አርበኛ አስረስ ማረ እና ምርኮኞቹ | ስለ ፋኖ የብሔራዊ ባንክ ገዥው ያልተጠበቀ ንግግር |

October 13, 2024
#ሰበር_ዜና #AmharaFano ➢መሰከረም 29/01/2017 ዓ.ምብዙ ድሎችን አግኝተናል፣➢1️⃣115 ምርኮኛ ➢2️⃣70 እስረኞችን አስለቅቀናል➢3️⃣ 7 ብሬን➢4️⃣2 ድሽቃ➢5️⃣ 4 ስናይፐሮችን➢ለትግል የሚጠቅሙ የነፍስ ወከፍ ክላሾችንተተኳሾችን መኪኖችም ገቢ… pic.twitter.com/GbYaOAtFtr —

ትግሉ ይጥራ – ከጥሩነህ ግርማ

October 10, 2024
የህልውና ትግሉን ወደሚቀጥለው ምዕራፍ ለማሸጋገር የኦይዶሎጂ ብዥታን ማጥራትና በመሬት ላይ ያለውን ተንኮል መጋፈጥና ማፅዳት ያስፈልጋል የህልውና ትግሉ በአማራ ብሄርተኝነት ላይ ያጠነጠነ እንደመሆኑ የመኖር አለዚያም

አረንጓዴ ልብ፣ ጥቁር ልብ፣ ሰይጣናዊ መንፈስ!

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) (መስከረም 21፣ 2017) October1,  2024) በጀርመን፣ በፍራንክፈርት አማይን በሚባል የታወቀ የፋይናንስና የባንክ ከተማ በወጣት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችና ሰራተኞች የተቋቋመ አረንጓዴ ልብ(Green Heart) የመረዳጃ፣ የባህልና ከዚህም በመሆን

 የረሃብተኞች የጣር ድምጽና የሠማዕታት ደም ጩኸት ለፍትህ ያልቆሙትን ሁሉ ያውዳል – ከበየነ

በሞጆ፣ ሎሜ ወረዳ የመልዓከ-መንክራት ቀሲስ ወልደ እየሱስ አያሌው እስከነቤተሰባቸው በግፍ የመገደል ዜና በሰማን ሰሞን በዚሁ ወረዳ ሌሎች ስምንት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በተመሳሳይ ሁኔታ ተገደሉ
October 1, 2024

የኢሰመኮ ሪፖርት እጅግ አሳዛኝና አስደንጋጭ ነው። የአብይ አህመድ ሰራዊት በአማራ ክልል በሶስት ወራት ብቻ የፈፀመው ጭፍጨፋ በመንግስታዊው ኢሰመኮ ሪፖርት ይፋ ሁኗል።

©ሰኔ 2 ቀን 2016 ዓ.ም. ሌሊት በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው የታጠቀ ቡድን (በተለምዶ “ፋኖ”) አባላት ከክልሉ አዊ ብሔረሰብ ዞን፣ ቲሊሊ ከተማ አሽፋ ቀበሌ እንደወጡ የመንግሥት
September 26, 2024

ነፃ አስተያየቶች

VIEW ALL »

የፋሽስቱ አብይ አህመድ አሊ ኢትዮጵያ ውስጥ በአማራ ላይ እየተካሄደ ስለሚገኘው ጦርነት ከመስከረም 13 እስከ 27/2017 ዓ.ም በተለያዩ ቦታዎች ላይ የደረሰ የጉዳት !!!መረጃ:

October 7, 2024
ሸዋ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሀቤቴ አውራጃ በደራ ወረዳ ልዩ ስሙ ኮሉ በተባለ አካባቢ ላይ በሚገኙ የአማራ ተወላጆች ላይ አሸባሪው የሸኔ ቡድን ከኦሆዴዱ ጥምር ጦር

አማራ መታገል ያለበት ለመኖር ብቻ ሳይሆን ታሪኩ እየተገሸለጠ እንዳይጣል፣ መቀበሪያ እንዳያጣና የተቀበረውም በግኒደር እየታፈሰ መወርወሩ እንዲቆም ነው!

September 8, 2024
የለም እስቲባል ድረስ አማራ ራሱን እረስቶ ስለኖረ ዛሬ የህልውና አደጋ ብቻ ሳይሆን መቀበርያ እያጣና የተቀበረውም በግንዲር እየተዛቀ ሲጣል ይውላል፡፡ በቋንቋና በዘራቸው ተደራጅተው ቋንጃህን ስልንስብር

ፋኖነት/አርበኝነት ከየት ወደ የት?

September 3, 2024
September 3,  2024 ጠገናው ጎሹ ፋኖ (Patriot/hero/heroine) እና ተቃራኒው የሆነው ባንዳ (traitor/betrayer/the sell out to the enemy) የተሰኙ የማንነት/የምንነት መገለጫ ቅፅል ቃላት አመጣጥ ከውጭ ወረራ በተለይም ከፋሽስት ጣሊያን ወረራ ጋር የተያያዙ መሆናቸውን

ወቅታውያን ሁኔታወቻችን በፍልሰታ

August 30, 2024
ነሐሴ 16 ቀን 2016 ዓ/ም ቀሲስ አስተርአየ nigatuasteraye@gmail.com ፍልሰታ  ሐዋርያት የእመቤታችን አካል ፈልገው ያገኙበትን የጸሎት መልስ የምናስታውስባት ናት፡፡ ከፍልሰታ ጋራ ያሉን ትስስሮች  ብዙ ናቸው፡፡ በእምነት ከሚመስሉን

ከድጡ ወደማጡ፤ ከአንድ ዕዳ ወደ ሌላ ዕዳ! የአዙሪት ጥምጥም ውስጥ የመግባት አባዜ!

August 27, 2024
ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ነሐሴ 27፣  2024(ነሐሴ 20፣ 216)     መግቢያ አንድ ሰሞን እንደዋና መነጋገሪያ ሆኖ የሚናፈሰው ዜና ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት(IMF) የድረስልኝ ጥሪ ካቀረበች በኋላ ከገንዘብ

ሰብአዊ መብት

VIEW ALL »

 አብይ፣ አምሳያ ይሁዳ

አንተ የመስቀል ስር ደላላ፣ ስምህ የተባለ ይሁዳ መች ፍቅር ታውቃለህና ወዳጆችህን ደጋግመህ ክዳ፡፡ የቃልኪዳን ቀለበት አስርሃል፣ ሃብልም አጥልቀህ ነበር ለጓዶችህ ያው ለአመልህ ነው እንጂ

የአማራ ህዝብ የህልውና ስጋት አለበት ሲባል…..…. መስከረም አበራ: ከቃሉቲ ማጎሪያ

መብቱን በከፊልም ሆነ በሙሉ የተነጠቀ ህዝብ ፈጥኖም ሆነ ዘግይቶ ለትግል መነሳቱ የማይቀር ነው። የዙፋናቸውን አራት እግሮች በህዝብ መብት ሊይ ጭነው የተደላደሉ ጨካኝ አምባገነኖች ደግሞ

በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ሁኔታ እያሽቆለቆለ መምጣቱ እንዳሳሰበው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽ ገለፀ

ኮሚሽኑ ዛሬ ከጀኔቫ ባወጣው መግለጫ በአንዳንድ የኢትዮጵያ ክልሎች ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት መባባሱ በጣም ያሳስበናል ብሏል። በአማራ ክልል በኢትዮጵያ ወታደሮች እና በክልሉ ፋኖ ታጣቂዎች
September 29, 2023

ያልተገታ ምላስ አማራውን ይጎዳዋል አክሎግ ቢራራ (ዶር)

የጂምላ እልቂት፤ የጂምላ እስራት፤ የጂምላ እንግልት፤ የጂምላ ፍልሰት፤ የጂምላ የስነልቦና ጦርነት፤ የጂምላ የተቋማት ውድመትና የማህበረሰባዊ ኢኮኖሚ ምክነት የሚካሄድበት ሕዝብ አማራው መሆኑ አያከራክርም። ለዚህ ነው፤

ይድረስ ለወጣቱ! የጎሰኝነት ስካር አላፊ ደስታ እንጅ ዘላቂ ሰላም አያስገኝም!

የወጣትነት መግገለጫው ዘርና ኃይማኖት መሆን ይችላልን? ላንተ ለ25 አመቱ የሶማሌ ወጣት፣ ከ 60 አመት ሌላ ሶማሌና ከ 25 አመት ጉራጌ የቱ ነው አንተን የሚመስለው? ላንቺስ አማርኛ ለምታቀላጥፊው የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ  የኑሮ ጓደኛ ስትመርጪ ቋንቋዬን ካልተናገረ  ብለሽ ነው ወይስ ፀባይና  አስተሳሰብ፣ ቁመናና  የደስደስ አይተሽ ነው? ሽማግሌ
September 13, 2023

‹‹ በርካታ ሰዎች የሰሌዳ ቁጥር በሌላቸው መኪኖች ጭምር በጅምላ ታስረው፣ ወደ አዋሽ አርባ እየተወሰዱ ነው ›› – ኢሰመጉ

‹‹ መንግስት፣ ክርስቲያን ታደለ፣ ካሳ ተሻገር፣ በቃሉ አላምረው እና አባይ ዘውዱ ታስረው የሚገኙበትን ቦታ ያሳውቅ ›› – ኢሰመጉ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ(ኢሰመጉ) ‹‹ የሕዝብ
September 1, 2023

ከታሪክ ማህደር

VIEW ALL »

ንጉሰ ነገስቱ ከስልጣናቸው እንዲወርዱ የተቋቋመው የደርግ አባላት በቀረበው ትዕዛዝ በሻለቃ ደበላ ዲንሳ የተነበበላቸው ደብዳቤ

መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም ከ 48 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ዕለት ንጉሰ ነገስቱ ከስልጣናቸው እንዲወርዱ የተቋቋመው የደርግ አባላት በቀረበው ትዕዛዝ በሻለቃ ደበላ ዲንሳ
September 12, 2024

ጤና

VIEW ALL »

የጀርባ ሕመምዎን ለማስታገስ የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም)

አቋምዎን ያስተካክሉ የጀርባ ሕመም የሚያሰቃይዎት ከሆነ በመጀመሪያ አቀማመጥዎን እና ከባድ ዕቃን የሚይዙበትን ሁኔታ ያስተካክሉ፡፡ ለብዙ ሰዓት ተቀምጠው የሚሠሩ ከሆነ ለወገብዎ መደገፊያ ማዘጋጀት ይኖርብዎታል፡፡ ከመቀመጫዎ
December 6, 2022

ቋቁቻ( pityriasis versicolor)

ቋቁቻ malassezia በሚባል የፈንገስ(fungus) አይነት የሚመጣ ሲሆን ብዙ ግዜ ወጣቶችን የሚያጠቃ በሽታ ነዉ። ይህ የ fungus አይነት በሁላችንም ሰዉነት የሚገኝ ሲሆን ለምን አንዳንድ ሰዎች
October 10, 2022

ስፖርት

VIEW ALL »

አትሌት ፅጌ ዱጉማ ለኢትዮጵያ በኦሊምፒክ የብር ሜዳሊያ አስገኘች

August 6, 2024
ፅጌ ዱጉማ ለኢትዮጵያ በ800 ሜትር በታሪክ የመጀመሪያውን ሜዳሊያ አስገኘች በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች አትሌት ፅጌ ዱጉማ በ800 ሜትር ሴቶች ፍጻሜ ሁለተኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ አስገኝታለች። የፅጌ ታሪክ በጥቂቱ ” አባቷን አታውቃቸውም፤ ገና

ትግስት አሰፋ የሮጠችበት ዐይነት አዲዳስ በ500 ዶላር መሸጥ ጀመረ

September 27, 2023
የአዲዳስ አዲሱ ጫማ የሆነውና፣ ባለፈው እሁድ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትግስት አሰፋ በበርሊን የማራቶን ሬከርድ የሠበረችበት ዐይነት ጫማ፣ ትናንት ማክሰኞ በ500 ዶላር ዋጋ ገበያ ላይ መዋል ጀምሯል። የሩጫ ጫማ ገበያውን ለመቆጣጠር ከናይኪ ጋር ከፍተኛ

ትግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ከ2 ደቂቃ በላይ የሴቶችን የአለም ክብረወሰን ሰበረች

September 25, 2023
ትግስት አሰፋ በእሁድ በርሊን በተካሄደው የሴቶች ማራቶን የአለም ክብረ ወሰን የሰበረች ብቻ ሳይሆን ውድድሩን ከሁለት ደቂቃ በላይ በማውረድ ማራቶንን ከ2 ሰአት ከ12 ደቂቃ በታች በማጠናቀቅ የመጀመሪያዋ ሴት ሆናለች። የ26 ዓመቷ ኢትዮጵያዊት የ800
Go toTop