ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #98-11 -ተስፋሁን ከበደ- ”ግድግዳውን አፍርሰን ድልድይ እንስራለን” አሉ .. – Tesfahun kebede [Arts TV World] October 25, 2019 ኪነ ጥበብ ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #98-11 -ተስፋሁን ከበደ- ”ግድግዳውን አፍርሰን ድልድይ እንስራለን” አሉ .. – Tesfahun kebede [Arts TV World]
ፈርተን ዝም አንልም …ገሃነምባይቀዘቅዝም! ተፃፉ በመኮንን ሻውል ወልደ ጊዮርጊስ August 18, 2019 ኪነ ጥበብ·ዜና ነሐሴ 12 ቀን 2011 _ ዓ/ም እንናገራለን “በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ” ብንባልም፤ ፈርተን ዝም አንልም ገሃነም ባይቀዘቅዝም ። አፋችንን አንዘጋም “ገሃነም እሥቲ ይቀዝቅዝ” ብለን እንቀልጣለን እንጂ እቶኑ ውሥጥ ገብተን መብራታችን አይቀርምና ሻማ ሆነን።
ቴዎድሮስ ካሳሁንየአዲስ አበባ ሚሊኒዬም አዳራሽ ያቀረበው የሙዚቃ ትርዒት በዲቪዲ ተዘጋጅቶ የፊታችን ቅዳሜ ለሕዝብ እንደሚደርስ ታወቀ February 19, 2019 ኪነ ጥበብ ዝነኛው ድምፃዊ፣ የዜማና ግጥም ደራሲው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ጥቅምት 14 ቀን 2011 ዓ/ም 25 ሺህ ሕዝብ በታደመመበትና በታሪካዊው የአዲስ አበባ ሚሊኒዬም አዳራሽ ያቀረበው የሙዚቃ ትርዒት በዲቪዲ ተዘጋጅቶ የፊታችን ቅዳሜ ለሕዝብ እንደሚደርስ
ጌትሽ ማሞ በሚኒሶታ አስገራሚ ብቃቱን መድረክ ላይ ያሳየበት ሙዚቃ – ‘የጠላሽ ይጠላ” February 16, 2019 ኪነ ጥበብ·ዜና https://www.youtube.com/watch?v=Z4qp2zioKrQ ጌትሽ ማሞ በሚኒሶታ አስገራሚ ብቃቱን መድረክ ላይ ያሳየበት ሙዚቃ – ‘የጠላሽ ይጠላ”
የአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ንብረት በሃራጅ እንዲሸጥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ታተመ February 9, 2019 ኪነ ጥበብ የአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ንብረት በሃራጅ እንዲሸጥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ታተመ:: ዝርዝሩን ከዜናው ይመልከቱ https://www.youtube.com/watch?v=tUdOX1BEMNc&t=105s በመንግስታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ላይ መረዳት እንደተቻለው የአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ
ምጻዊት ቤተልሄም ዳኛቸው በአማራ ሕዝብ ላይ በሚደሰው ግፍ ዙሪያ ድምጿን አሰማች February 8, 2019 ኪነ ጥበብ “ቅዳሜ ገበያ” በተሰኘው ዘፈኗ ይበልጥ የምትታወቀው ድምጻዊት ቤተልሄም ዳኛቸው በአማራ ሕዝብ ላይ በሚደሰው ግፍ ዙሪያ ድምጿን አሰማች:: https://www.youtube.com/watch?v=PfVYx0Ma0Rs&t=440s በተለይ ትናንት ማምሻውን በጎንደር ሕወሓት ባደራጀው የቅማንት ኮሚቴ ስር ባለው ቡድን እንዲነሳ የተደረገውን ሰው
ሕወሓቶች ለምን ኪሮስ ዓለማየሁን ገደሉት? – February 5, 2019 ኪነ ጥበብ ብዙም የማይወራ ወይም ያልተወራ ርዕስ ነው:: በዚህ ጉዳይ የኢትዮሚዲያ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ አብርሃ በላይ የጻፈውን ከማንበቤ በፊት ስለኪሮስ ዓለማየሁ የሙዚቃ ሕይወት ጥቂት ላስተዋውቃችሁ:: https://www.youtube.com/watch?v=XA_YS_pA5iM&t=4s ለአማርኛ ሙዚቃ – ጥላሁን ገሰሰ; ለኦሮሚያ ሙዚቃ አሊ
አፍራን ቀሎ የሙዚቃ ቡድን በሚሊኒየም አዳራሽ ታሪካዊ የተባለውን የሙዚቃ ኮንሰርቱን አቀረበ January 26, 2019 ኪነ ጥበብ በኢትዮጵያ የኦሮሚኛ የሙዚቃ ውስጥ ትልቅ ሥፍራ ያለው አፍራን ቀሎ የሙዚቃ ቡድን በዛሬው ዕለት በሚሊኒየም አዳራሽ ታሪካዊ የተባለውን የሙዚቃ ኮንሰርቱን አቀረበ:: https://www.youtube.com/watch?v=p8iBU5RCUVc&t=50s በስደት ቆይቶ ወደ ሃገሩ ከሁለት ሳምንት በፊት የተመለሰው ይኸው የሙዚቃ ቡድን
መረጃ – የነሸዋፈራው ቁማር January 12, 2019 ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ የጥበብ ላይ ቁማርተኞች ክንፉ አሰፋ አንጋፋዋ አርቲስት አለምጸሃይ ወደጆ ወደ ሃገር ቤት ስትገባ፣ አንዲት የጥበብ ፈርጥ ሮጣ እንደ እባብ ተጠመጠመችባት። ከሌሎቹ የኪነ-ጥበብ ሰዎች በተለየ ተፍለቅልቃ ነበር። አለምን አቅፋ እንደያዘቻት፣ በግራ ጆሮዋ ውልብ
በአርቲስት ፈቃዱ ተክለማሪያም ስም የተሰበሰበው ገንዘብ ኮሚቴውንም ለሁለት ከፈለው January 5, 2019 ኪነ ጥበብ በአርቲስት ፈቃዱ ተክለማሪያም ስም የተሰበሰበው ገንዘብ ኮሚቴውንም ለሁለት ከፈለው፡፡ በእነ ሀይሉ ከበደ የሚመራው በአገር ውስጥ ገንዘብ ሲያሰባስብ የቆየው ኮሚቴ ከቴዎድሮስ ተሾመ ጋር ውዝግብ ውስጥ ቆይቶ እንደነበር ስንዘግብ መቆየታችን ይታወሳል፡፡ ምንጮቻችን እንደገለፁልን አሁን
ለአርቲስት ይሁኔ በላይ እና መሐሪ ደገፋው ሽኝት ተደረገ December 26, 2018 ኪነ ጥበብ እየተደረገ በነበረው ትግል በሙያቸው የወገናቸውን ድምጽ በማሰማት ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከቱት አርቲስት ይሁኔ በላይ እና መሐሪ ደገፋው ወደ ኢትዮጵያ ሊያቀኑ ነው:: ይህን ተከትሎም ትናንት በዋሽንግተን ዲሲ በወዳጅ ጓደኞቻቸው አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል:: ይሁኔ እና መሐሪ
ጎሳዬ ተስፋዬ ቴዲ አፍሮ ጋር ሽማግሌ ላከ December 17, 2018 ኪነ ጥበብ አሜሪካውዊው ፈላስፋና ደራሲ ኢልበርት ሁባርድ “ከችት ለማምለጥ ምንም አትስራ፡፡ ምንም አትናገር፡፡ ምንም አትሁን፡” ይላል:: ቴዲ አፍሮ እና ጎሳዬ ተስፋዬ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ታታሪ ሰራተኞች በመሆናቸው ከትችትም ከሃሰተኛ ወሬም ርቀው አያውቁም:: ቴዲ
ታሪካዊው የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በአዲስ አበባ ተካሄደ November 5, 2018 ኪነ ጥበብ·ዜና _ ላለፉት 5 ዓመታት በአዲስ አበባ ምንም ዓይነት ኮንሰርቶች እንዳያካሂድ በተለያዩ ምክንያቶች ሲታገድ የቆየው ቴዲ አፍሮ በትናንትናው ዕለት በአዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተሰጠው ፈቃድ በሚሊኒየም አዳራሽ አካሄደ:: 25 ሺህ ሕዝብ የታደመበት
በእውቀቱ ስዩም በአምስተርዳም ከተማ ያቀረበው ወግ February 24, 2018 ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ https://www.youtube.com/watch?v=LoAPTwpa24c በእውቀቱ ስዩም በአምስተርዳም ከተማ ያቀረበው ወግ