ዜና ልዩ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር! | “አቅማችንን ገንብተናል፤ ተዘጋጅተናል” |EN December 7, 2024 by ዘ-ሐበሻ ልዩ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር! | “አቅማችንን ገንብተናል፤ ተዘጋጅተናል” |EN https://youtu.be/Ha9iE6MieNA?si=1nXd0ToCvbl4DWxd Read More
ዜና “በህይወቴ እንደዚህ አይነት ጭካኔ አይቼ አላውቅም” አማራ ክልል የነበራትን ቆይታ ፋኖን በማድነቅ ያሰፈረችው የኒውዮርክ ታይምሷ ዘጋቢ December 5, 2024 by ዘ-ሐበሻ መስጋናው ዕንዳልክ X የ Moonless and Starless sky (የጨረቃና ክዋክብት አልባ ሰማይ) መፅሀፍ ደራሲ፣ በበርካታው የዓለም ክፍል እየተዘዋወረች የጦርነትና ሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ላይ በሰራችበት Read More
ዜና አቶ ታዬ ከእስር ቢለቀቁም “ማስክ ባደረጉና በታጠቁ ሰዎች ተወስደዋል ተባለ December 4, 2024 by ዘ-ሐበሻ አቶ ታዬ ደንደዓ ዛሬ ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ.ም. አመሻሹን ከማረሚያ ቤት ብለቀቁም ቤተሰቦቻቸውን ሳይቀላቀሉ ከማረሚያ ቤቱ በራፍ በጸጥታ ኃይሎች መወሰዳቸውን ቤተሰቦቻቸው ለዶይቼ ቬለ Read More
ዜና “ትግሉ ተፋፍሟል”- ኮሎኔሉ / 11 ወታደሮች የደፈሯት የአማራ ሴት / የመተማ ሱዳን ኮሪደር ውጊያ December 3, 2024 by ዘ-ሐበሻ “ትግሉ ተፋፍሟል”- ኮሎኔሉ / 11 ወታደሮች የደፈሯት የአማራ ሴት / የመተማ ሱዳን ኮሪደር ውጊያ Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና አቶ ታዬ ደንደዓ በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ December 2, 2024 by ዘ-ሐበሻ ክስ ተመስርቶባቸው በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታና የገዢው ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ ባለስልጣን የነበሩት አቶ ታዬ ደንደዓ የዋስትና መብት ተጠብቆላቸው ከእስር እንዲለቀቁ Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ኢትዮጵያ አንድ የጋራ አገራዊ መግባቢያ ቋንቋ እንዳይኖራት የሚያደርገው ሕግ እንዳይፀድቅ እንጠይቃለን – በኢትዮጵያ የባለሙያዎች ድርጅቶች December 1, 2024 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 24፣ 2015 ዓ.ም. የተከበርከው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ፤ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የኢትዮጵያ የባለሙያዎች ድርጅቶች ይህንን የሕዝብ ማመልከቻ ያፀደቁት ሲሆን እነሱም፣ ‹‹Ethiopiawinnet: Council for the Defense Read More
ነፃ አስተያየቶች ጠቅላይ ሚኒስቴሩ አልተስተምሮም ቁ.2 December 1, 2024 by ዘ-ሐበሻ ጠ/ሚ አብይ “ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል ” የሚለው አባባል ላይ ትችት ሲሰነዝሩ ሰማሁ መሰል፡፡ አትሸወዱ አይሞቅም ነው… ያሉት፡፡ በዚህ አባባል ላይ እሳቸው እንዲህ አሉም Read More
ዜና የፋኖ አንድነትና ቀጣይ ጉዞ – ልዩ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር | ሰበር:-ጀኔራሉ በፋኖ ተሸኜ November 30, 2024 by ዘ-ሐበሻ የፋኖ አንድነትና ቀጣይ ጉዞ – ልዩ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር |EN https://youtu.be/9bOOEzUaJNE?si=JnyXXY7gR0C0Yf02 ሰበር:-ጀኔራሉ በፋኖ ተሸኜ/ Read More
ዜና ”ከ7ኛ ክፍል ወደ ዶክተርነት” ጌታቸው ረዳ | በባህርዳር 4ቱ አመራሮች ተ*ገ.ደሉ አዲሱ የዘመነ ኦፕሬሽን | ብናልፍ በወንድሙ የቀየረዉ ስልጣኑን አጣ | November 29, 2024 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/gPDKD9jVAfA?si=XxS24UHl0xpODgkh በባህርዳር 4ቱ አመራሮች ተ*ገ.ደሉ አዲሱ የዘመነ ኦፕሬሽን | ወልዲያ ከባድ ው_ጊያ እየተደረገ ነው ብናልፍ በወንድሙ የቀየረዉ ስልጣኑን አጣ/ https://youtu.be/PCd8u57171E?si=yp2mCj6kUJXeNFSW Read More
ዜና የሰብዓዊ ቀውስ በአማራ ክልል 6.1 ሚሊዮን ዜጎች የምግብ ድጋፍ የሚፈልጉ ናቸው November 29, 2024 by ዘ-ሐበሻ በጦርነቱ ምክንያት 4 ነጥብ 7 ሚሊዮን ህጻናት ከትምህርት ውጪ እንደሆኑ ተገልጿል የሰብዓዊ ቀውስ በአማራ ክልል የፌደራል መንግስት የክልል ልዩ ሀይሎችን መልሼ አደራጃለሁ የሚል ውሳኔ Read More
ዜና አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ዘጠኝ ኦርቶዶክሳውያን አማኞች ተገድለው ማደራቸው ተሰማ November 29, 2024 by ዘ-ሐበሻ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን፣ ሽርካ ወረዳ፣ ሶሌ ፈረንቀሳና ሶሌ ጡጃ ቀበሌ ኅዳር 19 ለኅዳር 20 አጥቢያ ከሌሊቱ 8፡00 ገደማ በአንድ ቤተሰብ ዙሪያ ያሉ ዘጠኝ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጮሌ ስልክና የማህበራዊ ግንኙነት ሜዳዎች ማይምነትን እያስፋፉ ነው! November 29, 2024 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ሳይንስ የተማሪ ወይም የአንባቢ ትኩረት ከ10-15 ደቂቃ አይበልጥም [1] የሚለውን በመመርኮዝ አብዛኞቹን ጦማሮቼን ከ፪ ገፆች የማይበልጡ ለማድረግ ብሞክርም አንዳንድ አንባቢዎች አሁንም Read More
ዜና የአፀፋ እርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን‼️ አስረስ ማረ ዳምጤ November 28, 2024 by ዘ-ሐበሻ የብልፅግና ወራሪ ሰራዊት የጦርነቱን ገፅታ ሙሉ ለሙሉ መቀዬር ፈልጎ ሁሉን አቀፍ ፀረ-ህዝብ እርምጃ መውሰድ ከጀመረ ሰነባብቷል። ያልታጠቁ ሲቪሊያንን መጨፍጨፍ፣ የአርሶ አደር ሰብል ማውደም፣ የእምነት Read More
ዜና በአማራ ክልል 4,5 ሚሊየን ሕጻናት በጦርነቱ ከትምህርት ውጪ ሆነዋል November 28, 2024 by ዘ-ሐበሻ በአማራ ክልል በፌደራል መንግሥት ሠራዊትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በሚካሄደው ግጭት 4,5 ሚሊየን ሕጻናት በጦርነቱ ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸው ተገለጸ። መምህራን መሰደዳቸው እንዲሁም ቀየው በጦርነት Read More