ዜና የዘንድሮው 126ኛው የዓድዋ በዓል በእኔ ሚንስትርነት ዘመን በዳግማዊ ዓፄ ምንሊክ አደባባይ አይከበርም February 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ የወቅቱ ባህልና ስፖርት ሚንስትና የአንዱ ኦነግ ክንፍ ሊቀመንበር የሆኑት ኦቦ ቀጀላ መርዳሳ የዘንድሮው 126ኛው የዓድዋ በዓል በእኔ ሚንስትርነት ዘመን በዳግማዊ ዓፄ ምንሊክ አደባባይ አይከበርም Read More
ዜና ባንቺ ነው አድዋ – በነሲቡ ስብሐት የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም. የአድዋን ድል ምክንያት በማድረግ February 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ ባንቺ ነው አድዋ” በነሲቡ ስብሐት የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም. የአድዋን ድል ምክንያት በማድረግ። አድዋ የሰው ልጅ ክቡር፣ ሰው መሆን Read More
ዜና ወልድያ ከተማ ሁለተኛውን ዙር ወታደራዊ ሰልጣኝ ተወርዋሪ እጩ ፋኖን ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2014 ዓ.ም በማስመረቅ ላይ ነች። (ወልድያ ከተማ) February 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ ወልድያ ከተማ ሁለተኛውን ዙር ወታደራዊ ሰልጣኝ ተወርዋሪ እጩ ፋኖን ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2014 ዓ.ም በማስመረቅ ላይ ነች። (ወልድያ ከተማ) የካቲት 20 ቀን 2014 Read More
ዜና ወላሂ ኢትዮጵያን ከልቤ እወዳታለሁ – የአፋሯ ልዩ ኃይል ሐዋ መሀመድ February 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ ”ወላሂ አሁንም ኢትዮጵያን ከልቤ እወዳታለሁ፣ በጦርነት ወቅት በደረሰብኝ ጉዳት ምክንያት አልፎ አልፎ ይጥለኛል፣ አይኔም እንደቀደመው ማየት ተስኖታል“ የአፋሯ ልዩ ኃይል ሐዋ መሀመድ ኢትዮጵያ ”ወላሂ Read More
ዜና ሕወሓት በኢሳያስ አፈወርቂና በተስፋፊ አማራ ልሂቃን ላይ እርምጃ ይወስዳል ሲሉ ዶ/ር ደብረጺዮን ተናገሩ February 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ (ምንሊክ ሳልሳዊ) የትግራይ ቴሌቭዥን ባወጣው ዘገባ መሰረት የትግራይ መንግስት ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል የአማራ ሊሂቃን ከወራሪው አምባገነኑ ኢሳያስ ጋር በመወገን ያሳዩት ተግባር የባንዳነት ሚናቸው ያረጋገጠ Read More
ዜና ራንች የነበሩ ተፈናቃዮች የት ናቸው? ከ80ሽህ በላይ ህዝብን ወክለው የመጡ አማራዎች- አቶ መላኩ እምቢአለ፣ አቶ ታደለ ወርቅነህ እና አቶ አደም አስማማው February 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ ራንች የነበሩ ተፈናቃዮች የት ናቸው? ከ80ሽህ በላይ ህዝብን ወክለው የመጡ አማራዎች- አቶ መላኩ እምቢአለ፣ አቶ ታደለ ወርቅነህ እና አቶ አደም አስማማው Read More
ዜና የሩሲያ ጦር በዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ የሚገኙ ዒላማዎችን ደበደበ February 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሩሲያ በዩክሬን ላይ የጀመረችው ወረራ ሁለተኛ ቀኑን ይዟል። ዛሬ ከማለዳው ጀምሮ በዋና ከተማዋ ኪየቭ ፍንዳታዎች ተሰምተዋል። ኒው ወርክ ታይምስ “የእሳት ፍንጥርጣሪ” በኪየቭ ሰማይ ላይ Read More
ዜና ከአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ጋር የተደረገ ቆይታ – ነፃ ሃሳብ February 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ጋር የተደረገ ቆይታ – ነፃ ሃሳብ Read More
ዜና በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን አምስት ወረዳዎች “ኦነግ ሸኔ” በሚል ስም የሚጠራዉ በአሸባሪነት በተፈረጀው ታጣቂ ኃይል ቁጥጥር ሥር እንደሚገኙ ነዋሪዎች እና ባለስልጣናት ገለፁ February 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ የዩናይትድ ስቴትስ፣ ብሪታንያ፣ የአውሮጳ ሕብረት፣ የተባበሩት መንግሥታት እና የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) መሪዎች የሩሲያን አጥብቀው ኮንነዋል። መሪዎቹ ሩሲያ ጥብቅ ማዕቀብ ይጠብቃታል Read More
ዜና የኛ ነገር Yegna Neger | “ከእንግዲህ ታቦት ደጅ አድሮ እኛ ቤት አናድርም” | ከቆይታ አቶ እስክንድር ነጋ ጋር February 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/c_AxyoXU3hY የኛ ነገር Yegna Neger | “ከእንግዲህ ታቦት ደጅ አድሮ እኛ ቤት አናድርም” | ከቆይታ አቶ እስክንድር ነጋ ጋር Read More
ዜና የሩሲያ ጦር በግማሽ ቀን ብቻ ወደዩክሬን ዋና ከተማ መድረሱ ተሰምቷል | በዚህ ጦርነት እነማን ከየትኛው ሀገር ጎን ተሰለፉ? February 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ የሩሲያ ጦር በግማሽ ቀን ብቻ ወደዩክሬን ዋና ከተማ መድረሱ ተሰምቷል | በዚህ ጦርነት እነማን ከየትኛው ሀገር ጎን ተሰለፉ? Read More
ዜና የሩሲያ ወታደሮች ከተለያዩ አቅጣጫዎች ወደ ዩክሬን መግባታቸውን የአገሪቱ የድንበር ጥበቃ ኃይል አስታወቀ። February 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ ታንኮችን ጨምሮ በርካታ የሩሲያ ከባድ መሣሪዎች በክሬሚያ እና ሌሎች የሰሜን ዩክሬን ግዛቶች ድንበር ማቋረጣቸውን የዩክሬን የድንበር ጥበቃ ኃይል ዛሬ ሐሙስ ይፋ አድርጓል። ሩሲያ ክሬሚያን Read More
ዜና ዳያስፖራ ምሁራን በኢትዮጵያ ጉዳይ አፍቸው ለምን ለጎሙ? ዶክተር አክሎግ ቢራራና ዶክተር ወንድሙ የዝምታችንን ምክንያቶች እንናገራለን ይላሉ February 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/wlEddmcHI78 ዳያስፖራ ምሁራን በኢትዮጵያ ጉዳይ አፍቸው ለምን ለጎሙ? ዶክተር አክሎግ ቢራራና ዶክተር ወንድሙ የዝምታችንን ምክንያቶች እንናገራለን ይላሉ ዘውዱ ሾው Read More
ዜና የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ሰብሳቢ የሆኑት መስፍን አርአያ (ፕሮፌሰር ) መንግስት በኮሚሽኑ አሰራር ውስጥ ጣልቃ የሚገባ ከሆነ ከኃላፊነታቸው እንደሚለቁ አሳሰቡ February 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዋና ሰብሳቢው መስፍን አርአያ የግል ማሳሳቢያቸውን የተናገሩት ሀገራዊ ምክክሩን ለሚመራው ኮሚሽን ሰሞኑን የተሾሙት ኮሚሽነሮች ዛሬ የካቲት 16 ቀን 2014 ዓም በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት Read More