የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ሹመት አጽድቋል

ፕ/ር መሰፍን አርአያ ወልደተንሳይ ማናቸው

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ሹመት አጽድቋል። የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ሆነው የተመረጡት ፕሮፌሰር መስፍን አርአያን ይተዋወቁ።

በሕክምና የዶክተሬት ዲግሪ ( MD), ከፓቭሎቭ ዩኒቨርሲቲ ሩሲያ

በሳይኮቴራፒ ፍልስፍና የፒኤች ዲ ዲግሪ (PhD), ከኦማያ

ዩኒቨርሲቲ፣ ሰዊድን

ስፔሻላይዝድ ድፕሎማ፤ በሳይኮሎጂካል ሜድስን እና ሳይካትሪ፣

ግሮኒጎኝ ዩኒቨርስቲ ኔዘርላንድስ፣

በኤፒዲሞሎጂና ባዮስታትስቲክስ ሰርተፍኬት፤ ጆን ሆፕኪንስ

ዩኒቨርስቲየሥራ ልምድ

ለ6 ዓመታት በአዲግራት በደሴ አና በአማኑኤል ሆስፒታሎች

ሜዲካል ኦፊሰርና ዳይሬክተር፣

ለ10 ዓመታት በአማኑኤል ሆስፒታል ሳይካትሪስት

ለ 6 ዓመታት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ፕሮቮስት

ለ6 ዓመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሳይካትሪ ዲፓርትመንት

ዲን፣

ለ12 ዓመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር ሆነው

የዲፓርመንት ሃላፊ እና ልክቸረር ሆነው ካገለገሉ በኋላ ሙሉ

የፕፌሰርነት ማዕረግ አግኝተዋል ፡ ፡

ለ 11 ዓመታት የፌደራል ሆስፒታሎች አመራር ቦርድ አባል

በአሁን ወቅት ከሙያዊ አገልግሎት በተጨማሪ በኢፌዴሪ

የማንነትና የአስተዳር ወሰን ኮሚሽን አባል ሆነው ያገለግላሉ፤

 /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/ 

ተጨማሪ ያንብቡ:  የሕወሓት የዛሬ የጦርነት ዝግጅት አማራ አፋርና ኤርትራን አብሮ ያቆማል? | Hiber Radio Special Program

2 Comments

  1. መስፍን ወ/ተንሳይ አብይ ትግሬዎችን ለማስደሰት ክመክላክያ ሚኒስቴር አብረሃም በላይ፤ሙሉ ነጋ፤ ከአረጋዊ በርሄ ጋር ሁነው በቅንብር የህወአትን ሴል እንዲያስቀጥሉ ሆነ ብሎ የሾማቸው ትግሬ ናቸው ትግሬን ለማስደሰት። እኝህ ሰው ኢትዮጵያ ላይ ይህ ሁሉ መአት ሲዘንብ ድምጻቸውን አልሰማንም ከሳቸው ጋር አርከበንም ጨምረው የትግሬ ፋሺስቶችም ዘርፈው ያከማቹን የሃገር ሀብትም መልሰህ ስጣቸው። ምን ያህል እንደ ናቁህ በሰማኻቸው። አማራውን ግፋው ምስማሩን አጠንክርበት ነገር ግን ” የመውጊያውን ብረት ብትቋቋም ላንተ ይብስብሃል” የሚለውንም አብረህ አስበው አማራው እንደተዋረድ እድሜ ልኩን ይኖራል ብለህ አታስብ።

  2. Only fool people will accept this. Of course, the fools have accepted Abiy Ahmad, who do not pass beyond grade 8, has a PHD! Ha! Ha! Ayi Ethiopia!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share