ዜና የካቲት 12 በኢትዮጵያ ታሪክ ልዩ ስፍራ ያለዉ ዕለት ነዉ February 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዕለቱ የዛሬ 92 ዓመት ገደማ በኢትዮጵያዊያን ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ የተፈፀመበት ቀን ነዉ፡፡ ለዘመናት የኢትዮጵያ ጠላቶች ኢትዮጵያዊያንን በኃይል በማንበርከክ ምኞታቸዉን እውን ለማድረግ ብዙ ሞክረዋል፡፡ሙከራዎቻቸዉም ሳይሳካ Read More
ዜና ሽፈራው ሽጉጤ ዲፕሎማቶችን የማሰልጠን ኃላፊነት በምክትል ዳይሬክተርነት ሊመሩ ነው February 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ በሃሚድ አወል የኢትዮጵያን አዳዲስ ዲፕሎማቶች የሚያሰለጥነውን በውጭ ግንኙነት ኢንስቲትዩት ስር የተዋቀረ ዘርፍ፤ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ በምክትል ዳይሬክተርነት ሊመሩ ነው። ሽፈራው ከሶስት ሳምንታት ገደማ በፊት Read More
ዜና የአሸባሪው ሕወሓት አምስቱ መደራደሪያዎቸ ላይ ዝምታ ያዋጣናል February 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአሸባሪው ሕወሓት አምስቱ መደራደሪያዎቸ ላይ ዝምታ ያዋጣናል- Hiber Radio Special Program Feb 18, 2022 Ethiopia Read More
ዜና በሶማሌ ክልል ጉዳዮች ላይ የክልሉ ፕሬዚዳንት ለቪኦኤ ማብራሪያ ሰጥተዋል February 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሶማሌ ክልል ውስጥ የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም ለሚደረገው ጥረት ካቢኔው 500 ሚሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት ማፅደቁን አስታውቋል። ክልሉ ከዚህ በፊት ከራሱ ካዝናና ከፌደራል መንግሥቱ የተገኘ Read More
ዜና የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ/ም በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ሃዘን ሞልቶ ደም እንደ ጎርፍ የፈሰሰባት ቀን!!! February 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ የካቲት 12 የፋሽስት ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን – ተረፈ ወርቁ ራስን ካንገት ላይ ቆራርጦ እየጣለ በችንካር ቸንክሮ ሰው እየገደለ ሰውን ከነቤቱ አብሮ እያቃጠለ ማነው እንደ ፋሽስት በሰው ግፍ የዋለ ከ85 ዓመታት በፊት የካቲት 12 ቀን Read More
ዜና ግልጽ አቤቱታ ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክርሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት February 17, 2022 by ዘ-ሐበሻ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልት ጉዳዩ የሰብዓዊመብት ጥሰትን ይመለከታል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሕገመንግሥት አንቀጽ 55 የሕዝብ ተወካዮች ምከር Read More
ዜና በኦሮሚያ ክልል በጎሀ ፅዮን ከተማ የሚኖሩ በቁጥር 30 የሚሆኑ ዐማሮችና በኦነግ ሸኔ አማካኝነት መታረዳቸው ተነግሯል February 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ “…በኦሮሚያ ክልል በጎሀ ፅዮን ከተማ የሚኖሩ በቁጥር 30 የሚሆኑ ዐማሮችና ኦርቶዶክሳውያን የሰላሌ ሸዋ ኦሮሞዎች በዐቢይ አሕመድና በሽመልስ አብዲሳ ፕላንB የዐማራና የኦርቶዶክስ ማጽጃና ማረጃ ደርጅታቸው Read More
ዜና ሕወሓት ላይ እጁን እየጠቆመ የሕወሓትን ፖሊሲ የሚያስፈጽመው ደመቀ መኮንን እና ቡድኑ ለስልጣን ሽኩቻ February 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ ለፖለቲካ ሴራ እንጂ ለአማራ ህዝብ ዋጋ አይሰጥም። ደመቀ መኮንን እና ቡድኑ በስልጣን ለመቆየት አማራውን የጦስ ዶሮ እያደረጉት ነው። በኦሮሚያ ክልል በተለይ በወለጋ በሸዋ የሚገደሉ Read More
ዜና ካሁን በፊት የአማራ ክልል የሰማዕታት ሀውልት በሚል ይጠራ የነበረው “የአማራ ህዝብ ዝክረ ታሪክ ማዕከል” በሚል ተቀየረ February 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ በዝክረ ታሪክ ማዕከሉ ውስጥ የአማራን ህዝብ ታሪክ፣ ባህልና ስነ ልቦና የማይገልፁ የኪነ- ሀውልት ስራዎችን በመቀየር እና በማሻሻል የአማራ ህዝብን ሥነ ልቦና፣ ታሪክ፣ ባህል እና Read More
ዜና ዘርና ኃይማኖት ተኮር ጭፍጨፋ በቃ NOMORE# የምንለው መቼ ነው? | Hiber Radio Special Program Feb 16, 2022 February 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዘርና ኃይማኖት ተኮር ጭፍጨፋ በቃ NOMORE# የምንለው መቼ ነው? | Hiber Radio Special Program Feb 16, 2022 አገር የሚንጠው የብልጽግና በሽታ እና የአብዮቱ ሰይፍ Read More
ዜና ሶማሌ ክልል መፈንቅለ መንግስት ሙከራ የታቀደ ወይስ አጋጣሚ ነው! አንብበው ይረዱ! February 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ Feb 8, 2018 በኢትዮጵያ ምድር ለውጥ እንደሚመጣ የተረዳችው ወያኔ የተስፋ መቁረጥ የመጨረሻ ካርድ የሆናት አብዲ እሌን ወደ ናይሮቢ ይዛ በድብቅ ከኦብነግ ጋር በጄ/ል ገብረ Read More
ዜና የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አቶ ፀጋ አራጌ ብልፅግናን ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከሰሱት February 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጀግናው ዋናው ትግል ገና አልተጀመረም ሲሉም ተናግረዋል፡፡ ከዚህ በፊት ለብልፅግና ፓርቲ የውስጥ ኦዲት ክፍል በፓርቲው ያሉ የህግ ጥሰቶችን በመጥቀስ ቅሬታ ያቀረቡት ከፍተኛ አመራሩ አቶ Read More
ዜና ለቸኮለ! ማክሰኞ የካቲት 8/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች February 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ 1፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ በመላ ሀገሪቱ የተጣለውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በ63 ተቃውሞ እና በ21 ድምጸ ተዓቅቦ አንስቷል። የአዋጁን መነሳት Read More