/

ብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ርእሳነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የ2009 ዓ.ም የገና በአል መልእክት

ብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ርእሳነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የገና በአልን ምክንያት በማድረግ ለመላ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን  መልእክት አስተላልፈዋል። በመልእክታቸውም በአሁኑ ሰእት ሃገራችን ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ ዳሰዋል። –  ሙሉ መልእክቱን ለማንበብ ይህንን

More

አገዛዙ አለኝ የሚለውን ህገ መንግስት በተግባር ቀዶ ጥሎታል!

ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ አገዛዙ ራሱ ያፀደቀው ህገ መንግስት አንቀፅ 15 ማንኛውም ሰው በህግ በተደነገገው ከባድ የወንጀል ቅጣት ካልሆነ በስተቀር ህይወቱን አያጣም በማለት ቢደነግግም ለአንድ ቀንም እንኳ ህግን አክብሮ የማያወቀው ህወሃት/ኢህአዴግ በተለያዩ

More

የኢህአዴግ መንግስት በሚቃወሙትና በሚተቹት ላይ እየወሰደ ያለውን አፈና እና እስር የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲታገለው ጥሪ እናቀርባለን!!!

April 29, 2014 ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ፓርቲያችን አንድነት አበክሮ በተደጋጋሚ እንደገለፀው ኢህአዴግ ያነበረው አምባገን እና ክፉ ስርዓት ዜጎች በተለያየ ጊዜ የሚያነሱትን የሰብዓዊ መብት፣ የዴሞክራሲና

More
1 8 9 10