March 4, 2023
2 mins read

አትሩጡ፤ ፈረሰኛው ይመጣል

abiy a killer gugmangug 1 1
አማራ ሊገል፣ በሜንጫ ቆርጦ
ሸኔ ተብሎ ስሙን ለውጦ
ዐብይ መጣ ዓይኑን አፍጦ
ወይ መሸሸጊያ ትንሽ ቁጥቋጦ፡፡

ተሸሽገህስ የታባክ ልትደርስ?
እንኳን ቁጥቋጦ መኖርያ የሰስ
ብትገባም እንኳን እግዚአብሔር መቅደስ
እዚያው ያርድሃል አፍኖ በጭስ፡፡

ይልቅ አድርገህ ፊትህን መለስ
ቆርጠህ በሞትህ፣ ጨክነህ በነፍስ
ብትጋፈጠው ዐብዩን እርኩስ፣
ጦሩን እንሰቶ ቀድሞ ከንፋስ
ይደርስልሃል ጎርጊስ በፈረስ፡፡

ፈርተህ ስትፈረጥጥ፣ እየመሰለህ የምታመልጥ
ትገባለህ ብለህ ቀጥ፣ ከእሳት ወጥትህ እረመጥ
ይጠብቅሃል ቀውጥ፣ ይበልጥ የሚሰቀጥጥ፡፡

መስፍን አረጋ
mesfin.arega@gmail.com

331537091 621961626430636 2191541205915869437 n 1

“የአጤ ምኒልክና የእቴጌ ጣይቱ ስም ሲነሳ የሚከፋው ካለ፣ እኛም ስማቸው ሳይነሳ ሲቀር ይከፋናል። አድዋ ወሰናችን፣ ማንነታችን ነው!!
ትንሽ ሰው ክብር አያውቅም። ትንሽ ሰው ዋጋ አያውቅም። ትላልቆቹን በማሳነስ ትልቅ መሆን አይቻልም። ትናንት በተሠራ ታሪክ ቁማር ከምትጫወት የራስህን ታሪክ ሥራና ተከበር። ሰርቶ ካለፈ ሰው ጋር ትከሻ አትለካካ። እነርሱን አዋርደህ አንተ አትከብርም። ቲሽ…”
➤ አርቲስት ሚካኤል ሚሊዮን

 

እ ኔ : ሴ ት : ነ ኝ ፤ ጦ ር ነ ት : አ ል ወ ድ ም : : ሆ ኖ ም : ኢ ት ዮ ጵ ያ ን : የ ኢ ጣ ሊ ያ : ጥ ገ ኛ : የ ሚ ያ ደ ር ግ : ው ል : ከ መ ቀ በ ል : ጦ ር ነ ት ን : እ መ ር ጣ ለ ሁ : :እ ቴ ጌ : ጣ ይ ቱ : ብ ጡ ል : ኃ / ማ ር ያ ም [ ብ ር ሃ ን : ዘ : ኢ ት ዮ ጵ ያ ]
እ ኔ : ሴ ት : ነ ኝ ፤ ጦ ር ነ ት : አ ል ወ ድ ም : : ሆ ኖ ም : ኢ ት ዮ ጵ ያ ን : የ ኢ ጣ ሊ ያ : ጥ ገ ኛ : የ ሚ ያ ደ ር ግ : ው ል : ከ መ ቀ በ ል : ጦ ር ነ ት ን : እ መ ር ጣ ለ ሁ : : እ ቴ ጌ : ጣ ይ ቱ : ብ ጡ ል : ኃ / ማ ር ያ ም [ ብ ር ሃ ን : ዘ : ኢ ት ዮ ጵ ያ ]

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Go toTop