ዜና ጠላትን በአጭር ጊዜ ለማጥፋት በቅንጅት እየተሰራ ነው፡- ብ/ጄ ተፈራ ማሞ August 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጠላትን በአጭር ጊዜ ለማጥፋት የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኀይል፣ ሚሊሻ እና ፋኖ በቅንጅት እየሠሩ መሆኑን ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ ገለጹ፡፡ አሸባሪው የትህነግ ቡድን Read More
ዜና ብሄራዊ ጥቅምን በሚነኩ ማናቸውም ጉዳዮች ዙሪያ ከህዝብና ከመንግስት ጎን እንደሚቆም ኦነግ አስታወቀ August 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአገርን ብሔራዊ ጥቅም የሚነኩ ማናቸውም ዓይነት ጉዳዮችን በሚመለከት ከህዝብና መንግስት ጎን እንደሚቆም የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አስታውቋል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባሳለፍነው ሚያዚያ “ህወሓት” Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ሕገ-ወጥ የዶላር ምንዛሪን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተሰጠ መግለጫ August 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ በሀገራችን ላይ የተለያዩ ሴራዎችን ሲያካሂድ የቆየው የአሸባሪው የህወሃት ጁንታ ቡድንና ተላላኪዎቹ ፊት ለፊት ከሚያካሂዱት ሀገር የማፍረስ ሴራ ጎን ለጎን በሀገሪቱ ከፍተኛ የኑሮ ውድነት እንዲፈጠርና Read More
ዜና ሰበሮ ዜና !!~ በጋሰይ በነበረው ውጊያ ጉና ላይ 1500 የጁንታ ታጣቂ በቁጥጥር ስር ውለዋል , ወደ ደብረታቦር ከተማም እየመጡ ነው August 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ ክምር ድንጋይ ላይ ከአንድ ባለሀብት ሆቴል ውስጥ 11 ጁንታ ገብቶ ሊበላ ሲል ባለቤቱ ቀድሞ አቀባብሎ ባስቀመጠው መሳሪያ 11 ዱንም ጁንታ ሸኝቶታል ~ በጉና ተራራ Read More
ዜና “ቱርክ ለኢትዮጵያ ማንኛውንም አይነት ድጋፍ ታደርጋለች” ፕሬዝዳንት ረሲብ ጠይብ ኤርዶጋን August 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያና ቱርክ ከየት ወደ የት… የኢትዮጵያ እና ቱርክ ግንኙነት የተጀመረው እአአ ከ1896 ጀምሮ በንጉሥ ዳግማዊ ሚኒሊክ እና በቱርኩ ሱልጣን አብዱልሃሚድ ሁለተኛ ዘመን ነበር፤ ቱርክ Read More
ዜና ከሰዓት በኋላ በመዲናዋ በጣለው ከባድ ዝናብ የተከሰተው ጎርፍ በሰዉ ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱ ተገለፀ August 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከሰዓት በኋላ በመዲናዋ በጣለው በረዶ የቀላቀለ ከባድ ዝናብ ምክንያት የተከሰተው ጎርፍ አደጋ በሰዉ ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ምክትል ከንቲባ Read More
ዜና የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል የመሰረታዊ ወትድርና የስልጠና መክፈቻ ስነስርዓት አካሄደ August 17, 2021 by ዘ-ሐበሻ ነሀሴ 11 ቀን 2013 ታደሰ መኮንን ፎቶግራፍ ሀይሉ ሎሌ የማሰልጠኛ ማዕከሉ ዋና አዛዥ ኮ/ል ዋለልኝ ታደሰ ፣ በትልቅ ሞራልና ወኔ እምቢ ለሀገሬ ብላችሁ ሀገራችሁን Read More
ዜና በክልሉ 32 የአሻባሪው ህውሃት ተላላኪዎች በቁጥጥር ሰር ዋሉ August 17, 2021 by ዘ-ሐበሻ የሽብርተኛውን ህወሃት ቡድን ጥፋት ለማስፈጸም ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሲገቡ የነበሩ 32 የጥፋት ተላላኪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር አብልአዚም መሃመድ Read More
ዜና በማኮብኮብ ላይ በነበረ የዩናይትድ ስቴትስ የጦር አውሮፕላን ላይ የተንጠላጠሉ 7 ሰዎች ወድቀው ሕይወታቸው ማለፉን የዩናይትድስቴትስ ባለስልጣናት አስታወቁ August 16, 2021 by ዘ-ሐበሻ በአፍጋኒስታን ታሊባን የካቡልን ከተማ ከተቆጣጠረ በኋላ በካቡል ዓለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከሀገር ለመውጣት በማኮብኮብ ላይ በነበረ የዩናይትድ ስቴትስ የጦር አውሮፕላን ላይ የተንጠላጠሉ 7 ሰዎች ወድቀው Read More
ዜና ለቸኮለ! ሰኞ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች August 16, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የሕወሃትን ጦረኛ አካሄድ ለመመከት መንግሥት “ብሄራዊ የሀገር ሉዓላዊነት እና የሕዝብ ደኅንነት ማስከበር ዘመቻ ግብረ ኃይል” እንዲያቋቁም ኢዜማ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል፡፡ Read More
ዜና በመቀሌ ለአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎችን ሲመለምል የነበረ ከፍተኛ አመራር ተገደለ August 15, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከትግራይ እናቶች ህፃናትንና ወጣቶችን እየነጠቀና እያስገደደ በመመልመል ለአሸባሪው ህወሓት በታጣቂነት በማሳለፍ ለአስከፊ ስቃይና ሞት ሲዳርግ በነበረው ገ/ዮሃንስ የተባለ የሽብርተኛው ህዋሃት ከፍተኛ አመራር ላይ ትናንት Read More
ዜና ልዩ የጥንቃቄ መልዕክት ከአማራ ፓሊስ ኮሚሽን – የአሸባሪው ትህነግ ሰርጎ ገቦች August 15, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪው ትህነግ ሰርጎ ገቦችን በማሰማራት የሰራዊቱ ደጀን የሆነውን ህዝባችን በሥነ-ልቦና ለመጉዳት፣ እንዲሁም መረጃ በማድረስ ለሽብር ተግባሩ እየተጠቀመበት እንደሚገኝ መረጃዎች ይጠቁማሉ። በጦር ግንባር ካለው በተጨማሪ Read More
ዜና “የውሸት ፀሐይ ሲጠልቅ የሤረኞች ወጥመድ ይበጠሳል!!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ August 15, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሁልጊዜም ከመንጋቱ በፊት ድቅድቅ ጨለማ ይሆናል። በምሽትና በንጋት ሽግግር ውስጥ ያላለፈ ሀገርና ትውልድ የለም። ብርቱው ጨለማ የንጋቱ ጸዳል አብሳሪ ስለሆነ፣ መቼም ቢሆን “ይኼ Read More
ዜና የላኮመልዛ መንገድ ለወያኔ ለምን ጨርቅ ሆነለት? – መስፍን አረጋ August 15, 2021 by ዘ-ሐበሻ ወያኔና ኦነግ በፀረ አማራት እንደተቀናጁ እነሱ ራሳቸው በይፋ ማወጃቸውን አንድ ይበሉ፡፡ ኦነገ ላኮመልዛን ሰሜን ኦሮሚያ እንደሚል ሁለት ይበሉ፡፡ ጠቅላይ አዛዡዐብይ አሕመድ፣ ኢታማዦር ሹሙ ብርሃኑ Read More