በአምስተርዳም ቢምሃውስ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ሲነግሥ አመሸ

የኢትዮጵያን ባህልና ሙዚቃ በየዓለማቱ እየዞሩ ሲያስተዋውቁ ይህ የመጀመሪያቸው ባይሆንም ትላንት ምሽት (16 ኞቬምበር 2016) አምስተርዳም ቢም ሃውስ በነጮች ተጠቅጥቆ በሰርከስ ደብረብርሃን እና ከፈንድቃዎች  ባንድ ጋር ሲዝናና ነበር ያመሸው:: ከውዝዋዜዎቹ አንዱ – አያ ጎንደሬ እንዳገርሽ እንዳገሬ … ይህንን ይመስል ነበር – ቭዲዮውን የቀረጸው ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ከአምስተርዳም ነው::

https://www.youtube.com/watch?v=QBSis8Po-KQ&feature=youtu.be

 

 

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  “ሁለቱም ባዶዎች ነበሩ!''/ለዘመኑ የሀገራችን "ቦለቲከኞች"/ - ከፊሊጶስ (ግጥም)
Share