ዜና አማራ እንቅልፍህን ለጥጥ! ኦነግሸኔዎችም በዕቅዳቸው መሠረት እየሄዱ ነው! February 8, 2025 by ዘ-ሐበሻ አምባቸው ዓለሙ ገበሬው “ወይ አንቺ ክምሬ አለሁኝ ብለሻል፤ አላወቅሽም እንጂ በቁምሽ አልቀሻል፡፡” ያለው ወዶ አልነበረም፡፡ ክምሩን ሲወቃ እንደሚመልስ ቃል እየገባ ከየቦታው በብድር የወሰደው እህልና Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች የአማራ ህዝብና ምሁራኑ በአብይ አህመድ ታጣቂ መታረድ እናወግዛለን February 7, 2025 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጲያ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ህዝባችን በሚዘገንን ሁኔታ የሚታርድበት የሚገረፍበት የሚታሰርበትና የሚፈናቀልበትን ሰቆቃ የሰው ልጅ መብት ቀርቶ የእንሰሳት በሚከብርበት ሃገር ያለን ዝም ማለት Read More
ዜና የሃይማኖት መሪዎች የፀሎትና የሰላም ጥሪ February 7, 2025 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ የሃይማኖት መሪዎች ለመንግሥት እና ታጣቂዎች የሰላም ጥሪ አደረጉ። የሃይማኖት መሪዎቹ ይህንን የሰላም እና የጸሎት ጥሪ ያደረጉት የኢትዮጵያ ሲቪል እና የሙያ ማህበራት ኮንግረስ ባዘጋጀው Read More
ዜና በአቃቢ ህግ በክስነት የቀረቡ አንዳንድ ጉዳዮች ላይ ለተከበረው ችሎት ማብራሪያ መስጠት አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘሁት ክቡራን ዳኞች እንዳቀርብ ትፈቅዱልኝ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ። February 6, 2025 by ዘ-ሐበሻ አንደኛ፦ እኔ ክርስቲያን ታደለ ፀጋዬ ዛሬ በዚህ ችሎት በተከሳሽነት የቆምኩት፤ ለ550 ቀናትም በግፍና ችካኔ እገታ ውስጥ የምገኘው ለአንዲት ደቂቃ እንኳን በጥፋተኝነት የሚያስቀጣ አንዳችም የወንጀል Read More
ነፃ አስተያየቶች ዶ/ር ዮናስ ብሩ ምን ሊለን ፈልጎ ነው? በእርግጥስ የኢትዮጵያን የተወሳሰቡ ችግሮች፣ እሱ እንደሚለው የሶሻልና የፖለቲካ ችግሮች በኳንተም ፊዚክስ አማካይነት መረዳትና ለብሄራዊ ስምምነት የሚሆን መፍትሄ መፈለግ ይቻላል ወይ? February 6, 2025 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሚያዚያ 17፣ 2016 (ሚያዚያ 25፣ 2024) Sapere Aude-Have the courage to use your own mind (Immanuel Kant) በገጽ ሁለት በአንቀጽ ሁለት ላይ፣ Read More
ዜና የጅማው ስብሰባ – የሚኒሊክ ቤተመንግስት የሚባል የለም፥ የሚኒሊክ ሀውልትም ይነሳል፥ ገና እናራግፋለን February 4, 2025 by ዘ-ሐበሻ የጅማው ስብሰባ – የሚኒሊክ ቤተመንግስት የሚባል የለም፥ የሚኒሊክ ሀውልትም ይነሳል፥ ገና እናራግፋለን</p> የጅማው ስብሰባ – የሚኒሊክ ቤተመንግስት የሚባል የለም፥ የሚኒሊክ ሀውልትም ይነሳል፥ ገና እናራግፋለን Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራ ፋኖ የተቋምና የአመራር ድክመት ለአማራው ህዝብ ዋጋ ያስከፍላል – አክሎግ ቢራራ (ዶር) February 3, 2025 by ዘ-ሐበሻ የአማራው ህዝብ ፋኖን የሚደግፍበት ዋና ምክንያት ባለፉት አምሳ ዓመታት በተከታታይ የሚዘገንን እልቂት፤ ስደት፤ ስራ አጥነት፤ ረሃብተኛነት፤ እስራት፤ ድብደባ፤ መፈናቀል፤ የስነልቦና ጦርነት ወዘተ ስለተካሄደበት ነው፡፡ Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች አሳሳቢው ግድያና አሉታዊ ተፅዕኖው February 3, 2025 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ብዙዎች ተስፋ ቆርጠው ከሚዲያም ከነፃነት ትግሉም ርቀው በተደበቁበት በአሁኑ ወቅት መጻፍ ብዙም ዋጋ እንደሌለው አውቃለሁ፡፡ ይሄ አቢይ የሚባል ጭራቅ ከመጣ ወዲህ Read More
ዜና አንድ ከፍተኛ የህክምና ባለሙያ ባሕርዳር ውስጥ በታጣቂዎች ተገደሉ February 3, 2025 by ዘ-ሐበሻ በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ ጥበበ ግዮን ሐኪምና ተመራማሪ የነበሩት ዶ/ር አንዷልም ዳኜ ባለፈው ቅዳሜ አመሻሽ ከሥራ ቦታ ወደ ቤታቸው ሲመለሱ ባልታወቁ ታጣቂዎች መንገድ Read More
ከታሪክ ማህደር ፕረዚዳንት መንግሥቱ ሀይለማርያም የት የተወለዱት?? February 3, 2025 by ዘ-ሐበሻ ፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም በ1927 በዎላይታ በዳምታ ሶሬ ወረዳ የተወለደ በእናትም በአባትም ወላይታ ነው። ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ሀይለማርያም በወላይታ ተወልዶ ያደጉ የወላይትኛ ቋንቋ ጥሪት የሚናገሩ በሕይወት Read More
ነፃ አስተያየቶች ይቅር ብየሃለሁ February 2, 2025 by ዘ-ሐበሻ ካንገቱ በላይ ሸፍኖ፣ እጆቹን ከጀርባው ጠርፎ፣ እየገፈተረና በያዘው ዱላ እየወቃ፤ ወደ እስር ቤቱ ከተተው። ከክፍሉ ካስገባው በኋላ፤ በሩን ቆለፈና ሄደ። እጆቹ ስለተፈቱለት፤ ራሱ ላይ Read More
ዜና ”የዶ/ር አንዱዓለም ዳኜ ገዳዮች የአገዛዙ ወታደሮች ናቸው” የአማራ ፋኖ በጎጃም February 2, 2025 by ዘ-ሐበሻ ”የዶ/ር አንዱዓለም ዳኜ ገዳዮች የአገዛዙ ወታደሮች ናቸው” የአማራ ፋኖ በጎጃም Read More
ነፃ አስተያየቶች “ባለፉት ስድስት ዓመታት አንድም ሰው ‘torch’ አላደረግንም – የሞቀ ጭብጨባ፡፡” ነፃነት ዘገዬ February 2, 2025 by ዘ-ሐበሻ ይህ ማይም ሰውዬ በስንቱ አሳቅቆ ሊፈጀን እንደሆነ ቀጣዮቹን ምሣሌዎች እንመልከት፡፡ Torch – ትርጉሙ flashlight/ባትሪ ወይም በገጠር አካባቢ ከጣሊያንኛ ተወስዶ ‹ላምባዲና› የምንለው ነው እንጂ እርሱ Read More
ዜና አሳዛኙ የዶክተሩ ግድያና ከባዱ ውጊያ / በትግራይ የፌዴራል ሀይል እንዲገባ ተወስኗል? / በዐብይ ስምምነት የተፈፀመው የደሮን ጥቃት February 2, 2025 by ዘ-ሐበሻ አሳዛኙ የዶክተሩ ግድያና ከባዱ ውጊያ / በትግራይ የፌዴራል ሀይል እንዲገባ ተወስኗል? / በዐብይ ስምምነት የተፈፀመው የደሮን ጥቃት Read More