ያለ ይመስለኛል (ዘ-ጌርሣም)

ያለ ይመስለኛል የጎደለን ነገር በታሪክ አውድ ላይ ቆይቶ የሚዘከር የምድር ልሂቃን ገና ያላገኙት በምርምራቸው ያልተወያዩበት ከእህል ከመጠጡ ከምንመገበው ወይም ከአየሩ እንደሁ ከምንተነፍሰው የዕድሜ ገደብ ሳይለይ ሁሉን አደንቁሮ ከፍቅር አብልጦ መርጧል አምባጓሮ እኛ

More

ሰው መሆን ይበቃል (ዘ-ጌርሣም)

ህይወት ተገብሮ ከአገሩ ተባርሮ የአገር ሀብት ጨምሮ በግፍ ተመዝብሮ ለስደት ተዳርጎ በአራዊት ተበልቶ እንደ እንስሳ ታርዶ ሳምባ ኩላሊቱ ሆድ እቃው ተሽጦ ባሀር ውስጥ ሰጥሞ ግፍን አጣጥሞ በጉልበታም ዱላ አከላቱን አጥቶ አንገቱ ተቀልቶ

More

ደህና ሁን ጨለማ – በላቸው ገላሁን

ደህና ሁን ጨለማ – ደህና ሁን ጥልመት ከዐባይ ውሃ ማማ – መጣብህ መብራት ከሰል ክረም ደህና – ጭራሮ እንጨት ችቦ ሊተካህ ነውና – የኤሌክትሪክ ሽቦ፤ ኩራዝ ሰንብች ደህና ¬– ሻማና ፋኖስ ፈንጥዢ

More

የከርሞ ሰው በለን (ዘ-ጌርሣም)

በትንሿ ዕድሚያችን መቶ በማትሞላው ስንቱን ውጣ ውረድ እንግልት አየነው ስንወድቅ ስንነሣ ስንጠቁር ስንከሣ መኖር ደጉ ነገር ራስን ያሳያል ገመናን ሳይሸሽግ ለታሪክ ያቀርባል አሮጌ ዓመት አልቆ በአዲሱ ሲተካ የትናንቱ ዛሬ ሲቀርብ ለትረካ የባሰ

More

ይድረስ ለሚመለከትህ ( እኔን ጨምሮ ) (ዘ-ጌርሣም)

አዕምሮህ በትቢት ተወጥሮ ልብህ በቅናት ነፍሮ እንባህ ጥላቻን ያበቀለ የቀረበውን አርቆ የወረደውን የሰቀለ ህዝብን ክህዝብ እያጣላህ የአሉባልታ ወሬ እያስፋፋህ የሰላምን ተስፋ ያጨለምክ የዕድገትና የሰላም ችግኝ የነቀልክ የግል ኑሮህ አልሳካ ቢል አገር ትጥፋ

More

ይታየኛል ( ዘ-ጌርሣም)

ይታየኛል ያ ቀን መምጣቱ እንደማይቀር ማስተዋል ከቻለ የዕይታው መነፅር ስሜቴ ተውገርገር ድምፅህን አሰማ ህልምህን ተናገር ቅዠትክንም ደርድር ምኞትክን አስረግጥ አድማጭ ድንገት ካለ በአዕምሮው ያመነ የተደላደለ ከአጥናፍ እስከ አጥናፉ ሰላም ሰፍኖ በአገር ፖለቲካው

More

ድሮ (ዘ-ጌርሣም)

ገና ልጆች እያለን ከየሠፈሩ ተጠራርተን ስነገናኝ ተነፋፍቀን ስንለያይ ተሸኛኝተን ጭቃ አቡክተን ውሃ ተራጭተን ስንጠራ አቤት( እመት) ብለን ለታላቆች ተላልከን ጉልበት ስመን ተመርቀን አደግን በወግና በሥርዓት ታንፀን ድሮ በታዳጊው አዕምሮአችን የሁሉ ቤት ቤታችን

More

እንደ መግቢያ – ጌታቸው አበራ

…ካዛሬ 21 ዓመታት በፊት፣ ወደ ግብጽ ሀገር ሄጄ ነበር። በዚያም ጉዞዬ፣ የአባይን ዳርቻ ተከትዬ እስከ አሌክሳንድርያ ከተማም ድረስ ዘልቄ የአባይን መጨረሻ እስከ ሜድትራንያን ባሕር ለማየት ችዬ ነበር። የግብጽ ቆይታዬን ስጨርስ፣ በካይሮ ከተማ

More

ጭቃው – አሁንገና ዓለማየሁ

በግንቦት ታርሰናል ሰኔ ለስልሰናል ነጎድጓዱ መጣ መብረቅ ከማለፉ በዶፍ የሚወቃ ሊጫወትብን ነው የክረምቱ ጭቃ። ሰኔ 2011 አዲስ ቀዳም አዲስ ነው ካላችሁ እሺ አዲስ ይሁን ታድያ በቀደመው አትቅደሙን አሁን። (ቀዳም የበፊት፣የመጀመሪያው፣ የቀድሞ ማለት

More

ነፃነት – በ እንደሻው በርጃ

ጻድቃን ያወሩለት ሕያው የሞቱለት ይሄ ነው ነፃነት የባርነት ጠላት፤ ነፃነት ህብረት ነው መኖር ተፈቃቅሮ አንዱ አንዱን ሳይጠላው ሳይተፋው አንቅሮ፤ ነጻነት ሸማ ነው ንጹህ ያላደፈ በድንቁርናና በደም ያልጎደፈ፤ በስርዐት ተመርተን በደንቡ ካልያዝነው ካለቦታው

More

ዓለም አቀፍ ንጉስ – በ ተፈራ ድንበሩ

እንዴት ያለ ሥልጣን የዓለም ንጉስ በሰላምታ ምክንያት አገር የሚወርስ፡፡ ፖሊስ የማይፈራ ዳኛ የማያቀው የማይዳሰሰው የማይታየው ስንቱን ባለሙያ በየቤቱ አስቀረው፡፡ ምርጡ ጥበበኛ ላገር መከታው ከምድር እስከጠፈር ተመራማሪው ዛሬስ እያቃዠ ጉንፋን ድል ነሣው፡፡ ቅጠል

More
/

አባይ ፈላ ጉዱ – በላቸው ገላሁን

አባይ ጉዱ ፈላ አባይ ፈላ ጉዱ ሲወርድ ሲዋረድ የሰራው ጉድጓዱ ያ የቦረቦረው ያረሰው ሁዳዱ ታጠረ መሄጃው ማለፊያ መንገዱ እጁን ተሸበበ እግሮቹን ታሰረ ጉዞውን አቆመ ረጋ! ተከተረ፤ ዝንት እድሜ ዘመኑን እንዲያ እንዳልተጓዘ አፈር

More

አልቃሾ – በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ 

“መንገድህን ዘግቶ ማለፍያ አሣጥቶ በጡንቻው ተመክቶ ዋርካ ቢሆን ተንሰራፍቶ። ያ!…የሌለው ህሊና በሀገረህ ላይ ቢሆን ገናና። ሆኖ አፄ በጉልበቱ ሁሉን እያለ ‘ምናበቱ!’ ምን ታደርገዋለህ? አቅም ጉልበት ከሌለህ?” ብዬ ብጠይቀው፣ ባለአገር ደነቀው። “ከቶ በመንግሥት

More