ዜና የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ልዑክ ከመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ውይይት ማድረጉ ታውቋል። February 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ ” በህዝበ ውሳኔ አንስማማም፤ ህዝበ ውሳኔ እንደማናካሂድ መላው የአማራ ህዝብ ማወቅ ይገባዋል ፤ መላው የኢትዮጵያ ህዝብም ማወቅ አለበት ” – ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የወልቃይት Read More
ዜና የ6ኛ ዙር ፓርላማ አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን በ3ኛ አስቸኳይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረብናቸው ጥያቄዎች፤ February 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ አመሰግናለሁ የተከበሩ አፈጉባዔ፤ አመሰግናለሁ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር 1) መንግስት በነአቶ ስብሃት ነጋ ላይ የመሠረተውን ክስ ያቋረጠው ከሕግ አግባብና ሕገ መንግሥቱን በሚጣረስ መልኩ ስለሆነ ማስተካከያ Read More
ዜና የአቶ ክርስቲያን ታደለ ጥያቄ እና የዶ/ር አብይ አህመድ ምላሽ.. |Christian Tadele | PM Abiy Ahmed February 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/mpMaiNt0Bm8 የአቶ ክርስቲያን ታደለ ጥያቄ እና የዶ/ር አብይ አህመድ ምላሽ.. |Christian Tadele | PM Abiy Ahmed Read More
ዜና የአሜሪካ ኤምባሲ በመቀሌ በከፈተው ጊዜያዊ ቢሮ የኮንሱላር አገልገሎት መስጠት ጀመረ February 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ በትግራይ ክልል መቀሌ በከፈተው አዲስ ጊዜያዊ የመስክ ቢሮ የኮንሱላር አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ዋዜማ ስምታለች። ኤምባሲው አዲስ አገልገሎት የጀመረውና የመስክ Read More
ዜና ዶ/ር ሙሉ ነጋ ያወጡት ጉድስለጀነራሎችና ስለመቶ ቢሊየን ብሩ ያልተሰማ ሚስጥር February 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ ‹‹ወደፊት በትግራይ እንዲህ ያለ ኃላፊነት የሚቀበል ሰው አለ ብዬ አላምንም›› ሙሉ ነጋ (ዶ/ር)፣ የቀድሞ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብሩክ አብዱ በትግራይ Read More
ዜና ከጉባኤ እስከ ጉባኤ – ፀጋ ዓራጌ ትኩየ February 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከዛሬ ሶስት አመት ተኩል በፊት የተካሄደው የብአዴን/አዴፓ 12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ እንደ ድርጅታችን ስም ምግባርና ግብራችን እንቀይራለን ብለን አስበን፣ የአማራን ህዝብ ጥያቄዎች ቆጥረን አንስተን፣ የጉባኤ Read More
ዜና ፹፭ ኛዉ ዝክረ አደዋ ድል ታሪክ ወይስ ንትርክ? – ማላጂ February 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ የየካቲት ፲፪ ቀን ፲፱ መቶ ፳፱ ዓ.ም. ገዳዩ እና ወራሪዉ የኢጣሊያ መንግስት በኢትዮጵያዉያን ላይ በደረሰ ፍጂት ሠማንያ አምስተኛ ዓመት ተከብሯል፡፡ በዚህም የተለያየ አስተሳሰብ ቢኖርም Read More
ዜና የ“ማዕበል ጋላቢ” መጽሐፍ ግምገማ ክፍል 1 – ገምጋሚ መንግስቱ ሞሴ (ዶ/ር) February 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ የመጽሐፉ እርእስ “ማዕበል ጋላቢ” ፀሐፊ ታደለ ገዛኸኝ። አቶ ታደለ ገዛኸኝ የመጽሐፉ ማስታወሻነቱን “በትግሉ ለወደቁ፤ የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው እና በየ እስርቤቱ ለማቀቁ – ለአገር ለወገን Read More
ዜና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ሹመት አጽድቋል February 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ ፕ/ር መሰፍን አርአያ ወልደተንሳይ ማናቸው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ሹመት አጽድቋል። የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ሆነው የተመረጡት ፕሮፌሰር Read More
ዜና በእብደት ላይ እብደት እየጨመሩ ያሉት የአድዋ ልሂቆች – ነጋሪት February 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ የትግሬ ህዝብ መርገምቶቹ መሪዎቹ ናቸው ።የትግሬ ህዝብ በውስጣቸው ሰላምና ልማት እንዳያሠጡለት በተስፋ የላካቸው ግን በተቃራኒው ጦርነት፤ ስቃይና ስደትን ቤቱ ድረስ ጎትተው ያመጡለት መሪዎቹ ናቸው Read More
ዜና አ ባ ይ የአገር አባት የአገር ሲሳይ መሆኑ ተመሰከረ። እልልልልልልልልል..! መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ February 20, 2022 by ዘ-ሐበሻ እንኮን ደስ አለን። የአገር ልጆች። ፈጣሪ የለገሰን ትልቁ ወንዛችን አባይ የአባት ወጉን በዜጎች ፍቅር የሞላበት ትብብር ና ርብርብብ ዛሬ የካቲት 13/2014 ቀን አሳየን። Read More
ዜና ኢትዮጵያዊነት፣ HR6600ና ወቅታዊ ጉዳዮች – የመፍትሄ ሃሳቦች- ከአባዊርቱ February 20, 2022 by ዘ-ሐበሻ ይድረስ በቅርብና ርቀት የኢትዮጵያ ጉዳይ የሚከነክናችሁ፣ በአገራችን የውስጥ ትርምስ ስሜታችሁ እንደኔው ለተጎዳው ወገኖቼ – ይቺ አጭር ማሳሰቢያ ድንገት ካሸለባችሁበት እንድታነቃ ታስባ ነውና በፅሞና ተከታተሉኝ። Read More
ዜና ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ አዲስ የተመደቡበትን ስራ እንደማይቀበሉት ተገለፀ February 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ ባህርዳር፤ የካቲት 12/2014/ ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ አዲስ የተመደቡበትን ስራ እንደማይቀበሉት ነዉ የታወቀዉ ከልዩ ሃይሉ አዛዠነት የተነሱበትም ምክንያት ያለቀ ጦርነት የለም የአማራ ህዝብ ተደራጅቶ ራሱን Read More