ሰበር ዜና ! ~በደቡብ ጎንደር ወለላ ባህር ላይ በቁጥር 40 ጁንታ ተይዞ ወደ ደብረታቦር እየመጡ ይገኛል

dirbetbor1

~ ጦሩን ስትመራ የነበረችው የጁንታው አዋጊም ተገላለች
~ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት አካባቢ በደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ መድፍ ይተኮሳል ሁሉም የደብረ ታቦርና አካባቢው ነዋሪ እንዳትደነግጡ
~ ደብረ ታቦርም አሁንም በተኩስ ደስተውን እየገለፀ ይገኛል።
~ እንዲሁም አንድ ገበሬ በመጥረቢያ 8 ሽፍታ ገሏል
Derbew Ameshe

የደብረታባር ከተማ ወጣቶች ወደ ግንባር እየተመሙ ነው።

236473714 813458435989220 4379581824094977726 n

በዛሬው ዕለት የደብረታባር ከተማ ወጣቶች ከመከላከያ፣ከልዩ ሃይልና ሚሊሻዎቻችን ጋር ለሀገራችን አብረን እንዋደቃለን በማለት በነቂስ በመውጣት መሳሪያ ያለው መሳሪያውን የሌለው ደግሞ መጥረቢያ ፣ጎራዴ፣ ጦር እና ሌሎች መሳሪያዎችን በመያዝ የአባቶቻችን ታሪክ እንደግመዋለን በሚል ወደግንባር እየተመሙ ነው፡፡
ደብረታቦር ኮሙኒኬሽን ነሐሴ 08 ቀን 2013 ዓ.ም

Debre Tabor Communication

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.