ባለፈው ሳምንት አውሮፓ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ለሶስት ቀን በአምስተርዳም ከተማ ተጠራርተው ሲጨፍሩ ነበር። የአምስተርዳሙ ፈንጠዝያ በአጋዚ ወታደር እየተገደሉ ያሉ ወገኖቻችንን ላይ በመሳለቅ ብቻ አላበቃም። በህዝብ ገንዘብ ወደ አውሮፓ የመጡት ዘረኛ የትግሬ ዘፋኞች በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ሲፎክሩ እና ሲዝቱም ተሰምቷል። ይህችን አጭር የቪድዮ ክሊፕ ተመልከቱ። ዘፋኙ … እናሳያችኋለን ይላል።