ዜና የፋኖና የአገዛዙ ጦር ከባድ ውጊያ / በላስታ የተፈጠረው አሳዛኝ ጉዳይ / “ከሃዲዎች ” ሌ/ጄኔራል ፃድቃን December 15, 2024 by ዘ-ሐበሻ የፋኖና የአገዛዙ ጦር ከባድ ውጊያ / በላስታ የተፈጠረው አሳዛኝ ጉዳይ / “ከሃዲዎች ” ሌ/ጄኔራል ፃድቃን Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ ቀዶ ሕክምና ተደረገላቸው December 13, 2024 by ዘ-ሐበሻ የምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ በአንጀት ሕመም ትላንት የቀዶ ሕክምና ከተደረገላቸው በኋላ በዚያው ዕለት ከሆስፒታል ወደ ማረሚያ ቤት Read More
ዜና የአዲስ አበባ አሜኬላዎች – Anchor Media ከገለታው ዘለቀ ጋር ህየተደረገ ውውይይት December 12, 2024 by ዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ አሜኬላዎች – Anchor Media ከገለታው ዘለቀ ጋር ህየተደረገ ውውይይት Read More
ዜና የዐብይ ክህደትና አዲሱ ስምምነት / ፋኖ በበላይነት ያጠናቀቀው ውጊያ / የትግራይ ውጥረት ወደ ጦርነት ? December 12, 2024 by ዘ-ሐበሻ የዐብይ ክህደትና አዲሱ ስምምነት / ፋኖ በበላይነት ያጠናቀቀው ውጊያ / የትግራይ ውጥረት ወደ ጦርነት ? Read More
ነፃ አስተያየቶች ከአህያ ውርንጭላ የበለጠ ለጅብ ልጅ ያዘነችው አህያ እጣ ፈንታ! December 12, 2024 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ድሮ! ድሮ! ጥንት! ገና በጥኋት! እንግሊዝ፣ፈረንሳይና ጀርመን አገር ተመሆናቸው እጅግ እሩቅ ጊዜ በፊት! ነጋዴው ኮሎምበስም ወርቁን ሊያግበሰብስ ፓስፊክ ውቂያኖስን አቋርጦ “አሜሪካን Read More
ዜና ከአማራ ፋኖ በወሎ የተላለፈ ጥብቅ አዋጅ! December 11, 2024 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ህዝብ ባለፉት ሀምሳ አመትና ከዛ በላይ የደረሰበትና አሁንም እየደረሰበት ያለው ሁለንተናዊ መዋቅራዊና መንግስት መር በደል የህልዉና አደጋ ላይ እንደጣለው የሚታወቅ ነው:: ይህንን የህልዉና Read More
የመጽሐፍ ግምገማ አዲስ መፅሐፍ በገበያ ላይ ፀሐፊ: ዶ/ር መኮንን ብሩ December 11, 2024 by ዘ-ሐበሻ አሳታሚ አማዞን መፅሐፍት አስታሚ የገፅ ብዛት 310 እ.ኤ.አ. ከ2018 እስከ ዛሬ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት አብይ አህመድ የለውጥ ሰው ሆነው ብቅ አሉ:: በሂደትም አንዳንዶች Read More
ዜና የብቻዬንም ቢሆን አማራ ሆኜ እሞታለሁ! – ክርስቲያን ታደለ December 10, 2024 by ዘ-ሐበሻ ማንነቴ አማራ ነው። መገለጫዬም ግብሬም አማራ ነው። እኔነቴን በመንደር ለማጠር ለሚፈልጉ ሰዎች ግን ስለእኔ ማወቅ ስላለባቸው መነሻዬን እነሆ ብያለሁ። በአባቴ በአባቱ 6ኛ ትውልድ በአባ Read More
ነፃ አስተያየቶች በትውልድ ግማሽ ትግሬ ግማሽ ኤርትራዊ ነው። ታሪኩ ፍጹም ኢትዮጵያዊ ነው December 10, 2024 by ዘ-ሐበሻ ከዚህ በታች ያለውን ጽሁፍ ጸሃፊው ቴክስት አድርጎልኝ ለብዙሃን አንባቢዎች እንዲዳረስ ፍቃዱን ጠየቅኩት:: እሱም ፈቃደኛ ሆኖ ኤዲት አድርጎ ላከልኝ:: በሰፊው መነበብ ያለበት ታሪክ ነው:: አንብቡት። Read More
ዜና አስቸኳይ ጥሪ ከአርበኛ ዘመነ ካሴ ለመላው የአማራ ህዝብ! December 9, 2024 by ዘ-ሐበሻ እንደምን ሰነበታችሁ?አርበኛ ዘመነ ካሴ ነኝ። ህዳር 27-2017 አም አርብ እለት ድርጅታችን የህዝብን ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል ላልተወሰ ጊዜ የሚቆይ የአገልግሎት ተቋማት እቀባ እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአገር አፍራሹ ወቅት አልፎ፤ የአገር አጨራራሹ ዘመን ነገሠ December 9, 2024 by ዘ-ሐበሻ አንዱ ዓለም ተፈራ ታህሣሥ ፯ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፯ ዓ. ም. አዲስ አበባ በተኩስ ተናወጠች። አዲስ አበባ በተኩስ ተናወጠች። ተኩሱ ባንድ ጎኑ፣ ሕጋዊ ነበር። በሌላ ጎኑ፣ ሕገወጥ ነበር። Read More
ዜና የማህበራዊ ሚዲያ አንቂው ሱሌማን አብደላ ወደ ኢትዮጵያ ተወሰደ December 9, 2024 by ዘ-ሐበሻ የማህበራዊ ሚዲያ አንቂው ሱሌማን አብደላ ወደ ኢትዮጵያ ተወሰደ Read More
ነፃ አስተያየቶች ግልፅ ማስታወሻ ለፕሮፌሰር ዓለም አንተ ገ/ሥላሤ – ከአንዳርጋቸው አሰግድ December 8, 2024 by ዘ-ሐበሻ ጁባ፣ ኅዳር 2017 ደቡብ ሱዳን “ትውስታዎቼ፡ ስለ መሬት ይዞታና የተለያዩ ፖለቲካዊና አገራዊ ጉዳዮች” በሚል ርዕስ ባሳተሙት መፅሐፍ ውስጥ የኃይሌ ፊዳን እና የኔን ስሞች ያወሱባቸውን ገፆች ጓደኞቼ Read More
ዜና ፋኖ ባዬ ቀናው እና ፋኖ ሀብቴ ወልዴ ወደ አንድ ድርጅት የመጡበት አጭር መግለጫ December 8, 2024 by ዘ-ሐበሻ ቀን ኅዳር 29/2017 ዓ.ም ዛሬ ኅዳር 29/2017 ዓ.ም ለጎንደር ሕዝብ፣ ለጎንደር አርበኞችና ለመላው የአማራ ሕዝብ እንዲሁም የኅልውና ታጋዮች በአንድ አደረጃጀት የመገመድ መቅድም ታሪካዊት ቀን Read More