ኪነ ጥበብ·ዜና ልማታዊው ማጭበርበር እና የእማማ ልጣሽ መታመም ተስፋሁን ከበደ – ፍራሽ አዳሽ – 25 – ጦቢያ@Arts Tv February 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ ልማታዊው ማጭበርበር እና የእማማ ልጣሽ መታመም ተስፋሁን ከበደ – ፍራሽ አዳሽ – 25 – ጦቢያ@Arts Tv Read More
ዜና የአሜሪካ ም/ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ላይ የብድር ማዕቀብ እንዲጣል የሚደነግግ የውሳኔ ሃሳብ አቀረበ February 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ፣ ኢትዮጵያን በተመለከተ አዲስ ረቂቅ ህግ ያወጣ ሲሆን ረቂቅ ህጉ በኢትዮጵያ ግጭትን እያባባሱ በሚገኙ አካላት ላይ ማዕቀብ እንዲጣል የሚያዝ Read More
ዜና በቄለም ወለጋ ዞን ጊዳሚ ወረዳ ታጣቂዎቹ ብሔርን መሰረት አድርገው የ168 ሰዎች ጅምላ ግድያ የመረጃ ማጥፋት ሴራ February 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ጊዳሚ ወረዳ በጅምላ አንድ ቦታ ተገድለዋል የተባሉት 87 ሰዎችን ጨምሮ የበርካታ ሰዎች ደብዛ መጥፋት እስካሁን ከመረጃ ውጭ በውል አለመረጋገጡን Read More
ዜና በኢትዮጰያ የነፃነት እና የአንድነት ሰንኮፍ መነቀል ያለበት ጊዜ አሁን ነዉ ! February 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ከዘመነ ጥፋት እና ሞት መባቻ አስካሁን ጊዜ ድረስ ለዘመናት ድህነት ፣ ስደት ፣ ዉርደት እና ሞት ሀሁ ካለበት ግንቦት ፳ ቀን አስራ ዘጠኝ Read More
ዜና ዘግይቶ ባገኘነው ዜና: ለቸኮለ! ሰኞ የካቲት 7/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች February 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በነገ በጠራው አስቸኳይ ስብሰባ የሚንስትሮች ምክር ቤት አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማንሳት ባቀረበለት ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ እንደሚወስን ታውቋል። ምክር ቤቱ Read More
ዜና ሀገራዊ ሰላምዊ ሰልፍ ጥሪ በ ዋሽንግተን ዲሲ and Brussels February 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሀገራዊ የሰላምዊ ሰልፍ ጥሪ በ ዋሽንግተን ዲሲ and Brussels Read More
ዜና ዕውቅና ለሚገባው የተሰጠ ተገቢ ዕውቅና— ለመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ የባንክ ዋና ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር ተፈራ ደግፌ February 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዛሬው ዕለት በሚያስመርቀው ሰማይ ጠቀስ ሕንጻ እና የ80ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ ለ5 የላቀ አስተዋፅዖ ላደረጉ የቀድሞው የባንኩ አመራሮች የአክብሮትና የዕውቅና Read More
ዜና በሶማሌ ክልል አብዛኞቹ ዞኖች የተከሰተው አስከፊ ድርቅ – የቪዲዮ ዘገባ፦ መሳይ ተክሉ February 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ በሶማሌ ክልል አብዛኞቹ ዞኖች የተከሰተው ድርቅ አርብቶ አደሩ እንደ ዓይኑ ብሌን የሚጠብቃቸው እና የሚሳሳላቸውን እንስሳቱን በመንጥቅ ህልውናን እየፈተነ ይገኛል። በክልሉ የተከሰተው ድርቅ ጉዳት Read More
ዜና በኢትዮጵያችን ላይ የተዘራው (እና ፍሬ የያዘው) ታላቁ ሴራ! – አሳፍ ሐይሉ February 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ ይህን የኢትዮጵያችንን አበሳ የሚያሳይ ካርታ ያገኘሁት የዓለም የትምህርትና ሳይንስ መርጃ ድርጅት (ዩኔስኮ) ካሳተመው «UNESCO – Africa under Domination» ከሚል መጽሐፍ ላይ ከተካተተ የምርምር ፅሑፍ Read More
ዜና የአቶ ፀጋ አራጌ ውሳኔ የሕዝብ መነጋገሪያ ሆነ -ያሬድ መኮነን February 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ አቶ ፀጋ አራጌ የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ሲሆኑ አቶ ደመቀ መኮንን በሚመራው ስብሰባ ላይ በአማራ ህዝብ ላይ እየተካሄደ ያለውን መጠነ ሰፊ ጅምላ Read More
ዜና አፄ ምኒልክና ትሩፋቶቻቸው። – ከኘሮፌሰር ኀይሌ ላሬቦ February 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ ወደአንድ ወር ገደማ ይሆናል ጦማሬን ስመለከት፣ አንድ የአዲስ አበባ ዩኒቬርርሲቲ የሕክምና ምሁር የሺዘጠኝ መቶ ስድሳዎቹን ተማሪዎችንና የደቀመዛሙርቶቻቸውን አቋምና ጽሑፎች በምስክርነት በመጥራት ስለአፄ ምኒልክ በሰጠው Read More
ዜና “ባልደራስ ያቀረበውን የጅምላ ፍጅት ሰነድ የተባበሩት መንግሥታት ለመመርመር ቃል ገባ! (ይድነቃቸው ከበደ) February 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) በጅምላ ስለተጨፈጨፉ፣ ዛሬም በወለጋ እና በምዕራብ ሸዋ በጅምላ ጨፍጫፊዎች ተከበው ስለሚገኙ አማሮች ለተባበሩት መንግሥታት፣ ዛሬ፣ አርብ፣ የካቲት 4 ቀን Read More
ዜና ‹‹አገራዊ ምክክሩ ታሪክ ላይ ብቻ መንጠልጠል የለበትም›› ባህሩ ዘውዴ (ኤመሬተስ ፕሮፌሰር)፣ የታሪክ ተመራማሪ February 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሪፖርተር የኢትዮጵያንና የአፍሪካን ዘመናዊ ታሪክ በጥልቀት በመመራመር በርካታ ጥናታዊ ጽሑፎችንና መጻሕፍትን ለአንባቢያን በማበርከት ባህሩ ዘውዴ (ኤመሬተስ ፕሮፌሰር) ተጠቃሽ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያን ታሪክ ጠንቅቀው ያውቃሉ የሚባልላቸው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ተመራማሪው ባህሩ (ኤመሬተስ ፕሮፌሰር)፣ የዩኒቨርሲቲውን የታሪክ ትምህርት ክፍል በበላይነት በመምራት አገልግለዋል፡፡ በአገር Read More
ዜና ለቸኮለ! ዓርብ የካቲት 4/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች February 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ 1፤ ፌደራል መንግሥቱ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተጠሪነትን ወደ ከተማዋ አስተዳደር ሊያዛውር እንደሆነ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል። የከተማዋ ፖሊስ ኮሚሽን ተጠሪነቱን ለመረከብ ጥናቶችን አጠናቆ ለመንግሥት Read More