ነፃ አስተያየቶች አማራና ሞተር ብስኪሌት በአዲስ አበባ – ነፃነት ዘገዬ February 17, 2025 by ዘ-ሐበሻ “ስንትና ስንት የሚጻፍበት ሞልቶ በሞተር ብሽክሊትና በአማራ መጻፍ ምን የሚሉት ቀልድ ነው” የሚለኝ እንዳይኖር አደራ፡፡ በታዬኝ አቅጣጫ የታየኝን እጽፋለሁ፡፡ በርዕሴ የጠቀስኳቸው ሁለቱ እጅግ በሚያሣዝን Read More
ዜና የፕሪቶሪያውን ስምምነት በሚመለከት በአፍሪካ ሕብረት ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተካሄደ February 17, 2025 by ዘ-ሐበሻ በትግራይ ክልል የነበረውን ግጭት ያስቆመው የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ሂደትን በተመለከተና ከስምምነቱ “ሌሎች ምን እንማር?” በሚል ርዕስ ዛሬ የካቲት 9ቀን 2017ዓ.ም በአፍሪካ ህብረት ሪፓርት ቀርቦ Read More
ዜና ጉድና ጅራት በስተኋላ ነው! February 17, 2025 by ዘ-ሐበሻ “ጉድና ጅራት በስተኋላ ነው” እንደሚባለው፣ 99%ቱን የፋኖ ሰራዊት እያስተዳደሩ እንደሆነ አይናቸውን በጨው አጥበው የተናገሩት የውሸት አባቶች መጨረሻ ላይ ጉዳቸው ፈልቷል። የዳውንቱ ድርድር ዋና አላማ Read More
ዜና የእርዳታ መታገድ አሉታዊ እና አዎንታዊ ፋይዳ February 16, 2025 by ዘ-ሐበሻ ሸዋዬ ለገሠ አሜሪካ ለውጭ የምትሰጠውን እርዳታ ማቆሟ በተለይ በአፍሪቃ ሃገራት ከፍተኛ ግርታና ድንጋጤ ፈጥሯል። ለሁለተኛ ጊዜ ወደ የሥልጣን መንበር የመጡት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ልሒቃን የፖለቲካ ባህል ከእልቂትና ከውድመት አዙሪት እንዴት እንውጣ ? February 16, 2025 by ዘ-ሐበሻ በሰለሞን ኃይለማርያም (ዶ/ር) መግቢያ የዚህ ጽሑፍ ዓላማ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ባህል በኢትዮጵያ አጠቃላይ ዕድገት ላይ ምን ያህል በጐ ያልሆነ ተጽዕኖ እንዳሳደረና ይህም በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፤ ፖለቲካና Read More
ዜና የጅቡቲ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ማሕሙድ አሊ ይሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሆነው ተመረጡ February 16, 2025 by ዘ-ሐበሻ የ59 ዓመቱ ዲፕሎማት ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት ኮሚሽኑን እንዲመሩ የተመረጡት ዛሬ በአዲስ አበባ መካሔድ በጀመረው የአፍሪካ ኅብረት ዓመታዊ የመሪዎች ላይ ነው። አሊ ሞሐመድ ይሱፍ ላለፉት Read More
ዜና በሰሜን ጎጃም ጎንጂ ቆለላ ወረዳ 13 መምህራን በታጣቂዎች ታግተው መወሰዳቸውን ቤተሰቦች ተናገሩ February 14, 2025 by ዘ-ሐበሻ በሰሜን ጎጃም ዞን ጎንጂ ቆለላ ወረዳ የኮሬ አንደኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት 13 መምህራን ፋኖ ታጣቂዎች ናቸው ባሏቸው ታጣቂዎች ታግተው መወሰዳቸውን ቤተሰቦቻቸው ገለጹ። ለደኅንነታቸው በመስጋት Read More
ዜና የሙዚቃው ንጉስ ቴዲ አፍሮ ዝም ብሏል የሚሉ አፈሩ‼ በጠቅላዩ ጥርስ የተነከሰበት ከባድ ቃለ–መጠይቅ Tedy Afro new interview February 14, 2025 by ዘ-ሐበሻ የሙዚቃው ንጉስ ቴዲ አፍሮ ዝም ብሏል የሚሉ አፈሩ‼ በጠቅላዩ ጥርስ የተነከሰበት ከባድ ቃለ–መጠይቅ Tedy Afro new interview Read More
ዜና ጀ/ል ተፈራ ማሞ “ፋኖ በሁለት መንገድ እየተዋጋ ነው”/ ድቡቁ የብልፅግና ስልጠና / “የትግራይ ተፈናቃዮች ይመለሱ “አምባሳደሮቹ|EN February 12, 2025 by ዘ-ሐበሻ ጀ/ል ተፈራ ማሞ “ፋኖ በሁለት መንገድ እየተዋጋ ነው”/ ድቡቁ የብልፅግና ስልጠና / “የትግራይ ተፈናቃዮች ይመለሱ “አምባሳደሮቹ|EN Read More
ነፃ አስተያየቶች እሳት በሌለበት ጭስ የለም (There’s no smoke where there’s no fire.) February 10, 2025 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ አፍንጫ ሲመታ ዐይን እያለቀ፤ የፊታችን ነገር ክፉኛ ታመሰ፡፡ ይመስለናል ለኛ ጨልሞ የሚቀር፤ ቀኒቱ ቀርባለች ዕብቁ ሊበጠር፡፡ የጨለማው ግዝፈት ተስፋ ቢያስቆርጥም፤ የትንሣኤው Read More
ዜና “ጠበቃዎችን እያነጋገርኩ ነው፣ በአቪዬሽን ህግ ሊከለክሉኝ እንደማይችሉ ተነግሮኛል”- አቶ ልደቱ አያሌው February 10, 2025 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ ጠዋት ከአሜሪካ ወደ ሀገራቸው ኢትዮጵያ ለመጓዝ በአትላንታ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ቢገኙም እንዳይሳፈሩ የተደረጉት ፖለቲከኛው አቶ ልደቱ አያሌው ጉዳዩን በህግ ሊይዙት እንደሚችሉ ተናገሩ። Read More
መፃፅፍ·ዜና ችሮታ (በእውቀቱ ስዩም) February 9, 2025 by ዘ-ሐበሻ ወዳጆቼ እንዴት ናችሁ? ትራምፕ ከተመረጠ ጊዜ ጀምሮ አልተገናኘንም፤ በነገራችን ላይ፥ ትራምፕ ማለት ለኔ የሜሲ ቦዲጋርድ ማለት ነው፤ የሜሲ ቦዲጋርድ ድንገት ከመሬት ተንስቶ ወደ ጨዋታው Read More
ከታሪክ ማህደር የመንግስቱ ኃይለማሪያም ጭካኔ እና የአንጋፋው ደራሲና ጋዜጠኛ አቤ ጉበኛ አሟሟት – በጥበቡ በለጠ February 9, 2025 by ዘ-ሐበሻ የካቲት 1 ቀን 1972 ዓ.ም #በዛሬዋ_ዕለት ከ 45 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን አንጋፋው ደራሲና ጋዜጠኛ አቤ ጉበኛ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየበት ዕለት ነበር። Read More
ዜና አማራ እንቅልፍህን ለጥጥ! ኦነግሸኔዎችም በዕቅዳቸው መሠረት እየሄዱ ነው! February 8, 2025 by ዘ-ሐበሻ አምባቸው ዓለሙ ገበሬው “ወይ አንቺ ክምሬ አለሁኝ ብለሻል፤ አላወቅሽም እንጂ በቁምሽ አልቀሻል፡፡” ያለው ወዶ አልነበረም፡፡ ክምሩን ሲወቃ እንደሚመልስ ቃል እየገባ ከየቦታው በብድር የወሰደው እህልና Read More