ዜና ልዩ ቆይታ ከገዱ አንዳርጋቸው ጋር ! – “ዐብይ ቂም የያዘ የነጣቂ መንግስት መሪ ነው”/ “አማራ እየተዋጋ ያለው ሰላምን ፍለጋ ነው” – ክፍል አንድ December 27, 2024 by ዘ-ሐበሻ ልዩ ቆይታ ከገዱ አንዳርጋቸው ጋር ! – “ዐብይ ቂም የያዘ የነጣቂ መንግስት መሪ ነው”/ “አማራ እየተዋጋ ያለው ሰላምን ፍለጋ ነው” – ክፍል አንድ Read More
ዜና መንግስት ኢሰመጉ እና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከልን አገደ፤ የታገዱ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቁጥር አራት ደረሷል December 26, 2024 by ዘ-ሐበሻ የሲቪል ማህበረስብ ድርጅቶች ባለስልጣን፤ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከልን (EHRDC) “ገለልተኛ ባለመሆን ከተቋቋሙበት ዓላማ ውጭ ተንቀሳቅሰዋል” በሚል ምክንያት Read More
ዜና “መካር የሌለው ንጉስ እንዳይሆኑ” ፤ ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የተፃፈ አቶ ያሬድ ሀ/ማሪያም December 26, 2024 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/CJRJfASb_Kk?si=I9upgU8oBn4KaRt- “መካር የሌለው ንጉስ እንዳይሆኑ” ፤ ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የተፃፈ አቶ ያሬድ ሀ/ማሪያም Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች ሰይጣን አንዳንዴ እውነትን ይናገራል – ከዘመነ ወያኔ ድቅድቅ ጨለማ ወጥተን ወደ ለዬለት ሲዖል ከገባን ድፍን ስድስት ዓመት December 25, 2024 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ጊዜው ይከንፋል፡፡ ይሄውና ከዘመነ ወያኔ ድቅድቅ ጨለማ ወጥተን ወደ ለዬለት ሲዖል ከገባን ድፍን ስድስት ዓመት ከስምንት ወር ከ11 ቀናት ሆነን – Read More
ነፃ አስተያየቶች ሙት ይዞ ሲሞት – ጥሩነህ ግርማ December 21, 2024 by ዘ-ሐበሻ ጥሩነህ ግርማ ሙት ይዞ ሲሞት “When dictatorship is afact, revolution becomes a right.” Victor Hugo ብዙ የተዘመረለት አብይ የቁልቁለት ጉዞውን የጀመረው ዘውድ አልባ ንግስናውን እንደጀመረ Read More
ዜና የፋኖ ሀይሎች ከባድ እርምጃ /ህወሓት “ሰራዊታችን አይበትንም”የኦሮሞ ነፃነት ጦር አዲስ ጥቃት December 19, 2024 by ዘ-ሐበሻ ለኢትዮ ኒውስ የደረሰው አስደንጋጭ መረጃ / በትግራይ አዲስ የጦርነት ጅማሮ /በአማራ የተጠናከረው ውጊያ ለኢትዮ ኒውስ የደረሰው አስደንጋጭ መረጃ / በትግራይ አዲስ የጦርነት ጅማሮ /በአማራ Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና ብልጽግና ህጻናትን በሞት እየቀጣ ነው : ሰሜን ወሎ ዞን ላስታና ቡግና ወረዳዎች ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው። December 19, 2024 by ዘ-ሐበሻ ሰሜን ወሎ ዞን ላስታና ቡግና ወረዳዎች ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው። ብልጽግና በውጊያ ወደ ወረዳዎቹ መግባት አልቻለም። የፋኖን ምት መቋቋም ስላልቻለ ብቻ በበቀል ህጻናትና እናቶችን Read More
ዜና ፀረ ኢትዮጵያና ፀረ አማራ ትርክቶች መቸና እንዴት ተጀመሩ? December 18, 2024 by ዘ-ሐበሻ ቅዳሜ Dec 14፣ 2024 የተካሄደው “የኢትዮጵያን ሥርዓተ ትምህርት ማዘመን ለዕውቀት ልኅቀት፤ ለሕዝብ አንድነትና፤ ለሃገር ግንባታ”የተሰኘው የዌቢናር ጉባዔ ቪድዮ የሚከተሉትን በዋናነት የሚየዝ ነው። (1) ዶር Read More
ዜና ዘመነ ካሴ “አሸንፈናል” እና ሰልፉ | ደብረፅዮን “ለአዲስ ትግል ተዘጋጁ ” |”ፋኖ ወደ መንግስትነት….ብልጽግና ወደ ሽፍታነት” አርበኛ አስረስ December 18, 2024 by ዘ-ሐበሻ ዘመነ ካሴ “አሸንፈናል” እና ሰልፉ / ደብረፅዮን “ለአዲስ ትግል ተዘጋጁ ” / ትራምፕ በአብይ ላይ አዲስ ውሳኔ |EN Read More
ዜና ሰልፉ የአብይ አህመድን መንግስት ከመደገፍ ይልቅ ወደ ተቃዋሚነት ተለወጠ December 18, 2024 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች አገዛዙን የሚቃወሙ ሰልፎችን አካሄደ። አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ታሕዛስ 9/2017 ዓ.ም A regime-forced rally transformed Read More
ዜና በግርግር 5 ሽህ ካሬ ሜትር ቦታ ቅርጥፍ አድርጎ የበላው የትናትናው የቲቪ ሪፖርተር ያዛሬው ሚሊኒየር የግሩም ጫላ አስቂኝ ቃለ ምልልስ December 17, 2024 by ዘ-ሐበሻ “30 አመት አሜሪካ ውስጥ ታክሲ እየነዳህ እዚህ መጮህ አይቻልም” አነጋጋሪው የግሩም ጫላ ቃለ ምልልስ *** የቻይናው “ሴጂቲኤን” ቴሌቪዥን ጣቢያ ወኪል ጋዜጠኛ (correspondent) የሆነው ግሩም Read More
ዜና የበርካታ ባለሐብቶች የባንክ ሂሳብ እየታገደ እንደሆነ ታወቀ December 17, 2024 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የተሻለ ቢዝነስ ያንቀሳቅሳሉ የሚመባሉ የበርካታ ባለሐብቶች የባንክ ሂሳብ እየታገደ እንደሆነ ታውቋል። እነዚህ በአብዛኛው የአማራ ተወላጅ የሆኑ ባለሀብቶች እየተመረጡ ተንቀሳቃሽ ሒሳባቸው Read More
ዜና አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ ጋር የተደረገ ቆይታ December 16, 2024 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/0j3fFGyGmMk?si=j_lgFDuE1HK0zQNz አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ ጋር የተደረገ ቆይታ Read More
ዜና የፋኖና የአገዛዙ ጦር ከባድ ውጊያ / በላስታ የተፈጠረው አሳዛኝ ጉዳይ / “ከሃዲዎች ” ሌ/ጄኔራል ፃድቃን December 15, 2024 by ዘ-ሐበሻ የፋኖና የአገዛዙ ጦር ከባድ ውጊያ / በላስታ የተፈጠረው አሳዛኝ ጉዳይ / “ከሃዲዎች ” ሌ/ጄኔራል ፃድቃን Read More