ዜና በጎንደርና በጎጃም የፋኖ ውጊያ / ኤርትራ አብይና ኢትዮጵያን ከሰሰች / “ጌታቸው ፕሬዚዳንት አይደለም ” ህወሓት November 28, 2024 by ዘ-ሐበሻ በጎንደርና በጎጃም የፋኖ ውጊያ / ኤርትራ አብይና ኢትዮጵያን ከሰሰች / “ጌታቸው ፕሬዚዳንት አይደለም ” ህወሓት https://youtu.be/03PFz–eTiY?si=ol2a6XuTQTB6e9ay Read More
ዜና አቶ አብነት ገብረመስቀል ከሁለት ቢሊየን ብር በላይ የትርፍ ድርሻ ቢከፈላቸውም በአሁን ሰአት ግን ሰባራ ሳንቲም በባንክ ሒሳባቸው ውስጥ የለም ሲሉ ሼህ መሐመድ ለፍርድ ቤት ገለፁ November 28, 2024 by ዘ-ሐበሻ ሼኩ ይህን የገለፁት አቶ አብነትገብረመስቀል የገንዘብ እግድ ይነሳልእ ብለው ባቀረቡት ማመልከቻ ላይ በሰጡት መልስ ነው ። አቶ አብነት ገብረመስቀል ከዚህ በፊት ለከፍተኛ ፍርድ ቤት Read More
ዜና የሺ ደመላሽ – ሐበሻ | Yeshi Demelash – Habesha (Official Music) November 27, 2024 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/UH9k37Z2I2E?si=HswDYzB2N0X6DGVU “Yeshi Demelash – FANO (Official Music).” If this is a specific song or video, it appears to be related to Yeshi Demelash, who Read More
ነፃ አስተያየቶች ስህተትን በስህተት የማስተናገዱን አስቀያሚ የፖለቲካ ባህል ካልታገልነው ታጥቦ ጭቃ እየሆን ነው የምንቀጥለው! November 26, 2024 by ዘ-ሐበሻ November 25, 2024 ጠገናው ጎሹ ከአስቸጋሪው የፖለቲካ ባሀላችን እየመነጩ በእጅጉ ከሚፈታተኑን አስቀያሚ እውነታዎች አንዱ ልክ የሌለው የግል ዝና ( excessive self-aggrandizement ) ፈላጊነታችን ነው። ፋኖም Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና መምህርት መስከረም አበራ በቀረበባት የኮምፒውተር ወንጀል ክስ የአንድ ዓመት ከ4 ወራት እስር ተፈረደባት November 26, 2024 by ዘ-ሐበሻ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ትናንት ሕዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት መምህርት መስከረም አበራ በተከሰሰችበት የኮምፒውተር ወንጀል ጥፋተኛ ተብላ የ1 ዓመት ከ4 ወር Read More
ግጥም ኧረ ተው ሰጎን የሚዋደቅን ንሥር እርዳ! November 25, 2024 by ዘ-ሐበሻ የቀን ጅብ አለቅጥ ከፍቶ ቆሞ እየሄደ ሰውን ሲበላው ሲታመስ አገር፣ እርግቦች ተምድር ሲጠፉ ጆፌው ግን ልፋጩን ይዞ በሰማይ ሲበር፣ ዓለምን ንቆ ገዳም የገባ የእውነት መነኩሴ አንገቱን Read More
ዜና በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች መምህራን ከደሞዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ አድማ ላይ ናቸው November 25, 2024 by ዘ-ሐበሻ ዋዜማ- በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን እንዲሁም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን፣ የጥቅምት ወር ደምወዝ አልተከፈለንም ያሉ መምህራን፣ የሥራ Read More
ነፃ አስተያየቶች እነ እስክንድር፣ መከታው ሜዳ ላይ ካለው እውነታ ጋር መታረቅ አለባቸው November 25, 2024 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ካሳ በአማራ ፋኖ አደረጃጀት ውስጥ ሰባት እዞች ነበሩ፡፡ በዘመነ ካሴ የሚመራው የአማራ ፋኖ በጎጃም፣ በምሬ ወዳጆ የሚመራው የአማራ ፋኖ በወሎ፣ በኢንጂነር ደሳለኝ የሚመራው Read More
ነፃ አስተያየቶች ምን ውስጥ ነው የገባነው? November 24, 2024 by ዘ-ሐበሻ ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com) ዘጠነኛ ክፍል ስገባ 14 አመቴ ነበር፣ 15 የሞላሁት ዘጠነኛ ክፍል ገብቼ የመጀመሪያውን ሴምስተር ፈተና ስፈተን ነው። ከሀሁ እስከ አራተኛ ክፍል የተማርኩት Read More
ነፃ አስተያየቶች የሃይማኖት መሪዎች፣ ምሁራንና ሰባኪዎች የውድቀት ቁልቁለት November 24, 2024 by ዘ-ሐበሻ November 24, 2024 ጠገናው ጎሹ በአንድ ትልቅ እምነት ዲኖሚነሽን (ለምሳሌ ክርስቲኒቲ ) ሥር የሚመደቡና የሃይማኖት መጻሕፍትን በየራሳቸው አተረጓጎም በመተርጎም ለዚሁ መገለጫነት የሚያገለግሉ የተለያዩ ሥርዓቶችን የሚከተሉም ይሁኑ አንድ አይነት Read More
ዜና·የመጽሐፍ ግምገማ ትዉስታዎቼ ፡ ስለ መሬት ይዞታና የተለያዩ ፖለቲካዊና አገራዊ ጉዳዮች- ደራሲ፡ አለም አንተ ገብረስላሴ November 24, 2024 by ዘ-ሐበሻ የመፅሃፉ ርእስ፡ ትዉስታዎቼ ፡ ስለ መሬት ይዞታና የተለያዩ ፖለቲካዊና አገራዊ ጉዳዮች ደራሲ፡ አለም አንተ ገብረስላሴ አሳታሚ፡ ቀይ ባህር አሳታሚ (Red Sea Press) የገፅ ብዛት፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች በአገራችን ምድር ለተፈጠረው ውዝግብና እስከዛሬም ድረስ ዘልቆ ለሚታየው የፖለቲካ ቀውስ ተጠያቄው የግራ አስተሳስብ በመግባቱ ምክንያት አይደለም፤ ዋናው ምክንያት ሌላ ቦታ ላይ ነው!! ለልጅ ተድላ መላኩ የተሰጠ ትችታዊ መልስ!! November 23, 2024 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) (ህዳር 11፣ 2017) November 20, 2024 የአገራችን የፖለቲካ ችግር የመነጨው በመሰረቱ የግራን ወይም የቀኝ ፖለቲካን በሚያራምዱ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች አማካይነት አይደለም። በአጠቃላይ Read More
ዜና ህበረታችን – የግፎች ሁሉ ጥግ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር – በገለታው ዘለቀ November 23, 2024 by ዘ-ሐበሻ ህበረታችን – የግፎች ሁሉ ጥግ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር – በገለታው ዘለቀ Read More
ነፃ አስተያየቶች በደመቀ ጉዳይ ጥንቃቄ ይደረግ (ከአሁንገና ዓለማየሁ) November 23, 2024 by ዘ-ሐበሻ ሕወሃቶች የአማራውንና የሌላውን ኢትዮጵያዊ ሥነ ልቡና ቀርጥፈው የበሉ ናቸው። በአማራ ሕዝብ ላይ ፊት ለፊት ጦርነት ከፍተው ካደረሱበት ጥፋት ይልቅ በዚህ እውቀታቸው ተጠቅመው በሠሯቸው ሴራዎች Read More