በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች  ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች  ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል::

በውጤቱም:

መቐለ 70 እ. ፋሲል ከነማን 1ለ0 ሲያሸንፍ

ጅማ አባ ጅፋር እና ድሬዳዋ ከተማ 3-3 ሲለያዩ

ባህር ዳር ከተማ ስሑል ሽረን 2ለ0 አሸንፏል::

በትናንትናው ዕለት በተደረጉ ጨዋታዎች

አዳማ ከተማ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲለያዩ 

ደደቢት በሜዳውና በደጋፊው ፊት በመከላከያ 3ለ0 ተሸንፏል::

በአዲስ አበባ የተደረገው ወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ሲዳማዎች 2ለ1 አሸንፈዋል::

https://www.youtube.com/watch?v=TNJ0ZY7goIY&t=205s

ተጨማሪ ያንብቡ:  ገንዘቤ ዲባባ ዛሬ በፖርትላንድ ኦሪገን ያሸነፈችበትን ቪዲዮ ይመልከቱ | Video
Share