ዜና “አንድ ሆነን አሸባሪውን ትህነግ መቅበር አለብን፤ ያን ጊዜ ነው የአባቶቻችን ልጆች መሆናችንን የምናስመሰክረው” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ August 15, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እንዳሉት እየተካሄደ ያለው የህልውና ዘመቻ ከአሸባሪው ትህነግ ጋር ብቻ ሳይሆን Read More
ዜና እንደገና የፈረጠጠው ጄኔራል ከበደ ፈቃዱ ማን ነው? – ፋሲል የኔዓለም August 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ እንደገና ሌላ ጉድ። ከ ሌ/ኮሎኔል አማኑኤል አብርሃ ጀርባ የተቀመጠው ደግሞ ሽበታሙ ሰው ሌ/ ኮሎኔል ገብረመስቀል ነው። ሜቴክ ፓወር ኢንዱስትሪ ውስጥ የቤቶች ጉዳይ ክትትል ኃላፊ Read More
ዜና ከባሕርዳር ከተማ አስተዳደር የጸጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳየች ላይ የተላለፈ ውሳኔ August 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ በዚህ ወቅት አሸባሪው ትህነግ ሌሎች ተላላኪወችን ጨምሮ በአማራ ሕዝብ ላይ ሂሳብ ለማወራረድና ኢትዮጵያን ለማፍረስ ጦርነት አውጆ በክልላችን የተለያዩ አካባቢዎች ግልፅ ወረራ እየፈፀመብን ይገኛል። ይህንንም Read More
ዜና ሰበር ዜና ! ~በደቡብ ጎንደር ወለላ ባህር ላይ በቁጥር 40 ጁንታ ተይዞ ወደ ደብረታቦር እየመጡ ይገኛል August 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ ~ ጦሩን ስትመራ የነበረችው የጁንታው አዋጊም ተገላለች ~ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት አካባቢ በደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ መድፍ ይተኮሳል ሁሉም የደብረ ታቦርና አካባቢው ነዋሪ እንዳትደነግጡ ~ ደብረ Read More
ዜና የተከዜው መብረቅ ቦንብ አጉራሽ ልዩ ኀይል! August 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ የበርሃው ሙቀት ተፈጥሯዊ የሆነውን የጊዜ ዑደት ለመገመት ባይመችም ጀንበር ወደ መግቢያዋ እያዘቀዘቀች መሆኑን ስዓቱ ይናገራል፡፡ ሰኔ 24/2013 ዓ.ም 10፡50 አካባቢ ከተከዜ ወንዝ ወዲያ ማዶ Read More
ዜና ከትግራይ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ August 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ ምድረ ቀደምቷ ሃገራችን ኢትዮጵያ ባለ ብዙ ታሪክ፣ የብዙ ብሔር ብሔር ሰቦች እና ቋንቋዎች ባለቤት፣ የአይበገሬዎቹ ጀግኖች ሃገር፣ የልበ ሩህሩሆች እና ባለቀና ልብ አባቶች እና Read More
ዜና የህወሓት የሽብር ቡድን በጋይንት፣ ወልዲያ፣ መርሳና ሰቆጣ ከባድ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እየደረሰበት ነው August 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ የህወሓት የሽብር ቡድን በደቡብ ጎንደር ዞን ጋይንትና አካባቢው፤ በሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ፣ መርሳና አካባቢው፤ እንዲሁም በዋግህምራ ዞን ሰቆጣና አካባቢው እየተሰወደበት ባለው ወታደራዊ እርምጃ ከባድ Read More
ዜና የአፋር ክልል ህዝብ በሀገሩ ላይ የመጣውን የጥፋት ቡድን አሳፍሮ በመመለስ በየቀኑ አኩሪ ገድል እየፈጸመ ነው August 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሰመራ፤ ነሐሴ 7/2013(ኢዜአ) የአፋር ክልል ህዝብ በሀገሩ ሉአላዊነትና ክብር ላይ የመጣውን አሸባሪውን የጥፋት ቡድን ከፀጥታው ሃይል ጋር እጅና ጓንት በመሆን አሳፍሮ በመመለስ በየቀኑ አኩሪ Read More
ዜና የትግራይ ተወላጆች አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ለመደምሰስ መስዋዕትነት ለመክፈል ተዘጋጅተዋል August 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ላይ ስጋት የደቀነውን አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ለመደምሰስ ማንኛውንም አይነት መስዋዕትነት እንደሚከፍሉ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ተናገሩ። ተወላጆቹ ከመንግስት ከፍተኛ የአመራር አባላት Read More
ዜና የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጄፍሪ ፌልትማን ወደ ኢትዮጵያ ድጋሚ ሊጓዙ ነው August 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ “ለወራት የዘለቀው ጦርነት በታላቂቱ አገር በውጊያ የማይሽር ብርቱ መከራ እና መከፋፈል አምጥቷል” ሲሉ የፕሬዝደንት ጆ ባይደን የብሔራዊ ጸጥታ አማካሪ ጄክ ሱሊቫን የልዩ መልዕክተኛውን ጉብኝት Read More
ዜና ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር የሚወስደው መንገድ በመሬት መንሸራተት በመዘጋቱ የትራንስፖርት መስተጓጎል አጋጠመ August 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር የሚወስደው መንገድ በመሬት መንሸራተት ዓባይ በረሃ በመባል በሚታወቀው አካባቢ ልዩ ስሙ ፍልቅልቅ በሚባለው ስፍራ ላይ በመዘጋቱ የትራንስፖርት መስተጓጎል ማጋጠሙን የኢትዮጵያ Read More
ዜና አሸባሪው ህወሓት በሽብር ተግባሩ በዓለም አቀፍ የአሸባሪዎች መረጃ ቋት ውስጥ የተካተተ መሆኑን ምን ያህል ያውቃሉ August 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሜሪካዊው ጋሪ ላ ፍሪ በአሜሪካው የሜሪላንድ ዩኒቨርሲቲ የፓርክ ኮሌጅ ዳይሬክተር፣ የወንጀል ምርምር እና የኢኖቬሽን ዳይሬክተር እንዲሁም በዓለም አቀፍ ሽብር ላይ ጥናት የሚያደርግ ተቋም መስራች Read More
ዜና አሸባሪው የሕወሓት ቡድን የትግራይ ሴቶች እና ሕጻናትን ያለምንም ወታደራዊ ስልጠና ለጦርነት እየማገደ መሆኑን በአፋር በኩል በመከላከያ ሠራዊት የተማረኩ የቡድኑ ታጣቂዎች ተናገሩ August 12, 2021 by ዘ-ሐበሻ የሽብር ቡድኑ እድሜአቸው ለውትድርና አገልግሎት ያልደረሱ ሕጻናት እና ሴቶችን ከቀዬአቸው በተሳሳተ የሐሰት ፕሮፖጋንዳ በማስገደድ ለእንግልት እና ለጦርነት እየማገደ መሆኑን የተማረኩ የቡድኑ ታጣቂዎች ገልጸዋል። ያለምንም Read More
ዜና “እኛ ለማንነታችን ብንሞት ኩራት ነው፤ ወራሪ ያለቦታው ሲሞት ግን ውርደት ነው” ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ August 11, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከግል ክብር የሀገር ፍቅር፣ ከራስ ሕይዎት የሀገራቸው ሉዓላዊነት፣ ከግለሰባዊ ዝናና ሃብት የሰንደቃቸውን ከፍታ እና የተከበረ ማንነትን አጥብቀው የሚሹ ኢትዮጵያዊያን ትናንት ነበሩ፤ ዛሬም አሉ፤ ነገም Read More