ዜና ግልጽ ደብዳቤ በዐብይ አሕመድ ላይ ተስፋችሁ ላልተሟጠጠ አማሮች – መስፍን አረጋ August 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ ይህ ግልጽ ደብዳቤ ተደራሽነቱ ዐብይ አሕመድን በተመለከተ አሁንም ድረስ ተስፋቸው ላልተሟጠጠ አገር ወዳድ ቅን አማሮች፣ በተለይም ደግሞ ዐብይ አሕመድ ለአማራ ሕዝብ የችግር ምንጭ እንጅ Read More
ዜና የህወሃት አሸባሪ ቡድን በሰሜን ወሎ ዞን ነዋሪዎችን ምንነቱ ያልታወቀ መርፌ ወግቷል August 23, 2021 by ዘ-ሐበሻ የህወሃት አሸባሪ ቡድን በሰሜን ወሎ ዞን ሃብሩ ወረዳ ነዋሪዎችን ምንነቱ ያልታወቀ መርፌ ሲወጋ ማየቱን አንድ የአይን እማኝ ገለጸ። በሀብሩ ወረዳ ቀበሌ 020 የሚኖረው ወጣት Read More
ዜና የወሎን ኦፕሬሽን እየመራ ህውሀትን ላሊበላ እንድትገባ ያደረገው አቶ በረከት ስምኦን ነው August 23, 2021 by ዘ-ሐበሻ አቶ በረከት ስምኦን በሚገኙበት እስር ቤት ውስጥ ሀለት ኮምፒውተሮች ስልኮችና ኢንተርኔት እየተጠቀሙ እንደሚገኙ ተደጋጋሚ ጊዜ ምንጮች ቢገልጹም ይባስ ብሎ ልጆቹ የሆኑት አንዳንድ ባለስልጣናት ከፍተኛ Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና ምልጃ ! አማልዱኝ!! አማልዱኝ ‘ባካችሁ!!! – ኮማንደር አሰፋ ሰይፉ August 23, 2021 by ዘ-ሐበሻ ነሐኤ 12/13 ምልጃ አማልዱኝ! አማልዱኝ!! አማልዱኝ ‘ባካችሁ፡ ለ ’ ናት ኢትዮጵያ ለእምዬ ብላችሁ!1! ምልጃ ጠያቂው እኔ ኮማንደር አሰፋ ሰይፉ፦ ደካማ ሰውነቴን ይዤ በስደት በዛሬው Read More
ዜና አሜሪካ በኤርትራ ጦር አዛዥ ላይ ማዕቀብ ጣለች August 23, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሜሪካ የኤርትራ ጦር በትግራይ ክልል ፈጽሟል ባለችው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ምክንያት በጦሩ ዋና አዛዥ ላይ ማዕቀብ መጣሏን አስታወቀች። ማዕቀቡ በኤርትራ ጦር ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም Read More
ዜና ህብረት ለአገራችን ኢትዮጵያ የህልውና ዘመቻ ህብረት – ዘመቻ ህልውና August 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ አገራችን ኢትዮጵያንና ዜጎቿን ለሶስት አስር ዓመታት ያህል ለከፍተኛ ዕልቂትና ውስብስብ ችግር የዳረገው ህወሀት በረዥም እልህ አስጨራሽና ሀገር አቀፍ ትግል ከመንበረ ስልጣኑ ቢወገድም፤ ኢትዮጵያውያን ለሰላምና Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች “ሕወሃትን ለመዋጋት የኢትዮጵያ ሕዝብ ቀስቃሽ አያስፈልገውም!” ከአገር አድን ግብረኃይል የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ August 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ አገር አድን ግብረኃይል SAVE ETHIOPIA TASKFORCE ዋሽንግተን ዲሲ ሰሜን አሜሪካ (August 19, 2021 ለሃያሰባት ዓመታት በሕወሃት የጭቆና ቀንበር ሲማቅቅ የነበረው የኢትዮጵያ ሕዝብ Read More
ዜና የሰሜኑን አገራችን ሁኔታ – ግርማ ካሳ August 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ ወያኔዎች ሳይታሰብ ነው ወረራ የፈጸሙት። “ወያኔ ዱቂት ሆናለች ፣ ከዚህ በኋላ ስጋት አትሆንም” ተብሎ ስለተዋሸ፣ የአብይ መግስትm ከትግራይ ክልል ሲወጣ ከባባድ መሳሪያዎችን በሙሉ ጥሎላቸው Read More
ዜና በአሸባሪው ቁንጮ ፃድቃን ገ/ትንሣይ የሚመራው የጠላት ኃይል መመታቱ ተገለጸ August 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዓርሚ ሁለት የሚባልና በከሀዲው ሜጀር ጄነራል ዮኋንስ፣ በምክትሉ ከሀዲው ማዕሾ በየነ እና ከሀዲው ከበደ ፍቃዱ እንዲሁም በሜካናይዝድ አዛዡ ከሀዲው ኮሎኔል ገ/ስላሴ የተመራው ከፍተኛ ቁጥር Read More
ዜና በአዲስ አበባ ከተማ ለሽብር ተግባር ሊውል የነበረ ከ20ሺ በላይ ጋጀራ በቁጥጥር ስር ዋለ August 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ከተማ ለሽብር ተግባር ሊውል የነበረ ከ20ሺ በላይ ጋጀራ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያካሄደ እንደሆነ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የመርካቶ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ Read More
ዜና አሸባሪው ትህነግ/ወያኔ ከጥቅምት 24/2013 ጀምሮ የፈፀማቸው ወንጀሎች (በከፊል…) – አለም T August 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1. ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም በሰሜን ዕዝ በሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት በመክፈት በመከላከያ ሠራዊት ወታደራዊ እና ኢትዮጵያ አሉኝ በምትላቸው ረዥም ርቀት ተወንጫፊና ወሳኝ Read More
ዜና ፍርድ ቤቱ ፌዴራል ፖሊስ በሽብር ወንጀል የተከሰሱትን እነሌተናል ጀኔራል ፃድቃን ገብረ ትንሳኤን ይዞ እንዲያቀርብ ትእዘዝ ሰጠ August 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛ የፀረ ሽብርና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ችሎት በእነሌተናል ጀኔራል ፃድቃን ገብረ ትንሳኤ መዝገብ የተሰከሰሱ ግለሰቦችን ፌዴራል ፖሊስ ከመከላከያ ጋር በመተባበር Read More
ዜና በአማራ ክልል ሰርጎ የገባው የአሸባሪው ህወሀት ሀይል መደምሰሱን በሰሜን ወሎ ግንባር የተሰማራው የሰራዊት ክፍል አስታወቀ August 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ ነሀሴ 14 -2013 (ኢዜአ)በአማራ ክልል ሰርጎ የገባው የአሸባሪው ህወሀት ሀይል መደምሰሱን በሰሜን ወሎ ግንባር የተሰማራው የሰራዊት ክፍል አስታውቋል ። ጀግናው የመከላከያ ሰራዊት ዋድላ ወረዳ Read More
ዜና በእነ ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የክስ መዝገብ ፍርድ ቤት የቀረቡ 21 ተከሳሾች የጠየቁት የዋስትና መብት ውድቅ ተደረገ August 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የፀረ ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ችሎት በእነ ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የክስ መዝገብ ፍርድ ቤት የቀረቡ 21 ተከሳሾች የጠየቁትን የዋስትና Read More