ዜና የኦህዴድ መራሹ ጅምላ ግድያዎች ስሌት (ሸንቁጥ- ከምዕራብ ካናዳ) January 24, 2025 by ዘ-ሐበሻ የኦህዴድ መራሹ ብልፅግና መንግስት በአማራ እና በኦሮሚያ ክልል በንጹሀን ዜጎች ላይ እየወሰዳቸው ያሉ የነፃ እርምጃ ግድያዎች መንግስት ያሰበውን የፖለቲካ ግብ ያሳካለታል ወይ ? በኔ አመለካከት እነዚህ የንፁሃን ዜጎች Read More
ዜና በትግራይ የተፈጠረው ምንድነው? January 23, 2025 by ዘ-ሐበሻ እነዶ/ር ደብረፅዮን እና በጠ/ሚ ዐብይ አህመድ በተሾሙት የትግራይ ጊዜያዊ መንግሥት መሪዎች እነጌታቸው ረዳ መካከል የነበረው አለመግባባት ተካርሮ ሰራዊቱን ወደውግንና አስገብቷል። የትግራይ ሐይል አዛዦች ትላንት Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና·ግጥም ሰው በሰውነቱ – ከ ይቆየኝ ስሜ January 23, 2025 by ዘ-ሐበሻ የድሮ መሪዎች ያላደረጉትን ምሁር ጳጳሳቱ ያላስተዋሉትን ከፈረሰች ጎጆ ከባልቴት ቤት ገብቶ ክብሩን ዝቅ አድርጎ ውሀዋን ጠጥቶ ምግቧንም ተጋርቶ ያላለቀሰ ሰው ያንን ትይንት አይቶ ማን Read More
ዜና የትሕነግ ዳግም ጦርነት አዋጅ፤ ብልጽግና በሴተኛ አዳሪዎች ላይ ግብር ሊጥል ነው፤ የዐቢይ የጫካ ፕሮጀክት ስውር እስር ቤት January 23, 2025 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/tYG4Sus71b0?si=MZDd5hEWSF83kFsV የትሕነግ ዳግም ጦርነት አዋጅ፤ ብልጽግና በሴተኛ አዳሪዎች ላይ ግብር ሊጥል ነው፤ የዐቢይ የጫካ ፕሮጀክት ስውር እስር ቤት Read More
ዜና የትግራይ ወታደራዊ ሀይል ዉሳኔ / አዳዲስ ዉጊያ እና የአማራ ፋኖ በወሎ / የወቃይትኮሚቴ መስራች ተገደሉ January 23, 2025 by ዘ-ሐበሻ የትግራይ ወታደራዊ ሀይል ዉሳኔ / አዳዲስ ዉጊያ እና የአማራ ፋኖ በወሎ / የወቃይትኮሚቴ መስራች ተገደሉ Read More
ዜና ከአማራ ፋኖ በጎጃም የተሰጠ የሐዘን መግለጫ ታጋይ ይሰዋል ትግል ይቀጥላል ! January 22, 2025 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የነበረው እና አሁን ላይ በአማራ ፋኖ በጎጃም የሁለተኛ (ተፈራ ) ክፍለጦር ሰብሳቢ የነበረው ፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ በክብር Read More
ዜና ዘመነ ካሴ በድሮን በቤተሰቡ ላይ ስለደረሰው ጥቃት/ የጎንደር ፋኖ አንድነት እና የቀጠለው ከባዱ ውጊያ / ፓርላማው በትግራይ ግምገው ያረጋገጠው January 22, 2025 by ዘ-ሐበሻ ዘመነ ካሴ በድሮን በቤተሰቡ ላይ ስለደረሰው ጥቃት/ የጎንደር ፋኖ አንድነት እና የቀጠለው ከባዱ ውጊያ / ፓርላማው በትግራይ ግምገው ያረጋገጠው Read More
ነፃ አስተያየቶች ጀልባዋ አትሰምጥም፤ የሚሰምጥ ግን አለ! January 22, 2025 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ “ይድረስ ለእገሌ” ማለቱ ሰለቸኝና ተውኩት እንጂ ዛሬም መጻፍ የፈለግሁት የአማራን ዕልቂት ለመታደግና የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማብሰር እየተዋደቁ ላሉት ወገኖቼ ነው – በፋኖም Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለ ጃዋርና ኢትዮጵያ (ክፍል ሁለት) January 21, 2025 by ዘ-ሐበሻ [ማስታወሻ ከፍል አንድ፣ በዘሐበሻ ድረ ገጽ ላይ ኦፍ ጃዋር አንድ ኢትዮጵያ ተብሎ በእንግልዝኛ ወጥቷል] (https://zehabesha.com/of-jawar-and-ethiopia/) ባለፈው ሰሞን፣ ጃዋር መሐመድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር በነገራችን ላይ ክፍል ሁለት ባደረገው ቃለ ምልልስ ላይ ተመስርቼ ገንቢ አስተያየት ጽፌ በኢንግሊዝኛው ዘሐበሻ ድረ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወዮ ለመከረኛው የአገሬ ህዝብ እንጅ ታየማ ታየ ነው January 21, 2025 by ዘ-ሐበሻ January 20, 2025 ጠገናው ጎሹ የአቤ ጎበኛው አልወለድም ለወገኖቹ መብት መከበር ሲል ባደረገው ጥረት ምክንያት እንደ ወንጀለኛ ተቆጥሮ ይሙት በቃ በፈረዱበት ጊዜ በምላሳቸው መልካም አድርጎ Read More
ዜና አማራ ፋኖ አነጋጋሪው የኤርትራ ሙዚቃ Nahom Yohannes New Eritrean Music January 21, 2025 by ዘ-ሐበሻ አማራ ፋኖ አነጋጋሪው የኤርትራ ሙዚቃ Nahom Yohannes New Eritrean Music ክመረብ ማዶ አድማስ የመጣው ዝማሬ የሚለው ገብቶኛል መድህን ነው ላገሬ አንከፋፈልም በተገንጣይ ወሬ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለሀገር ክብርና ብልፅግና ብለን ፤ ቆም ብለን በማሰብ ፤ ህሊናችንን ከጥላቻ እናፅዳ January 20, 2025 by ዘ-ሐበሻ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ “ ሰው የሰነፎችን ዜማ ከሚሰማ ይልቅ የጠቢባንን ተግሣጽ መስማት ይሻለዋል። ” — መክብብ 7፥5 እስቲ ቆም ብለን በማሰብ ራሳችንን እንፈትሽ ። እንደ ሰው ፣ የምንጓዝበት መንገድ ትክክል ነውን ? ከቶስ ሰው መሆናችንን እናምናለንን Read More
ነፃ አስተያየቶች አሜሪካ ወደ ኦሊጋርኪ አገዛዝ እያመራ ነው! ጆ ባይደን ስልጣን ለመልቀቅ ጥቂታ ቀናት ሲቀራቸው የተናዘዙት!! January 20, 2025 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥር 12፣ 2017(January 20, 2025) ጆ ባይደን ስልጣናቸውን ለማስረከብ ጥቂት ቀናት ሲቀራቸው በአሜሪካን ምድር በጣም አደገኛ የሆነ የኦሊጋርኪ መደብ እንደተፈጠረና፣ የአሜሪካንንም ዲሞክራሲ አደጋ ውስጥ Read More
ነፃ አስተያየቶች 80 ቢሊዮን ብር ስንት ብር ነው? January 18, 2025 by ዘ-ሐበሻ ከነፃነት ዘገዬ የአራት ኪሎው ኦነግ ሸኔ ከቁጥር ጋር እንደተጣላ ዕድሜውን አገባደደ፡፡ ኦነግ/ኦህዲድ ዛሬም ሆነ ዱሮ፣ በቤተ መንግሥትም ይሁን በጫካ ቁጥር ላይ ያለው አቋም ምን Read More