/

“ወይ እንዳጋጣሚ!” – የጎንቻው

የፈሩት ይወርሳል የጠሉት ይነግሳል፤ ይኽ ንግር በኛ  አገር እየሆነ ኑሯል፤ ዘመነ ግልንቢጥ ክፍ  አዞ  ያረባል፤ ባህር  እየኖረ   ከጤዛ   ይጠጣል፤  ዙፋን ተቀራምቶ በጉልት ይቀናል፤ መቸስ ቅና ያለው ቅንቀን ይበላዋል፤ ወይ እንዳጋጣሚ! ‘ላንዱ’ ያልፍልታል፤‘ባንዱ’

More

በአምስተርዳም ቢምሃውስ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ሲነግሥ አመሸ

የኢትዮጵያን ባህልና ሙዚቃ በየዓለማቱ እየዞሩ ሲያስተዋውቁ ይህ የመጀመሪያቸው ባይሆንም ትላንት ምሽት (16 ኞቬምበር 2016) አምስተርዳም ቢም ሃውስ በነጮች ተጠቅጥቆ በሰርከስ ደብረብርሃን እና ከፈንድቃዎች  ባንድ ጋር ሲዝናና ነበር ያመሸው:: ከውዝዋዜዎቹ አንዱ – አያ

More
/

የትግራዩ ዘፋኝ በኢትዮጵያውያን ላይ ሲዝትና ሲያስፈራራ | Video

ባለፈው ሳምንት አውሮፓ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ለሶስት ቀን በአምስተርዳም ከተማ ተጠራርተው ሲጨፍሩ ነበር። ­­­ የአምስተርዳሙ ፈንጠዝያ በአጋዚ ወታደር እየተገደሉ ያሉ ወገኖቻችንን ላይ በመሳለቅ ብቻ አላበቃም። ­­­ በህዝብ ገንዘብ ወደ አውሮፓ የመጡት ዘረኛ

More
/

የዳያስፖራዎች ቤት ግብዣ | በእውቀቱ ስዩም

. ከዘፋኞች ቡድን ጋር አሜሪካ በገባን ማግስት ዘፋኞች በዶላር ከበሩ፡፡ እኔ አጥብቄ ተቸገርኩ፡፡ በወይዘሮ የሺሻ-ወርቅ ናይት ክለብ ውስጥ፤ ፋሲል ደመወዝ የጣውላ ክላሹን አነግቶ “አረሡት የሁመራን መሬት” ብሎ ዘፍኖ ሁመራን ለመሸመት የሚበቃ የሽልማት

More
/

ሻምበል በላይነህ ስለ’ወልቃይት’ ነጠላ ዜማ ለቀቀ

(ዘ-ሐበሻ) በተለያዩ ሃገርኛ እና ስሜት ቀስቃሽ ዘፈኖች የሚታወቀው አንጋፋው ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ በቅርቡ “አማራ ነን… በግድ የተጫነብን የትግራይ ማንነት ይገፈፍልን” ሲሉ ለተነሱት የወልቃይት ሕዝቦች አንድ ነጠላ ዜማ ለቀቀ:: ያድምጡት:: ነጠላ ዜማው “ወልቃይት ጎንደር

More

ትክክለኛውን ቴዲ አፍሮን ምን ያህሎቻችን እናውቀዋለን?

(ኤርሚያስ ቶኩማ) ብዙዎቻችን ቴዲ አፍሮን ከሙዚቃ ሥራውና ከሐገር ወዳድነቱ ባሻገር እምብዛም የግል ሕይወቱን እና ምን አይነት ሰው እንደሆነ አናውቀውም እርሱም ቢሆን ስለራሱ ማውራት ስለማይወድ እና ይህንን ፈፀምኩኝ ብሎ ስለማያወራ የቴዲን ማንነት በግልጽ

More

“ኢትዮጵያ ሄጄ እናቴንና ልጄን በአይን የማገናኝበት ቀን ናፍቆኛል” – ዲና አንተነህ

በአገውኛ የሙዚቃ ስልት “በል ፈጥነህ ናማ” የሚለው ነጥላ ሙዚቃዋ እጅግ ተወዳጅ ያደረጋትና ከዚህ ቀደምም “ጋሜ ” እንዲሁም “አልችልም” የሚል ነጠላ ዜማዎቿን ለህዝብ አቅርባ የተሳካላት ዲና ከኢቢኤስ ቴሌቭዥን ከ እንጨዋወት ፕሮግራም ጋር ያደረገችውን

More
1 2 3 4 5 6 14