ከታሪክ ማህደር ደራስያንን እንደሰው ያለመመልከት አባዜ (አለማየሁ ገላጋይ ) February 1, 2025 by ዘ-ሐበሻ ፊት ለፊት ስራው፣ ከበስተጀርባ ደግሞ ህይወቱ ይገኛል፡፡ ሥራው የህይወቱ ማጣቀሻ ነው የሚሉ አሉ፡፡ በዚህም ሥራውን እንደ አነፍናፊ ውሻ አስቀድመው ህይወቱን ያንጎዳጉዳሉ፡፡ “እንዲህ ሲል የፃፈው Read More
ዜና ፋኖ ዝናቡ ልንገረው ለአገው ፈረሰኞች በዓል መልክት አስተላለፈ! January 31, 2025 by ዘ-ሐበሻ ፋኖ ዝናቡ ልንገረው ለአገው ፈረሰኞች በዓል መልክት አስተላለፈ! Read More
ዜና “አንተን ለማኝ አደርጋለሁ” አቢይ አሕመድ ለአማራ ክልል ፕረዚዳንት ለአረጋ ከበደ የሰጠው ማስጠንቀቂያ January 31, 2025 by ዘ-ሐበሻ ነገሩ እንዲህ ነው ባሳለፍነው ታህሳስ 15 በተካሄደው ብልጽግና ስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ላይ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አረጋ ከበደ እጃቸውን አውጥተው ተናገሩ እኔ አቅቶኛል የአማራ Read More
ነፃ አስተያየቶች እስክንድር ነጋ እና ጀነራል ተፈራ ማሞ ከድል ለዲሞክራሲ እስከ ፉኖ ተሰማራ! January 29, 2025 by ዘ-ሐበሻ ከቴዎድሮስ ሃይሌ የምናከብራቸው ጀነራል ተፈራ ማሞ ሰሞኑን አደባባይ ወጥተው አድምጠናል:: የጀነራሉ ጤንነትና ደህንነት ሲያሳስበን ለቆየነው ወገኖች ሁሉ በጥሩ ቁመና ላይ ሆነው በማግኘታችን የሕሊና እረፍት Read More
ነፃ አስተያየቶች ፍትህ የሌለው ሽምግልናና እርቅ ሥራ እንደሌለው እምነት የሞተ ነው! January 29, 2025 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ዛሬም እንደ ትናንቱ አያሌ ምሁራንና ታዋቂ ነን ባይዎች ስለብሔራዊ ሽምግልና እርቅ ይደሰኩራሉ፡፡ ያለምንም ሐፍረት ቅዱሱን ሽምግልናን ከምእራብ ከተሸመተው ኤፍሬም ይሳቃዊ ድርድር ጋር እያምታቱ የአያት Read More
ዜና ፋኖ አገዛዙ ላይ ከባድ ጥቃት ፈፀመ /የመቀለ ውጥረትና ታጣቂዎች የፈፀሙት /በኦሮሚያ ተደራጅታችሁ ታጠቁ ተባለ January 29, 2025 by ዘ-ሐበሻ ፋኖ አገዛዙ ላይ ከባድ ጥቃት ፈፀመ /የመቀለ ውጥረትና ታጣቂዎች የፈፀሙት /በኦሮሚያ ተደራጅታችሁ ታጠቁ ተባለ Read More
ዜና አሜሪካ ለሚኖሩ፡ የስደተኞች አፈሳና መመለስን በተመለከተ ማወቅ ያለብን ነጥቦች January 29, 2025 by ዘ-ሐበሻ አበበ ፈለቀ በዲሲና በአካባቢዋና በሌሎችም የአሜሪካ ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ በተለይም የመኖርያ ፍቃድ የሌላቸውና ህጋዊ ሂደት ውስጥ ያሉት ጭምር በሰፊው እየተወሰደ ባለው የስደተኞች አፈሳና መመለስ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራና የኦሮሙማ ድርድር – በሣቅ አትግደሉን! January 28, 2025 by ዘ-ሐበሻ ይነጋል በላቸው “አማራ በድርድር የሚፈታ ችግር አልገጠመውም” በሚል ርዕስ በፈረንጆቹ አቆጣጠር Sept. 16, 2023 የሚከተለውን መጣጥፍ ጽፌ እንቅልፍ ሳይበግራቸው፣ ድካም ወፃማ ሳይፈታቸው ለሀገራቸው ትንሣኤ Read More
ዜና የአማራ ሕዝባዊ ድርጅት ያደረገው ውይይት ወይስ ድርድር? January 27, 2025 by ዘ-ሐበሻ ከቴዎድሮስ ሐይሌ ትግል ዘርፈ ብዙ ጎኖች አሉት:: ዲፕሎማሲ ሚድያ የፖለቲካ ; ካድሬዎች ; ወታደራዊ ባለሙያዎች ;የሕዝብ አደረጃጀት እና ሌሎችም ተጏዳኝ ዘርፎችን እና ሌላም ብዙ Read More
ነፃ አስተያየቶች እስክንድር ነጋ በታዛቢዎች አማካይነት ከአቢይ አህመድ ጋር የሚያደርገው ድርድር የአማራውን ህዝብ የተሟላ ነፃነት የሚያጎናፅፈው ወይስ ለዝንተ-ዓለም ኋላ ቀር ሆኖና ኑሮው ጨልሞበት እንዲቀር የሚያደርገው ? January 27, 2025 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥር 19፣ 2017(January 27, 2025) ሰሞኑን እስክንድር ነጋ “እመራዋለሁ የሚለውን የፋኖ ክንፍ” በመወከል ከአቢይ አህመድ አገዛዝ ጋር፣ እሱ እንደሚለው ውይይት፣ በመሰረቱ ድርድር እንዳደረገ በተለይም እነ Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች በወቅታዊ ጉዳይ ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ መግለጫ January 26, 2025 by ዘ-ሐበሻ ትግላችንን ለዳግም ባርነት ለሚያመቻቹን የብልጽግና እሳቤ አራማጆች አሳልፈን አንሰጥም!!! ቀን፦ ጥር 18/2017 ዓ.ም ትግላችን የኅልውና፣ የፍትሕ፣ የነጻነት፣ የሰብዓዊ ክብር ሆኖ እያለ ከፋፋይነት፣ ብልጣብልጥነት፣ አወናባጅነት፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች አህጉራችን እና እኛ January 26, 2025 by ዘ-ሐበሻ January 26, 2025 ጠገናው ጎሹ ከቅኝ አገዛዝ (colonial rule) ነፃ መሆንን ከማወጅ ያለፈ የውስጥ ነፃነት ፣እኩልነት፣ ፍትህ እና እደገት/ልማት እውን ማድረግ ባለመቻል ምክንያት በዚህ Read More
ዜና በእሰክንድር ነጋ የሚመራው ፋኖ’ ከመንግስት ጋር ለመደራደር ተዘጋጅቷል January 26, 2025 by ዘ-ሐበሻ ከሰሞኑ ታዛቢዎች በተገኙበት ከመንግስት ጋር ውይይት እንዳደረገ እና ለድርድር ዝግጁ እንደሆነ የገለፀው በእስክንድር ነጋ የሚመራው የፋኖ ክንፍ ድርድሩ በውጭ ሀገራት እንዲሆን እየጠየቀ መሆኑ ታውቋል። Read More
ዜና የኦህዴድ መራሹ ጅምላ ግድያዎች ስሌት (ሸንቁጥ- ከምዕራብ ካናዳ) January 24, 2025 by ዘ-ሐበሻ የኦህዴድ መራሹ ብልፅግና መንግስት በአማራ እና በኦሮሚያ ክልል በንጹሀን ዜጎች ላይ እየወሰዳቸው ያሉ የነፃ እርምጃ ግድያዎች መንግስት ያሰበውን የፖለቲካ ግብ ያሳካለታል ወይ ? በኔ አመለካከት እነዚህ የንፁሃን ዜጎች Read More