ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከፋኖ አማራ በሸዋ የተላለፈ መግለጫ! April 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ የሸዋ ፋኖ በምንጃር እና ሸንኮራ ልዩ ስሙ አውራ ጎዳና በተባለ ቦታ የኦሮሚያ መንግስት ታጣቂዎች ያደረጉትን ጥቃት አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ። እንደሚታወቀው የአማራ ህዝብ መዋቅራዊ በሆነ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች በሱማሌ ክልል በ‹‹ቦምባስ›› ከተማ በተፈጠረው ግጭት አፋጣኝ ፍትህ እንዲሰጥ (ኢዜማ) March 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 12 ቀን 2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)የሰው ህይወት መጥፋቱንና በዜጎች ላይም የአካል ጉዳት ማጋጠሙን ታማኝ ከሆኑ ምንጮች መረጃ ደርሶናል፡፡ በቦምባስ ከተማ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) ብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ March 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 14 ቀን 2014 ዓ.ም ከኢሳት የተለዩ ጋዜጠኞች ከሚዲያ ተቋሙ ጋር የተለዩበትን ምክንያት ለህዝብ ይፋ ባደረጉበት ወቅት በተደጋጋሚ የፓርቲያችንን ሥም በሐሰት በመወንጀል ጠቅሰዋል። የኢትዮጵያ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የ2013 ዓ.ም የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተናን አስመልከቶ በቀረበ ቅሬታና በተካሄደ ምርመራ መሰረት ከኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ March 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ በሀገራችን መልካም አስተዳደርን ለማስፈን የሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች መከበራቸውን ለመከታተል ይቻል ዘንድ የተለያዩ የዴሞክራሲ ተቋማት ተመስርተዋል፡፡ ከእነዚህ ተቋማት መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት የምክርቤት ስብሰባ የአቋም መግለጫ March 20, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት እሑድ፣ መጋቢት ፲፩፣ ፪ሺ ፲፬ ዓ.ም. (Mar. 20, 2022) ቅጽ ፱ ቁጥር ፭ እኛ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት (ሞወዐድ) ምክር ቤት Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የጠለምት የአማራ ማንነትና የወሰን ጥያቄ በሕዝብ ትግል እዉን ይሆናል – ከ ነጻነትና ፍትህ ለጠለምት አማራ የተሰጠ መግለጫ March 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ የጠለምት ወረዳ በጎንደር ክ/ሃገር በሰሜን አውራጃ በስተሰሜን ተከዜን ተሻግሮ አዲገብሩ (ትግራይ)፣ በስተምስራቅ አሁንም ተከዜን ተሻግሮ ተምቤን (ትግራይ) በስተምዕራብ ወልቃይትና በስተደቡብ የሰሜን ተራሮች የምትዋሰን ጥንታዊና Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ሀገራዊ ምክክር የጥንሰሳ ምዕራፍ መጠናቀቅን አስመልክቶ – ከኢዜማ ሀገራዊ ምክክር ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ February 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ የሀገራዊ ምክክር አስፈላጊነት ለዘመናት ሲነሳ ቆይቶ አሁን በደረስንበት ደረጃ ዝግጅት መጀመሩ ኢዜማ እንደ ትልቅ ቁምነገር የሚያየው ጉዳይ ነው፡፡ ኢዜማ ሀገራዊ ምክክርን እንደመፍትሄ ሲቀበል ወቅታዊና Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የአማራ ቅርስ ቦታዎችን ለድርድር ማቅርብ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን አስመልክቶ በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ድርጅቶች የተሰጠ መግለጫ February 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ የካቲት 16፣ 2014 እኛ፣ ስማችን ከታች የተዘረዘረው በውጭ የምንኖር ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ድርጅቶች እና ተቋማት፣ በኢትዮጵያ መንግሥት ወይም በአንዳንድ ምዕራባውያን አገራት ግፊት፣ አሸባሪዉ ትሕነግ በጉልበት Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የከሸፈውን የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ምስረታ ህዝብ እንዲቃወም የቀረበ ጥሪ February 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ አገራችን እየደረሱባት ላሉት ዘርፈ ብዙ ችግሮች እና ጦርነት ዋነኛ ምክንያቶች ህገ-መንግሥቱ፣ ህወሓት እና ብልጽግና ፓርቲ እንደየደረጃቸው መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ከገባንበት ጦርነት እና ምስቅልቅል ችግሮች Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ለሀገራዊ ዘላቂ ሠላም መስፈንና ለዴሞክራሲያዊ ሥርአት ግንባታ የሚደረግ እልህ አስጨራሽ ጉዞ እያስከተለ ያለው መዘዝ ! February 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ በጀርመን የኢትዮጵያዊያን የዉይይትና ትብብር መድረክ Ethiopian Forum for Dialogue and Cooperation in Germany Äthiopisches Forum für Dialog und Zusammenarbeit in Deutschland ከስምንት ዓመት በላይ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ሀገራዊና ድርጅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔዎችን አሳለፈ February 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ የካቲት 5 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው መደበኛ ስብሰባ አስቸኳይ ትኩረት በሚሹ ሀገራዊና ድርጅታዊ ጉዳዮች ላይ Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች አገር አውዳሚውና ከፋፋዩ የኢህአዴግ/ብልፅግና አገዛዝ ሀገሩንና ወገኑን ከጥፋት ከሚታደገው ፋኖ ላይ አይኑንም እጁንም ያንሳ! February 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ዓርብ፣ ጥር ፳፯፣ ፪ሺ ፲፬ ዓ.ም. (Feb. 4, 2022) ቅጽ ፱ ቁጥር ፬ እንደሚታወቀው ፋኖ የዐማራ ሕዝብ ባህላዊ እሴት ቢሆንም፣ ፋኖ Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ግድፈቶችን በውስጣዊ ሥርዓት በማረምና አንድነታችንን በመጠበቅ ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን በመገንባት ሂደት ኢዜማዊ ማህትማችንን ማሳረፋችንን እንቀጥላልን! February 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሀገራችን ኢትዮጵያ እጅግ በተወሳሰቡ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ውስጥ እያለፈች ትገኛለች፡፡ እኛም ዘመኑን የሚዋጅ፣ ወቅቱን ያገናዘበ፣ የሀገርን እና የህዝብን ጥቅም ያስቀደመ ሥራ መስራት ከምንጊዜውም Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከመንግሥት የሚጠበቅ ግልጽነትን እና ተጠያቂነትን በተመለከተ ከዓለም-አቀፋዊ የኢትዮጵያውያን ማሕበረ ሰብዓዊ ድርጅቶች የተሰጠ መግለጫ January 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጥር 7 ቀን 2014 ዓ.ም. የትግራይ ሕዝብ ነፃ-አውጭ ግንባር (ትሕነግ) ጥቅምት ፳፬ ቀን ፪ ሽህ ፲፫ ዓ.ም. በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሰሜን-ዕዝ ጦር ላይ ድንገተኛ Read More