January 18, 2022
1 min read

ዋልያዎቹ የዋንጫ ጉዟቸውን ጨረሱ

ጃንዩወሪ 17, 2022
ኬኔዲ አባተ/VOA

74097546 8C96 44B0 9E12 5F4F4AA33970 w1023 r1 s
የኢትዮጵያ እና ቡርኪና ፋሶ ግጥሚያ በካሜሩን

ዋልያዎቹ ከቡርኪና ፋሶ “ጋላቢ ፋረሶች” ጋር ለአፍሪካ ዋንጫ በሚደረገው ግጥሚያ የዙር ጨዋታ እኩል ወጥተዋል።

በዙር ማጣሪያው ሁለተኛ ግጥሚያቸውን ከካመሩን “አይበገሬ አንበሶች” ጋር ያደረጉት የኢትዮጵያዎቹ “ዋልያዎች” አራት ለአንድ በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።

የኢትዮጵያው ብሄራዊ ቡድን በመጀመሪያው ግጥያው በኬፕ ቬርዴ “ሰማያዊ ሻርኮች” አቻው አንድ ለባዶ የተሸነፈ በመሆኑ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታውን በዚሁ አጠናቆ ተሰናብቷል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Go toTop