እንሂድ ይለኛል ደግሞ!! – (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

መከራ መንገድ እንጂ፣ ስርየት መድረሻ የሌለው፤ ታሪክ ድርሳኑ ሲፈተሽ፣ ጦቢያ መንገደኛ ነው፡፡ ባዘመመ ጎጆው፣ በተውተፈተፈ ግርግዳ፤ የተንጠለጠለ ቅል የተሰቀለ አቁማዳ፤ ካለው፤ ጦቢያ መንገድ ይወዳል፣ ጦቢያ መንገድ ያመልካል፣ የተጫነ ጌኛ ነው፡፡ ህቅ.. እንቅ

More

ሴቶች ወንድ ምረጡ! – በላይነህ አባተ

ኢትዮጵያ ባለም መናቅ የያዘችው፣ ሴቶች ወንድን መምረጥ ያቋረጡ እለት ነው፡፡ እንደተባረኩት እንደ አያቶቻችሁ፣ ወንድ መምረጥ ጀምሩ ሴቶች እባካችሁ፡፡ እንደ ሸክላ ገላ እንደ ፈረንጅ ሴት፣ ፍርክስክስ አትበሉ በጅንጀና ስብከት፡፡ የሴት ልብ ሲገዛ ገንዘብና

More

ሰላቢ ሁላ!!! – ያሬድ መኩሪያ

ሰላቢ ሁላ!!! “”””””””””””””” ሳይማሩ፣የተማሩ ባጋጣሚ፣የከበሩ ከእውቀት ጥበብ የተፋቱ ግርድፍ  ሽርክት፣ግንፍል ጥሬ ተፈጭተው፣ተሰልቀው! ተወቅጠው፣ተደልዘው! በቅጡ እንኳን ያላሙ ትንሽ ትልቅ፣ልጅ አዋቂ ፍጥረተ ሰብእ፣ያማረሩ አብለው፣ቀጥፈው ሀገር መሩ:: ድንቄም ብልጽግና? <…የልማት ጎዳና የዃሊት ገስግሶ፣ስለ ፊት ሚያውራ

More
/

መቃብር ብቻ ሆንሽ!! – ያሬድ መኩሪያ

መቃብር ብቻ ሆንሽ!! ””””””””””””””””””””””””””””” አይሞቅም አይበርድም፣ቢዘሩ ያበቅላል ምቹ ነው ለመኖር፣ብሩክ ነው ምድሩ ሰዉ ግን  ተርቧል፣ደህይቷል ታርዟል የኑሮ ፎርሙላ፣ጠፍቶት ቅጥ አንባሩ:: በሰው ደካማነት፣ጠልቆ ያለማሰብ እንስሳ ይመስል፣በለመደው መኖር ተተብትቦ ታስሮ፣ዝሎ ተሽመድምዶ ሰው የመሆን ፍሬው፣ክብረቱ

More

ጥቁር ወተት፤ነጭ ኑግ – ያሬድ መኩሪያ

ጥቁር ወተት፤ነጭ ኑግ “”””””””””””””””””””””””””””” በሰው ደም ታጥቦ ጨቅይቶ ሲ,ዖልን ፈጥሮ በምድር አማን ሠላም  ነው ይልሀል ይሄ ወደረኛ፣ወንበር አፍቅር ጡር ማይፈራ፣የዘመን ቁር:: ወተት ጥቁር ነው፣ኑግ ነጭ እያለ ቀጥፎ ወስልቶ ጭቦው ሲገለጥ፣ሲታወቅ ዳግም ስህተቱን፣ይደግማል

More
/

አትሰቀል ይቅር! (አሥራደው ከፈረንሳይ)

በገባለት ቃሉ – አባትህ ለ’ኛ አባት፤ አንተ ለኛ ሞተህ – ልንድን ከሃጢያት፤ እኛን አድናለሁ – ብለህ ከመከራ፤ መስቀል ተሸክመህ አትውጣ ተራራ:: በጨካኞች ጅራፍ – አይገረፍ ጀርባህ፤ ምስማር አይቸንከር – በጅና በግሮችህ፤ በጦር

More
/

ዐምሐራ ይግደለኝ!!! – ያሬድ መኩሪያ

ዐምሐራ ይግደለኝ!!! “”””””””””””””””””””””””””’‘ ማተቡን አጥባቂ፣በሃይማኖቱ የጸና የሰው የማይፈልግ፣ኩሩና ቆፍጣና  ዐምሐራ ይግደለኝ፣የሀገር ዋልታ ካስማ:: ተዋርዶ ተራቁቶ፣ግፍም ተሰርቶበት እየተሳደደ፣እየተዘረፈ፣እየተገደለም ጠላቱን መርጦ እንጂ፣ንጹሐን አይነካም:: መሠልጠን እንዲህ ነው፣ክፉ ደግ መለየት መሸሽና መራቅ፣ከቅጥፈት ከጥፋት:: ዐምሐራ እንዲ ነው፣ፈጣሪን

More

የጦቢያ ሰው ጣጣ…ያሬድ መኩሪያ

ይሻሻላል ያልነው፣ተስፋ ያረግንበት በነነ እንደ ጭስ፣ተነነ እንደ እንፋሎት ተሰወረ እንደ ጉም፣ሸሸ እንደ ሌሊት ወፍ ሁሉም ተተራምሶ፣ጠፋ ቅጥ አንባሩ አፈሩ አንገት ደፉ፣በለውጡ የኮሩ:: በቃ የጦቢያ ሕዝብ፣ሆነ እጓለ ማውታ እረኛም የሌለው፣ሚጠብቀው ያጣ እንደዚህ ተምታቶ፣ተናክሶ

More

ዳልቻ እና መጋላ – ያሬድ መኩሪያ

ሀገር ሙሉ እንክርዳድ፣ቅጥ ያጣ ቆሻሻ እንዴት ብሎ ይለያል፣እንዴትስ ይጸዳል ቢለቀም ቢንጓለል፣ቢበጠር ቢነፋ:: ቅርፊት ብቻ አይቶ፣ቡጡ ሳይነካ በሰለ ይባላል ወይ፣ውስጥ ውስጡን የቦካ:: መልሰው መላልሰው፣የስህተትን መንገድ እየደጋገሙ ማበድ ጨርቅ መጣልን ነው፣ለውጥን ማለሙ:: ዝም አይነቅዝም

More

የበደል ሀገር!! – ከ ያሬድ መኩሪያ

ሚያፈቅርሽን የማታውቂ፣የሌባ መሸሸጊያ ነሽ ሲግጡሽ ነው ያንቺ ፍቅር፣እያደር የሚብስብሽ:: ፈራርሰን ወላልቀን፣አልፋ ወ ኦሜጋ ሞተን ልንበሰብስ ስጋን ለማደለብ፣እውነት እየካዱ ዛሬን መተራመስ:: መቼም አያልፍልሽ፣ፈር ስቷል አውራ መንገድሽ ሚሠራ ሚለፋ ሳይሆን፣መንታፊ በመወሸምሽ አዎ እናገራው፣ዐይቶ ካዲ

More

የመጨረሻው፣መጨረሻ

ስንፈራው የነበረ፣ስንሰጋው የከረመ ግዘፍ ነስቶ፣ሥጋ ለብሶ ጥርሱን አግጦ፣ዐይኑን አፍጦ ክንዱን አፈርጥሞ፣ቀንዱን አሹሎ ሾተል ጦሩን፣ሰብቆ ስሎ ተገትሯል ከደጃችን:: የመጨረሻው፣መጨረሻ የዕውር ጉዞ መዳረሻ ድንበር ዳሩን፣ለመገመት ፍጻሜውን፣ለመተንበይ ብዙም አይከብድ:: ባይሆን ተብሎ የሚፈራው ሁሉን ነገር ተቆጣጥሮ

More

 “ሁለቱም ባዶዎች ነበሩ!”—ፊልጶስ 

ለዘመኑ የሀገራችን ቤተ-መንግሥቱን ለተቆጣጠሩት መንደርተኛና ጎጠኛ  ‘ቦልታኪዎች‘ /   እ’ስራና  ቅል …….. አፈጣጠራቸው፣  ቢሆንም  ለየቅል፤ እንደ  አቅማቸው፣  ሠርተው በሀሳብ – ተግባር፣ ተግባብተው፤ ሰላም አግኝተው፣ አንድነት ይኖሩ ነበር፣ በአንድ ቤት።   በፍቅራቸው፣ የሚቀናው ዱባ ግን፣ ጉረቤታቸው፤ ያሴር ነበር ሴራ፣ የሚያሥር ይሸርብ ነበር ነገር፣ የሚያደናግር፤ ያጠምድ ነበር፣ ወጥመድ ባረፉበት ቤት፣ ሳይቀር በመንገድ።   እ’ሰራን ሲያገኘው፣ ብሎ  ጎንበስ – ቀና የሰላምታ አይነት፣ ያዥጎደጉድና፤ በማር የተቀባ፣ የመርዝ ቃላት ይነግረው ነበረ፣ መስሎ ተቆርቅሪ፣ ለሱ ያዘነለት።   ቅልንም ሲያገኘው ወይም ቤቱ ሄዶ ከአስረደው በኋላ፣ እንደሚፈልግው በፍቅሩ ተገዶ፤ ምክር ነው እያለ፣ ነገር ይነግረዋል በማያውቀው ጉዳይ፣ ደሙን ያፈለዋል።   ከለ’ታት አንድ ቀን፣ ሥራ በፈቱበት

More

ቀዳዳው አብይ መንታ ምላሱ (እውነቱ ቢሆን)

ቀዳዳው አብይ መንታ ምላሱ መርህ የለሹ እርባና ቢሱ ውርዴት ቀለቡ መዋሸት ሱሱ የሰው ደም ሆኗል ምሳና ቁርሱ እልቂት ድግሱ ተስፋው እንኩቶ ሬሳ መቁጠር በዘር ለይቶ ጀሌው የመንጋ ተከታዩ ከብት ክርፋት ወንጀሉ የገደለበት

More

 መፀለይ አሁን ነው ! – አሸናፊ ዋቅቶላ፣ ሕ/ዶ -የውስጥ ሕክምና ባለሙያ 

ቋንቋው በረከተ ፣ መግባቢያው ቀነሰ፣ አንባጓሮ በዛ፣ ማዳመጥ አነሰ፣ ወጣት ጯሂ ሆነ፣ ባዛውንቱም ባሰ፣ አማኝ ነኝ የሚለው፣ እዚያም ያልደረሰ፣ ሁሉም ዓለም ይላል፣ዓለም ዓለም ዓለም! ከራሱ በስተቀር፣የሚያስብ  ግን የለም።        

More
1 2 3 4 5 17