ሊበላው፣ ሞልቶ እማይመርጉት ሆድ ስንቱን

More

ነፍሴ ቃተተች – በላቸው ገላሁን

ወንድም ወንድሙን ሲቀላ በማይቴ ጭካኔ ገኖ ሲነግስ በቀዬዬ በመንደር በቤቴ አምሳለ _ እግዚአብሄር ሰው መሆን ከንቱ ሆኖ ሥጋው ታርዶ ተቃጥሎ እንደ ትቢያ በኖ ሞቶም እንኳን ሞቱ አንሶት ተዘቅዝቆ ሲሰቀልና ሲበለት፤ ቃተተች ከርታታዋ

More

ጨው ለራስህ ስትል አትጣፍጥ! – በላይነህ አባተ

ጨው ሆይ! ድልህ አዋዜን ባሳማርክ፣ ቀይ አልጫውን ባጣፈጥክ፣ በጥርስ መንጋጋ ታኝከህ፣ በምላስ ጪልፋ ተላውሰህ፣ በማንቁርት ክርን ተገፍተህ፣ የጉረሮን ቦይ ተሻግረህ፣ በከርስ ወፍጮ ተፈጨህ፣ በእባብ አንጀትም ተበላህ፡፡ ምግቡን በአሻቦ ጣዕም አርገህ፣ ውሀንም በአንካር

More

ባንዳ ፋኖን እሰር እስክትሆን አፈር!

እውነትን መወንጀል ዛሬ አልተጀመረም፣ ጥንት የነበረ ነው ሲፈጠር አዳምም፣ እግር አልባ ሳይሆን በእርግማን እባብም፡፡ እውነት የሚያሳድድ ከርሳም ስለበዛ፣ ለቅጣት ለትምህርት ጥፋት ውሀ መጣ፡፡ ጎርፉ ነጎድጓዱም ስላስተማረው፣ ከሀዲ ስግብግብ ምድሩን ስሞላው፣ ሰዶም ገሞራውን

More

እኔዎች (እኔያት) – በላቸው ገላሁን

እኔዎች (እኔያት) አንዱ እኔ ሲጠራኝ አንዱ እኔ ሲልከኝ ሌላው እኔ ሲጥለኝ አንዱ እኔ ሲያነሳኝ፣ አንዱ ወደ ግራ ያአንዱ ባለጋራ አንዱ ወደ ደጅ የሌላው ወዳጅ፣ ሌላኛው ወደ ቀኝ ሌሎቹን እንዲዳኝ አንደኛው ወደ ታች ለራሱ ሊያመቻች፣ አንዱ ወደ ላይ ሊነካ ሰማይ አንደኛው

More

ደመላሽ – መስፍን አረጋ

በደኖና ዝዋይ፣ ቡራዩና ቄለም ኦነግ ያፈሰሰው ያማራ ጥቁር ደም ውሻ ልሶት ቀርቶ እንደሌለው ወንድም እንዳይፋረድህ በወዲያኛው ዓለም፣ አማራ ጦር አንሳ ኦሮሙማን ግጠም በሂወትህ ቆርጠህ ሞት ሽረት ተፋለም፡፡ ደም በደም ካልጠራ ስለሚሆን መርገም

More
1 3 4 5 6 7 17