/

ሰማህ ወይ የነፍጠኛ ልጅ! – በላይነህ አባተ

ነፍጠኛ ባቀናው አገር፤ አፉን እንደ ሊጥ ዕቃ ቦርግዶ፣ ስምንተኛው ሺ ሲቃረብ፤ አሳማም ነብር ናቀ አሉ፡፡ ነፍጠኛ ባያስከብረው፤ ጠላትን ደፍቆና አናፍጦ፣ ሥሙ ጆቫኒ በሆነ ነበር፤ ይኸ ገንፎ ዘረጦ! ቀን ዱብ እማያደርገው፤ ግዜ እማይሰቅለው

More

ያልደረሱትን እረሳን! – በላይነህ አባተ

ሲዳሩ ማልቀስ አሁንም፤ ወግና ማረግ ሆኖብን፣ አሩግ መሆኑን እያወቅን፤ ታዲሱ ዘመን ገባን አልን፡፡ የጷጉሜ ጠበል ሳይነካን፤ ያደፈ ቆዳ ለብደን፣ ዛሬም እንደ ትናንቱ ተሻገርን፤ የሰው ደም በእግር እረግጠን፡፡ ፍትህ ተምድር ተቀብራ፤ ነፍስ አጥፊ

More
/

ሸበረኸ እንቁጣጣሽ! – በላይነህ አባተ

ወፍ አሞራው የሚያደምቅሽ፣ ጅረት ወንዙ የሚያዜምሽ፣ ሜዳ ጋራው የሚያጅብሽ፣ ሁሉ እሚልሽ እንኳን መጣሽ፣ ጨለማ ክረምትን ፈንቅለሽ፣ ሸበረኸ  እንቁጣጣሽ፣ ዛሬም ዳግም እንኳን መጣሽ፡፡   ምድሩ በመስክ ተለብጦ፣ ሶሪት ላባ ከውስጥ ሽጦ፣ ፍንትው ብሎ

More

የምሥራች! በጋሻው ደሳለኝ እግዚአብሔር ሆነ! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ እልልልልልልልልልልልልልል…. ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔርን እንደማግኘት የሚያስደስት የለም! ምንጭ – https://www.youtube.com/watch?v=RdvtqjaR3Po     ይህን ማስወንጨፊያ በሚገባ ያዳምጡ፤ በጋሻውንም ይተዋወቁ – ከዚህ በኋላ የበጋሻው ስም ‹አዲሱ እግዚአብሔር› እንጂ ሌላ አይሆንም፡፡ ለዝርዝሩ ጊዜ

More
/

እንዲያው ዝም እንበል? – ግጥም

ምርቃት እርግማን፤ ደግ ክፉ ከሆነ፤ እንዲያው ዝም እንበል፤ የሞተ ካልዳነ። እሬሳችን ቀብረን፤ ሃዘን እንቀመጥ፤ ዘመድም ተረድቶ፤ እንባውን ያሟጥጥ። ብረቱን እንጨት ነው፤ እንጨቱን ብረት፤ ብለን ላንግባባ…አጉል መሟገት። እያየ የማያይ፤ ሰምቶም የማይሰማ፤ አይን፤ ጆሮ፤

More

በአካል ቅኝ ሳንገዛ፣ ለምን የኅሊና ቅኝ ተገዥዎች ሆን? – ከተክሌ የሻው

ከተክሌ የሻው በዘመነ ቅኝ አገዛዝ፣ በአውሮፓውያን ቅኝ ገዥ ኃይሎች ያልተገዛች፣እንዲያውም የቅኝ ገዥዎችን ቅስም በመስበር ነፃነቷንና ማንነቷን አስከብራ የኖረች ብቸኛ አገር ኢትዮጵያ መሆኗን የዓለም ታሪክ የሚያውቀው ብቻ ሳይሆን፣የሚደነቅበት ጭምር እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ከዘመነ ቅኝ

More
1 15 16 17