“ኢትዮጵያ ሄጄ እናቴንና ልጄን በአይን የማገናኝበት ቀን ናፍቆኛል” – ዲና አንተነህ

በአገውኛ የሙዚቃ ስልት “በል ፈጥነህ ናማ” የሚለው ነጥላ ሙዚቃዋ እጅግ ተወዳጅ ያደረጋትና ከዚህ ቀደምም “ጋሜ ” እንዲሁም “አልችልም” የሚል ነጠላ ዜማዎቿን ለህዝብ አቅርባ የተሳካላት ዲና ከኢቢኤስ ቴሌቭዥን ከ እንጨዋወት ፕሮግራም ጋር ያደረገችውን ቃለምልልስ ያድምጡት::

ተጨማሪ ያንብቡ:  በአምስተርዳም ቢምሃውስ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ሲነግሥ አመሸ
Share